Telegram Web
ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ
      ~~~~
የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ።

ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ የሚካሄድበት ደህንነቱ የተጠበቀ ዓለም አቀፍ ገበያ ነው። ጨዋታዎች ነው፤ . . . በአጠቃላይ ቴሌግራም ራሱን የቻለ የሰለጠነ ዓለም ነው።
        ~
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም ላይ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው እጅግ አስደናቂ ፈጠራ የታከለበት ነው። ቴሌግራም የመጪው ዘመን የጨዋታ ኢንዱስትሪ ማዕከል እንደሚሆንም ያረጋገጠበት ነው። የዲጂታል ገንዘብ ተንታኞች በበኩላቸው ጨዋታው #የክሪፕቶከረንሲ ወርቃማ ዘመን ማብሰሪያ አድርገው እየገለጹት ነው። የዓለም ሀብት ፍትሃዊ ስርጭት መገለጫ አድርገው የሚተነትኑም አሉ።
           ~~~
#Notcoin
ጨዋታው #Notcoin ይባላል።  ቴሌግራም ላይ የምትጫወቱት ነው:: ሲጀምር Nothing የሚል ጽሁፍ ይመጣል:: እናም ብዙዎች ትኩረት አልሰጡትም:: ቴሌግራምም በገደምዳሜ ካልሆነ በስተቀር እስከ አሁን በቀጣይ ወደ ገንዘብ ይቀየር አይቀየር በግልጽ ያለው የለም:: ያም ሆኖ ግን በአንድ ወር ውስጥ የጨዋታው ማህበረሰብ ቴሌግራም ቻናል በአንድ ወር ውስጥ ከ3.4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በመቀላቀል ሪከርድ ሰብረዋል:: ሪከርዱ በየትኝውም ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ያልታየ ነው:: ጨዋታውን በአንድ ወር ውስጥ ከ26.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች እየተጫወቱት ይገኛሉ:: እጅግ በጣም አስደንቂ ክስተት ነው:: ቴሌግራም ከጀመርነው የፈረንጆች ወር በኋል ጨዋታውን እንደሚያቆመው መግለጹ ደግሞ በየቀኑ ብርካቶች በጥድፊያ እየተቀላቀሉና Notcoin እየሰበሰቡ ነው።
      ~~~~
ከዚህ በመነሳት የቴሌግራም ቻናሌ ተከታዮች #Toncoinኑ ገንዘብ ሆነም አልሆነም በተለይም የእረፍት ጊዜ ሲኖራችሁ በጨዋታው በርካታ Notcoin እንድትሰበስቡ መጋበዝ አስፈላጊ መስሎ ተሰምቶኛል። ስለሆነም ጨዋታውን በአጭሩ አስተዋውቃችኋለሁ።

ይሄን ሊንክ 👉 https://www.tgoop.com/notcoin_bot?start=r_573809_31053161  #click ስታደርጉት ወደጨዋታው ይወስዳችኋል። በዚህ ሊንክ ስትጀምሩ 100,000 Notcoin ስጦታ ይበረከትላችኋል። ማስጀመሪያ 2,500 ታገኛላችሁ። (ሊንኩን ስትከፍቱት የምታገኙት ገጽ ከላይ በስክሪንሾት 2 የተመለከተውን ይመስላል።)

     ~~~
መሃሉን (በትልቁ የተከበበውን) ስትነኩት Coinናችሁ እየጨመረ ይሄዳል:: በስተቀኝ ከስር የተሰመረባቸው ደግሞ ከጨዋታው ግር የተያያዙ ክፍሎች ናቸው::

ኖትኮይን ለመረዳት እና ለመጫወት ቀጥተኛ ነው፣ በ cryptocurrencies ወይም blockchain ቴክኖሎጂ ምንም ልምድ ለሌላቸው ተጠቃሚዎች እንኳን።  የእሱ መካኒኮች ማብራሪያ ይኸውና፡-

mining/ማዕድን ማውጫ ይብላል:: በተደጋጋሚ በመጠቅጠቅ (click በማድረግ) ሳንቲም ትሰበስባላችሁ:

Energy and boosters /ጉልበት እና ማበረታቻዎች - ጨዋታው ሲጀምር 1000 Coin ብቻ ነው በፍጥነት መሰብሰብ የሚቻለው:: ነገር ግን ካላችሁ ሳንቲም ላይ በመክፈል ብዛቱም ሆነ ፍጥነቱን መጨመር ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በየ24 ሰዓቱ ሦስት ጊዜ ቡስት ማድረጊያ ሳንቲም መሙያ እድሎችን ይሰጣቸዋል:: ስትጫወቱ በራሪ ነገር ትመጣለች:: Click ስታደርጓት ለሰከንዶች በፍጥነት ብዙ ሳንቲሞች የምትሰበስቡበት ተጨማሪ ማበረታቻ ይሰጣችኋል::

Bonuses and squads/ጉርሻዎች እና ቡድኖች ጨዋታው ጓደኞችን በመጋበዝ ወይም “ቡድኖች”ን በመቀላቀል ተጨማሪ የNotcoin ጉርሻዎችን ለማግኘት የሚያስችሉ ናቸው። በዚህም በትዊተር፣ በቴሌግራም፣ በድረገጽና በሌሎችም አማራጮች #Follow በማድረግ ከ100ሺህ እስከ 500ሺህ notncoin ጉርሻ ያስሸልማል:: ፓስፖርት ያላችሁ ጨዋታው ላይ ያለውን ሊንክ ተከትሎ የባይናንስ አካውንት መክፈት ደግሞ 3 ሚሊየን Notcoin ያስሸልምል:: Squads በጨዋታ ለመሪነት የሚወዳደሩ የጋራ የቴሌግራም ቡድኖች ወይም ቻናሎች ናቸው። 

በፍጹም እንዳያመልጣችሁ:: በዚህ ወር እስኪጠናቀቅ ድረስ እያንዳንዳችሁ ቢያንስ 10 ሚሊዮን Notcoin መሰብሰብ ይጠበቅባችኋል::

ፅሁፉ ከ ሃናን ፌደራሊስ የተገኘ ነው
ለማስጀመር ቀላል ነው.... start ማለት ብቻ በቂ ነው.... ሊንክ ከስር አስቀምጬላችኋለው

https://www.tgoop.com/notcoin_bot?start=r_573809_31053161
ድሮ ነው የዛሬ አስር አመት ገደማ አንዱ ቢትኮይን ዋጋ የለውም ብሎ በ 10,000 ቢትኮይን 4 ፒዛ ገዛበት!

አሁን አንድ ቢትኮይን 75ሺ ዶላር ነው.....

ገንዘብ እስካልከፈልክበት ድረስ ሞክረው አትጎዳበትም! በኋላ እዬዬ አንዳትል
እንደዚህ ነው የሚመጣላችሁ... when u click on the coin ,it will start counting... and i already gave you the app to click.

በ inbox ጥያቄ ስለደረሰኝ ነው

https://www.tgoop.com/notcoin_bot?start=r_573809_31053161
I would recommend everyone to mine and get some Notcoin and when u claim 10,000,000 Notcoin u can change it to Ton and it is 237$ approximately 50,000 ETB it’s until April 1 - 15 until it gets lunched to everyone mine and u can use this link to to mine
https://www.tgoop.com/notcoin_bot?start=r_573809_31053161
If anyone got question about the Notcoin u can dm me by

@Official_Abrham
https://www.tgoop.com/major/start?startapp=370249301


👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
+15⭐️ invite bonus for you
+50⭐️ if you are Premium Major
2025/01/07 16:54:26
Back to Top
HTML Embed Code: