Telegram Web
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ፍርድ_አዘል_መግለጫ.pdf
1.2 MB
🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ፍርድ አዘል መግለጫ
21/02/2017 ዓ.ም በድምፅ የተላለፈ
በቀን 12/04/2017 ዓ.ም ወደ ጽሁፍ የተቀየረ ።
🟢 🟡 🔴

ታኅሣሥ 15
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በዚች ቀን ያለ ደም መፍሰስ ሰማዕት የሆነ የአርማንያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዐረፈ።

ይህ ቅዱስ ንጉሡ ድርዳጥስ ስለሃይማኖቱ በጉድጓድ ጥሎት፣ በጉድጓዱ ውስጥም ቀሩንና ሐሩሩን ታግሦ ለ15 ዓመታት ቆይቷል። ምግቡንም አንዲት ቅድስት አሮጊት በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ሁል ጊዜ ታመጣለት ነበር።

ኋላም ንጉሡ ከሠራዊቱ ጋር አብዶ ወደ አውሬነት ስለተቀየረ ቅዱሱን ከጉድጓድ አውጥተዉት ሁሉንም ፈውሷቸዋል። ኋላም ሊቀ ጳጳሳት ሆኖ የአርማንያን ሰዎች የክርስትና ጥምቀትን አጥምቋቸዋል።

ወደ ዕብራውያን 12:1-2
"እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምሥክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፣ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፣ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፣ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ። እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።"

አምላከ ቅዱሳን የቅዱሳኑን ልብና ቆራጥነት ያድለን!
Audio
ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20
15/04/2017 ዓ.ም
Forwarded from Biruk
Audio
🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሀ

16/04/2017
Audio
🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ለ

16/04/2017
Audio
🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ
ክፍል ሐ

16/04/2017
Audio
AudioLab
#ያኔ_ምድር_ትንቀጠቀጣለች❗️

"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።

    ሚያዚያ ፯ ፪ሺ፲፫ ዓ ም ከቅዱሳን ስውራን የመጣልኝ መልእክት ነው። አንባቢና ሰሚ የሆንክ ሁሉ ብትቀበል ተቀበል ባትቀበል ጣለው።

   አማራ በታረደበት ካራና ገጀራ ኦሮሞ ይታረዳል። መታረዱም አይቀር። ያውም በእጥፍና በከፋ ሁኔታ።

ሸዋ ሸዋ አሽዋ የምትሆኝበት ቀኑ ደርሷል፣ ከበርሽ ላይ ነው። የአዲስ አበባ መከራና ሰቆቃ ከ_በኋላ ይጀመራል። (መቸ እንደሆነ አልናገርም)
ያኔ ምድር ትንቀጠቀጣለች፣ እንደ ምጽአት ትገለባበጣለች፣ የሸዋ ምድር ኡኡታ፣ የመከራ ቀንበር፣ ሰቆቃ ይወርዳል። በማን አቅም ይቻል ይሆን? እንጃ!! አምላከ ቅዱሳን አንተ እወቀው። በምንም ቃል መግለጽ አይቻልም። መከራው ከባድ ነው። ኦሮሞ ኦሮሞ የተባልከውና እንዲሁም አንተ ትግሬ ኦሮሞኛ ተምረህ ቋንቋህን ቀይረህ ነው ሀገር እያመሳችሁ ያላችሁት። ሃያ ሰባት ዓመት ቀን ከሌሊት በተንኮልና በዝርፊያ ወጥመድ ተጠምደህ፣ የተለያዩ ቋንቋዎችን ተምረህ ኢትዮጵያን ለማተራመስ አልመህና አቅደህ የተቀመጥክ። ሰልጥነህና ሰይጥነህ ተነሳህ። ኢትዮጵያ ባበላችህ፣ ባጠጣችህ፣ ባበለጸገችህ፣ ባጎረሰችህ መልሰህ ነከስካት፣ አደማሃት፣ ለማፍረስ ተስማማህባት።

   ከዚህ ላይ መንፈስ ያቀበለኝም ይሁን የራሴ ይሁን ባላውቀውም የኔ የሆነች አጭር መልእክት እነሆላችሁ።

   ትግሬና ኦሮሞ  ሁሉ አንድ ቢሆኑም
   አማራን ተዋግተው ለማጥፋት አይችሉም
   አማራን አጥቅተው ኢትዮጵያን አይገሉም
   ለቤተ መንግሥትም ለዙፋን አይበቁም።"


(ከአባ አምኃኢየሱስ ገብረዮሐንስ ቁጥር 5 ድንገተኛ የፅሑፍ መልዕክት (ለሸዋ አማራና ለአዲስአበባ ሕዝብ) ከሚለው ለማስጠንቀቂያ ይዘት ተቀንጭቦ የቀረበ!)


🚀ሙሉውን ለማንበብ 📌
https://www.tgoop.com/christian930/3368
🟢🟡🔴
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል ስድስት (6)

(📌 ክፍል 1ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 2ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 3ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 4ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 5ን ለማንበብ 👈)

📌 የኢትዮጵያ ብርሃን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማን ናቸው?

