Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
#_ዝክረ_አበው | ጥር 1
በረከታቸው ይድረሰንና እኚህ አባት አባ (ባህታዊ) ፈቃደ ሥላሴ ይባላሉ።
በአዲስ አበባ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሜ ሰማዕት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በወቅቱ ግፍን በማይፈሩት፣ ሽጉጥ (ታጣቂ) ይዘው በሚንጎማለሉት፣ ሲኖዶሱን የግላቸው ተጠሪ ባደረጉት አባ ጳውሎስ፥ በሽጉጥ ጥር 1 ዕለት በቅዱስ እስጢፋኖስ ታቦት ፊት ተገደሉ።
በሰማዕቱ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ዓመታዊ በዓል ዕለት፣ በታቦቱ ፊት ባህታዊ አባ ፈቃደ ሥላሴ እንደ ሰማዕቱ እስጢፋኖስ እውነትን እና ተግሣጽን ሳይፈሩ በወቅቱ በነበሩት አባ ጳውሎስ ላይ ፊት ለፊት በመናገራቸው በጥይት ተገድለዋል።
አለቃ አያሌው ያን ጊዜ ሊያስታውሱ "አባ ጳውሎስ እንደ ወጉ አባት ናቸውና 'ተው! እንዲህ አይደለም' ብለው መምከር እየቻሉ በዐውደ ምሕረቱ ላይ የሰው ደም አፈሰሱ።" ብለው ትምህርታቸው ላይ ጠቅሰዋል።
አምላከ ቅ/እስጢፋኖስ ለእኛንም በእውነት ለመመስከር፣ ለመጋደል ፈቃዱን ኃይሉን ይስጠን፤ ይድረሰን አሜን።
▣ http://www.tgoop.com/Ewnet1Nat ▣

የጥር አንዱ ግፍና አለቃ አያሌው የተናገሩት
"ምእመኑ የጥምቀት በዓል ላይ እንዳይገኝ ገዘቱ" ይለናል።
እውነተኛ አባት ግፍን ስለሚጸየፍ እንዲህ ይጋፈጣል። ያበረታል። ይመራል። በቤ/ክኗ ሐዘን ጊዜ ምእመኑን በእልልታ በታይታ 'አምልኮ' አያደነዝዙም።
ፍትሕ እስካልተገኘ ገጽታ ግንባታ፣ ለመንግሥት ድንፋታ ግድ አይሰጣቸውም። ለመዘመርም ለማልቀስም ጊዜ እንዳለው ያውቃሉ። (ከሚያዝኑ ጋር አብራችሁ አልቅሱ እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ)
አንድ ሰው ሲገደል እንዲህ ካወገዙ በእኛ ዘመን ኖረው ሀገር ስትገደል ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!?
የሁለቱም አባቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።

⚠️አይ ባቢሎን !(አሜሪካ) !አይ አውሮፓ !አይ ኤሽያ !አይ አፍሪካ !ወየው ላቲን አሜሪካ ! አይ አውስትራሊያ! አይ ዓለም! ወዴት ነው መደበቂያው ? ተመዝናችሁ ቀለላችሁ (ማኔ ቴቄል ፋሬስ ) ስለዚህም በእሳት ወንፊት ትበጠራላችሁ፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት አንድ ገጽ 6 በቀን 7/3/1998 ዓ ም የተጻፈ፡፡

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
› ከውስጧ የሚወጡ ሰዎች በእሳቱ ሲጤሱና እሳቱ ሲነድ ለአለም ሁሉ ይታያል ለታመኑ ወዳጆቿም ይተርፋል፡፡
› ከውስጡ የሚወጡ ሰዎች ቢኖሩም ለረጅም ጊዜ የፍርሃትና ድንጋጤው ጥላ-አይርቃቸውም፡፡
..... ሙሉውን ያንብቡት !👇👇👇
❗️ አሜሪካ (ታላቂቱ ባቢሎን) በእሳት እንደምትጠፋ ከመሆኑ አስቀድሞ መጋቢት 19/2001 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 3 ምን ብሎ ነበር?

Telegraph
አሜሪካ (ታላቂቱ ባቢሎን) በእሳት እንደምትጠፋ ከመሆኑ አስቀድሞ መጋቢት 19/2001 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 3 ምን ብሎ ነበር?
https://www.tgoop.com/Ewnet1Nat/15004 6. ሀ. አሜሪካ /ባቢሎን/ ካናዳ በዚህ ርእስ 52 ግዛቶችን ያቀፈችውን አሜሪካንና እጣ ፈንታዋን እንመለከታለን። አሜሪካንን የማያውቅ በምድራችን ላይ የለም፡፡ የተማረውም ያልተማረውም ያውቃታል፡፡ የብዙዎች ህልም አሜሪካ መሄድ ነው፡፡ አሜሪካ እንደ ገነት የምትታይ ናት፡፡ እርጉዞች ልጅ ለመውለድ ወደዚያ ያቀናሉ የሚወልዱት ህጻን ዜግነትን እንዲያገኝ፣ ዲቪ ይሞላሉ…
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
🗣 እግዚአብሔር ይመስገን ! እኛ ስንናገር፤ ስንጮኽ ለማያምኑን ይኸው ማረጋገጫ !!
"አስቀድመን ብዙ ስለጮኽን ዛሬ እንኳን ዝም ከማለት በቀር ምንም አንልም"
📌 ሌላውን ዝርዝር ሁኔታ ወደጎን ላቆየውና በጣም የደነቀኝን ልጠቁማችሁ ...በጋራ (ከቫቲካን ካቶሊክ - ከነ ሰዶም ፍራንሲስ ጋራ) በጋራ ስርዓተ ጸሎት አድርሰዋል ይላል ይህ የማኅበረ ርኩሳን ድምፅ !!! አናንተ አርዮሳዊያን ፍርዳችሁን ጠብቁ ።።(ስምንት ነጥብ!)
📌 እንኳንም ወደወላጅ እናታችሁ ወደኢሉሚናቲ (ካቶሊክ) በሠላም ሄዳችሁ ¡ መልካም የሲዖል ጉዞ እነ ውጉዛን !!
#ለታሪክ_ትቀመጥ !!!
የካቲት 18/2015 ዓ.ም
www.tgoop.com/Ewnet1Nat
"አስቀድመን ብዙ ስለጮኽን ዛሬ እንኳን ዝም ከማለት በቀር ምንም አንልም"
📌 ሌላውን ዝርዝር ሁኔታ ወደጎን ላቆየውና በጣም የደነቀኝን ልጠቁማችሁ ...በጋራ (ከቫቲካን ካቶሊክ - ከነ ሰዶም ፍራንሲስ ጋራ) በጋራ ስርዓተ ጸሎት አድርሰዋል ይላል ይህ የማኅበረ ርኩሳን ድምፅ !!! አናንተ አርዮሳዊያን ፍርዳችሁን ጠብቁ ።።(ስምንት ነጥብ!)
📌 እንኳንም ወደወላጅ እናታችሁ ወደኢሉሚናቲ (ካቶሊክ) በሠላም ሄዳችሁ ¡ መልካም የሲዖል ጉዞ እነ ውጉዛን !!
#ለታሪክ_ትቀመጥ !!!
የካቲት 18/2015 ዓ.ም
www.tgoop.com/Ewnet1Nat
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ጥር 4 | #ቅዱስ_ዮሐንስ ወንጌላዊ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓሉ ነው።
๏ በጌታ ደረት ላይ የተጠጋ፥
๏ እሳቱ ያላቃጠለው፥
๏ መለኮት የሳመው
๏ ድንግል ያቀፈችው፣ የሳመችው
[ ቅዱስ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ ] የዕረፍቱ (የተሰወረበት) በዓል ነው።
እርሱም ጌታችን እጅግ ይወደው የነበረው ሐዋርያ ነው። ጌታችንን እስከ እግረ መስቀሉ ድረስ በመከተሉ ድንግል እመቤታችንን ተቀብሏል።
ከእርሷ ጋር ለ15 ዓመታት ቢቀመጥ መዝገበ ምሥጢር ሆነ። ስንኳን ከሰው ልጆች ይቅርና ከልዑላኑ መላዕክትም ማዕረጉ ከፍ አለ።
ሰው ቢበቃ መላእክትን ሊያይ ይቻለዋል። ቅዱስ ዮሐንስን ግን መላእክት ሊያዩት ይከብዳቸዋል:: ከፍጥረት ወገን ከእመ ብርሃን ቀጥሎ ክቡር እርሱ ነው።
በከሃዲውና በጨካኙ በድምጥያኖስ ዘመን በጣዖት አምላኪዎች ተከሶ ለፍርድ ቀረበ፡፡ በፈላ ውኃ ካሠቃዩት በኋለ በፍጥሞ ደሴት አጋዙት፡፡ በዚያም ሳለ ራእዩን ተመልክቶ ጻፈው፡፡ በዚያም በ90 ዓመቱ ተሰወረ።
▰ ▰ ▰
ቅዱስ አባ መልከጼዴቅ ዘዋሸራ ዐረፉ።
እኚህ አባት የጌታችንን ሕማም በማሰብ ለወፎችን እጅግ ልዩ ምግብ በመመገባቸው ይታወቃሉ።
ዲቁናንና ቅስናን ከግብፅ ተቀብለው በዋሽራ 30 ዓመት በሹመት አገልግለዋል፡፡ ጻድቁ የሚታወቁበት ትልቁ ተጋድሎአቸው በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ ሁልጊዜ ዓርብ ዓርብ ያከፍሉ ነበር፡፡
የመድኃኔዓለምን 13ቱን ሕመማተ መስቀሎች በማሰብ አናታቸውን በድንጋይ እያቆሰሉ ቁስሉ ሲተላ ትሉን ለወፎች ይመግቡ ነበር፡፡
▰ ▰ ▰
ዳግመኛም ተጋዳይ የሆነ በጥላው ብቻ ከይሲን የገደለ የደብረ ቢዘኑ #አባ_ናርዶስ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው፡፡
«እርሱም እግሮቹ እስኪያብጡ ድረስ ቆሞ በመጸለይ የተጋደለ ነው›› በማለት ስንክሳሩ በአጭሩ የገለጸው ጻድቁ #አባ_ናርዶስ ዕረፍቱ ነው፡፡
◦ http://www.tgoop.com/Ewnet1Nat ◦

ጥር 7 | #በዓለ_ሥሉስ_ቅዱስ፨
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም፥ በአካል፥ በግብር ሦስትነት፣ በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው። በዚህ ጊዜ ተገኙ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም። መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና።
ሩኅሩኀን ናቸውና በእናት ሥርዓት "ቅድስት ሥላሴ" እንላቸዋለን። የሚጠላቸው (የማያምንባቸውን) አይጠሉም። የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል።
በዚህች ቀን በዓለ ሥላሴ የሚከበረው ስለ ሁለት ምክንያቶች ነው።
፩. ሕንጻ ሰናዖርን ማፍረሳቸው
፪. ቅዳሴ ቤታቸው ነው።
#_ሕንጻ_ሰናዖር
በአሁኗ ኢራቅ አካባቢ በነበረ ግዛት ከናምሩድ ክፋት በኋላ ሰናዖርና ወገኖቹ ከሰይጣን ተወዳጁ። ሰማይ ጠቀስ ሕንፃን ሠሩ። በክፋትም ሥላሴን ሊወጉ ተነሡ።
ርኅሩኀን ሥላሴ ግን የሰናዖር ሰዎች የሠሩትን አይተው ማጥፋት ሲችሉ አላደረጉትም። የባሪያቸውን የኖኅን ቃል ኪዳን አስበዋልና። ይልቁኑ "ኑ እንውረድ ቋንቋቸውን እንደባልቀው" አሉ እንጂ።
ከለዳውያን ልሳናቸው ተደበላልቆ 71 ቋንቋዎች ተፈጠሩ። እነርሱም ስምምነት አጥተው ተበተኑ። ሥላሴም ያን ሕንጻ በነፋስ ትቢያ እንዲሆን በተኑት። ስለዚህም እስከ ዛሬ ሥፍራው "ባቢሎን (ዝሩት)" ሲባል ይኖራል።
#_ቅዳሴ_ቤት
አድያም ሰገድ ኢያሱ በኢትዮጵያ በነገሡ በ10ኛው ዓመት (በ1684 ዓ.ም) በጎንደር ከተማ ንግሥተ አድባራት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተሠርታ ተጠናቃለች።
በተሠራች በ16 ዓመቷ፣ ደጉ ኢያሱ ከተገደለ በኋላ ግን ቤተ ክርስቲያኑ በአደጋ ፈርሷል። ዛሬ የምናየው በ1708 ዓ.ም በልጁ በዓፄ ዳዊት ሣልሳዊ የታነጸውን ነው።
🍀 #ቅዱስ_ሶል_ጴጥሮስ ዕረፍቱ ነው፨
የሮሜ ሊቀ ጳጳሳት፣ ከ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት አንዱ፣ የኒቂያ ጉባኤ ሊቀመንበር ከነበሩና አርዮስን ካወገዙ አንዱ የሆነ፣ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስን ያጠመቀ ሊቅ ነው።

መ/ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ዓለም ያለ ሁሉ መልእክቱን ለማግኘት የሚፈልጉ ሰዎችን መርዳት ግዴታው ነው። ከብርቱ ቅጣት መፍሰስ ጀምሮ ሰዎች ለመዳን ይጥራሉና! ማምለጫውን ማሳየት ግዴታው ነው። በዚህም ለመነገድ የሚሞክር ይቀጣበታልና አገልግሎቱን በነጻ ይስጥ።
ውሳኔው ወደ አፈጻጸም ተሻግሯልና ያልጠበቅናቸው አገሮች ሕዝቦች የሚጠፉ ሲጠፉ የሚተርፉ ምሕረት ሲሹና ማምለጫ ሲፈልጉ በየትም ያለ የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ልጅ በትሕትና፣ በቅንነት፣ ራስን ዝቅ በማድረግ፣ መርዳት ዋናው ተግባርና ግዴታው ነው።
» በትምክህት የሚናገር የሚያደርግ የሚመጸደቅ ብርቱ ቅጣት ይጠብቀዋልና ከዚህ አጸያፊ ሥራ
ይቆጠብ።
» አንዳንድ መንግሥታቶች ቡድኖች ድርጅቶች ይጠቅመናል ባሉት ድርጅቶች የመከለሻ ዘዴ
ተጠቅመው ሊገልጹት ይችላሉና በጥንቃቄ ከያዛችሁት ኦርጅናል መልእክት ጋር አመሳክሩት።
» ማንኛውም የሀገር መሪ፣ የእምነት ድርጅት መሪ፣ የጦር መሪ፣ የደኅንነት መሪ፣ የምክር ቤት
አባላት፣ የመወሰኛ ምክር ቤት አባላት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅት መሪዎች፣ የእርዳታ ድርጅት
መሪዎች፣ ዓለም አቀፍ የሙያ ማኅበሮች ኃላፊነት ያለበት የሕዝብ አመራር የያዘ በሙሉ ይህን
ትእዛዝ ያስተውል።
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሦስት
ውሳኔው ወደ አፈጻጸም ተሻግሯልና ያልጠበቅናቸው አገሮች ሕዝቦች የሚጠፉ ሲጠፉ የሚተርፉ ምሕረት ሲሹና ማምለጫ ሲፈልጉ በየትም ያለ የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ልጅ በትሕትና፣ በቅንነት፣ ራስን ዝቅ በማድረግ፣ መርዳት ዋናው ተግባርና ግዴታው ነው።
» በትምክህት የሚናገር የሚያደርግ የሚመጸደቅ ብርቱ ቅጣት ይጠብቀዋልና ከዚህ አጸያፊ ሥራ
ይቆጠብ።
» አንዳንድ መንግሥታቶች ቡድኖች ድርጅቶች ይጠቅመናል ባሉት ድርጅቶች የመከለሻ ዘዴ
ተጠቅመው ሊገልጹት ይችላሉና በጥንቃቄ ከያዛችሁት ኦርጅናል መልእክት ጋር አመሳክሩት።
» ማንኛውም የሀገር መሪ፣ የእምነት ድርጅት መሪ፣ የጦር መሪ፣ የደኅንነት መሪ፣ የምክር ቤት
አባላት፣ የመወሰኛ ምክር ቤት አባላት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅት መሪዎች፣ የእርዳታ ድርጅት
መሪዎች፣ ዓለም አቀፍ የሙያ ማኅበሮች ኃላፊነት ያለበት የሕዝብ አመራር የያዘ በሙሉ ይህን
ትእዛዝ ያስተውል።
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሦስት
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ጾመ ገሃድ (ጋድ) የቃሉ ትርጉም "ገሃድ" ሲል መገለጥ "ጋድ"ሲል ለውጥ ማለት ነው፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱና የጥምቀቱ በዓል በሳምንት ሁለት ቀን በምንጾምባቸው ጾም በተሠራባቸው በረቡዕና በዓርብ የዋለ እንደሆነ የጾሙ ሥርዓት ሳያጠበቅ ፡
፩ኛ፡ ታህሣሥ ፳፰ ቀን ለ ፳፱ አጥቢያ፡
፪ኛ፡ ጥር ፲ ቀን ለ ፲፩ አጥቢያ በመንፈቀ ሌሊት ቅዳሴ እንዲፈፀምና ምእመናን በትንሣኤው የአከባበር ሥርዓት ዓይነት በዓሉን በደስታ እንዲያከብሩ አዝዘዋል፡፡ ስለዚህ የሁለቱም ማለት የልደት የጥምቀት ዋዜማ በጾም እንዲታሰብ ሆኗል፡፡ በአንድ በኩል የጌታን መገለጥ የምናስብበት ነው፡፡
መገለጥ ሲባልም እንደ በዓላቱ ጠባይ ሁለት ነው፡፡ በልደት መገለጥ ሲባል ሰው ሆኖ የማያውቅ አምላክ በሥጋ ሰው ሆኖ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ስለተገለጠና ሰዎች ሊያዩት ሊዳስሱት ስለቻሉ ነው፡፡
በጥምቀት መገለጥ መባሉ ሰው የሆነው አምላክ በዓለም ሲኖር እስከ ፴ ዓመት ዕድሜው ድረስ ሰዎችን ለማዳን የመጣ መሲሕ የሆነው አምላክ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ መሆኑን ሳያውቁ ከኖሩ በሁዋላ በ ፴ ዓመት ዕድሜው በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅ አብ፡ "የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት" ብሎ በሰጠው ምስክርነት ፡ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲያርፍ በመታየቱ ነቢያት የተነበዩለት የሰው ልጆቾ መድኃኒት ሥግው አምላክ ማለት ሰው የሆነ አምላክ እሱ መሆኑ ስለተገለጠበት ነው፡፡
ጾመ ገሃድ ወይም ጋድ ቅዳሜ፡ እሁድ ቢሆን በሰንበት ጾም ስለሌለ ሥርዓተ ጾሙ ከጥሉላት ምግብ በመከልከል ብቻ ይፈፀማል፡፡
አለቃ አያሌው ታምሩ

በዓለ ጥምቀት_፩ ፧ አለቃ አያሌው ታምሩ
<unknown>
እኛ ልጅ ለመኾን እንጠመቃለን፤ እርሱ ግን የክርስቲያኖች ኹሉ አባት ለመሆን ተጠመቀ።
✨ ጥምቀት-የኢያሱ ዮርዳኖስን ማሻገር-የጥፋት ውኃ ማቆም ያላቸው ግንኙነት
✨ በዓለ ጥምቀትን ምን ልዩ ያደርገዋል?

በዓለ ጥምቀት_፪ ፧ አለቃ አያሌው ታምሩ
<unknown>
✨ ከተራ ምንድነው?
✨ ከውግዘቱ በኋላ ምን እያሰብን እናክብረው?
✨ እውነቱን በመያዛችን የሚመጣብን መከራ
◈ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ፥ ጥር ፲ ፲፱፻፺፭ ዓ.ም ያስተማሩት ፨
▸▸▸ ▸▸(7.2MB + 7MB)◂◂ ◂◂◂
▯ www.tgoop.com/Ewnet1Nat 🇨🇬
▮ http://www.tgoop.com/AlphaOmega930 🇨🇬