Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሐይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም!
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"
የሉቃስ ወንጌል 24 : 5
ለመላው የክርስትና እምነተ ተከታዮች በሙሉ
መልካም የትንሳዔ በዓል እንዲሆን እንመኛለን!


#ካሲዮፒያ_የበጎ_አድራጎት_ማህበር

🔔 በዓሉን ሲያከብሩ ጥንቃቄ እንዳይለየዎት 📣
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የማህበራችን አባላትና በመላው አለም ለምትገኙ ሁሉ ይህ የረመዷን ወር መልካም መልካሙን የምንሰማት ደግ ደጉን የምናደርግበት የተቀደሰ ወር እንዲሆን ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ይመኝላችኋል።

ረመዷን ከሪም !
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!
ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ሰብዓዊነትን እያስቀደመ ማድረግ በሚችለው አቅም ሁሉ ከሀገራችን ህዝቦች ጎን በመቆም የተለያዩ የበጎ ፈደኝነት ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።

አሁን ያለንበት ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ የደም እጥረት ያጋጠመበት ወቅት በመሆኑ እና የእኛም የ3 ወርሃዊ የደም ልገሳ ቀን የደረሰ ስለሆነ የፊታችን ግንቦት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ #አካላዊ_ርቀትን #የአፍና_አፍንጫ_መሸፈኛ_ጭምብል እና #የእጅ_ጓንት እና ሌሎች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ባደረገ መልኩ ለወገኖቻችን ደም የመለገስ እና ህይወትን የማስቀጠል በጎ ፈቃደኝነቱን በድጋሚ ያካሂዳል።

ስለሆነም በዚህ ዙር ደም መለገስ የምትችሉ እና ፈቃደኛ የሆናችሁ የማህበራችን አባላት እሁድ ግንቦት 2፣2012 ዓ.ም ስታዲየም በሚገኘው ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት እንድትገኙ ጥሪያችንን ከአደራ ጭምር ለማስተላለፍ እንወዳለን።

#ኮሮና_ቀልድ_አይደለም
#ጥንቃቄ_አይለየን!
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!

0972102935
ለልተደረሰላቸው . . . !

ማህበራችን ካሲዮፒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከሠብዓዊ ድጋፍ ጥምረት ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም በየሺ ደበሌ አካባቢ ለሚገኙ ከ30 በላይ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የምግብ ፍጆታ እና ለንጽህና መጠበቂያ የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ቤት ለቤት በመሄድ የማካፈል ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ችሏል፡፡

በዚህም በጎ ተግባር ላይ በቀናነት ያገዙንን #የሠብዓዊ_ድጋፍ_ጥምረት እና ትብብር ሲያደርጉልን የነበሩትን የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 8 ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊና ሰራተኞችን #በማህበራችን_ስም_ለማመስገን እንወዳለን፡፡

ተባብረን ይሄንን ጊዜ እናልፈዋለን!
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል !

#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል!
#ኮሮና_ቀልድ_አይደለም_ራስዎን_ይጠብቁ!


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
1000293521801

የዳሽን ባንክ የሂሳብ ቁጥር
0026017157011


📞 0972102935
📞 099174 0321
አድራሻ፡- 6 ኪሎ ጃንሜዳ ግቢ የአ.አ ወጣቶች ፌዴሬሽን የሚገኝበት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 4
ይቅናሽ!
መጀመሪያ ካየናት ቀን ጀምሮ ከፊቷ ፈገግታ ከአንደበቷ ቀና ምላሽ ጠፍቶ አያውቅም... በስራችን ከፊት በስህተታችን አራሚ .. በጎደለን ሙላታችን ናት... ስለጥበበኛነቷ እኔ ከጥበብ ብዙ ሺህ እጥፍ የምገኝ ተራ ሰው እንዲህ ናት እንዲያ ናት እል ዘንድ አያምርብኝም ... ብቻ የመጀመሪያ የጥበብ ልጇን በሰላም ተገላግላ እንሆ እንካችሁ ተብለናል... መድብሉን ስታገኙ ከጀርባው አትጀምሩ!(ተቀኘሁባችሁ 😂😂😝) ውስጡ ያለው እጅግ ይልቃል... ሳትግደረደሩ ግዙ፣ አንብቡ፣ ተደመሙ፣ ተደሰቱ፣ መልዕክቱን አጋሩ(መድብሏን አልወጣኝም)፣ በነፍስ ወከፍ ግዙ፣ ስጦታ ስጡ፣ ለታሪክ አስቀምጡ፣ ...!!

#ቀለም_እና_ውበት

የአዲስ አመት ስጦታ ይሁንላችሁ!
ገጣሚት ሔለን ፋንታሁን (ሔሉ)
እንኳን ደስ አለሽ!
2024/10/02 22:24:23
Back to Top
HTML Embed Code: