ተደመሰሰ
__________
በቃ ተደመሰሰ
ልቦናችን ተቆረሰ
አይኖቼ አንተን ሲሹ
ይህ ነበር ምላሹ
ከምኔው እጅህ ተጋ
ስለትህ ጎኔን ወጋ
በጄ ነበር እኮ አልቢን
ብተኩሰው እሚበትን
በማስመሰል ከእቅፌ ገብተህ
ስለምን በደሜ መራስህ
... በቃ ...
በቃ ተደመሰሰ
ጥላቻችን ነገሰ
የኔና አንተ ፍቅር
በቃ.. ለዚህ ነበር ።
__________
በቃ ተደመሰሰ
ልቦናችን ተቆረሰ
አይኖቼ አንተን ሲሹ
ይህ ነበር ምላሹ
ከምኔው እጅህ ተጋ
ስለትህ ጎኔን ወጋ
በጄ ነበር እኮ አልቢን
ብተኩሰው እሚበትን
በማስመሰል ከእቅፌ ገብተህ
ስለምን በደሜ መራስህ
... በቃ ...
በቃ ተደመሰሰ
ጥላቻችን ነገሰ
የኔና አንተ ፍቅር
በቃ.. ለዚህ ነበር ።