በዓሎቻቸው፦
🍀 መጋቢት 24 ቀን 1196 ዓ.ም ፅንሰታቸው፣

🍀 ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ልደታቸው፣

🍀 ጥር 4 ቀን 1289 ዓ.ም ደግሞ በጸሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት ነው። ነገር ግን የዕረፍታቸውን ቀን ይዞ በዚሁ በጥር ወር በ24 ከመነኮሱበት በዓላቸው ጋር አብሮ ይከበራል።

🍀 ኅዳር 24 ቀን ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር በሕይወተ ሥጋ እያሉ የሥላሴን መንበር ያጠኑበት ነው፡፡

🍀 ነሐሴ 24 ቀን 1296 ዓ.ም ዕረፍታቸው ነው፤

🍀 ግንቦት 12 ቀን 1353 ዓ.ም ፍልሰተ ዐፅማቸው ነው፡፡

🍀 ሕይወትና ተጋድሎ
🌼 ልዩ ክብራቸው
🌺 ታላቅ ቃልኪዳናቸው

አጭር ዜና ሕይወታቸውን እና ትሩፋታቸውን ለማንበብ👇

📌 https://telegra.ph/የኢትዮጵያ-ብርሃን-አቡነ-ተክለ-ሃይማኖት-12-31

ልዩ ክብራቸውንና ቃልኪዳናቸውን ለማንበብ 👇

📌 https://telegra.ph/ክብር-01-01
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ኢትዮጵያዊ የተክለሃይማኖት ወዳጅ🇨🇬🇨🇬🇨🇬)
ከላይ የእሳት አይነት የአውሎ ንፋስ አይነት የጎርፍ የማዕበል የበረዶ አይነት እና ብዛት ፍፁም የሚጠርግህ  መቅሰፍት ይወርድብሀል። ውቅያኖሱ ይተፋሀል በማዕበሉ ይጠርግሀል። የምትጠጣው ውሀ መርዝ ሆኖ የስቃይ
ሞት ያሳይሀል። የምትበላው የምድሩም ፍሬ ስጋውም የባህሩም አሳም የገሙ የበከተ መርዝ ሆነው የሚገሉህ በምንም ዘዴ የማታክማቸው ይሆኑብሀል። ከከርሰ ምድር እሳተ ገሞራው ይበሳጭብሀል። በቁጣውም ይገነፍላል።
ምሽጌ ያልከው ምድርህም በከፍተኛ ርዕደ መሬት ያይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ማግኒቲዩድ መጠን እየወጣ ወደ እሳት ጉያው ይከትሀል።
ፍርድአዘል መግለጫ ጥቅምት 21 2017 ዓ.ም
🟢🟡🔴
ታኅሣሥ 29 | የከበረች #የመድኃኔዓለም_የልደቱ ቀን ነች።

ይኸውም፥ ወር በገባ፦
⚜️ በ27 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም ለእኛ ድኅነት ተሰቅሎ የሞተበትን፣

⚜️ በ28 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም የተወለደበትን (በዘመነ ዮሐንስ) የጌና አማኑኤል (በ3ቱ ዘመናት)፣

⚜️ በ29 | እግዚአብሔር ወልድ/መድኃኔዓለም የተፀነሰበትን፣ የተወለደበትን፣ ከሙታን የተነሣበትን፣ ዳግም የሚመጣበትን በዓል (በዓለ እግዚአብሔር ወልድ የተባለውም ለዚህ ነው) እናከብራለን።
🍀🍀🍀

በተጨማሪ ታኅሣሥ 29 የነዚህ ቅዱሳን የልደት መታሰቢያ ነች፨ (ነገር ግን ከበዓላት ሁሉ የመድኃኔዓለም ልደቱ ይበልጣልና የእግዚአብሔር ወልድን በዓል ሰፊ ቦታ ሰጥተን እናከብረዋለን)

📍 ልደቶሙ #ለአብርሃ_ወአጽብሓ (ጽንሰታቸውም ልክ እንደጌታችን መጋቢት 29 ነው)

📍 ልደቱ #ለኢያሱ_መስፍን

📍 ልደቱ ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ( #ቅዱስ_አቤላክ/ባኮስ)

📍 ልደቱ #ለአባ_ጉባ (ከ9ኙ ቅዱሳን አንዱ)

📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ላልይበላ (ላሊበላ)
📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ነአኵቶ_ለአብ (ስንክሳር የተሰወረበት ቀን ይለዋል)

📍 ልደቱ #ለዳግማዊ_ቅዱስ_ቂርቆስ (የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የመጨረሻ ልጅ)

📍 ልደታ #ለቅድስት_ፍቅርተ_ክርስቶስ

📍 ልደቱ #ለቅዱስ_መዝራዕተ_ክርስቶስ

📍 ልደቱ #ለቅዱስ_ገብረ_መንፈስቅዱስ

📍ልደቱ #ለአባ_አብሳዲ ዘደብረ መጉና ልዕልት

በዛሬው ቀን ዕረፍታቸው የሆኑት፦
🔸 #ጻድቅ_ንጉሥ_አቃርዮስ ዐረፈ፣

🔸ገመላዊው #ቅዱስ_ቆሪል ዐረፈ፣

🔸#የአክሚም_ሰማዕታት መታሰቢያቸው ነው፡፡

🍀🍀
T.me/Ewnet1Nat
#_ዝክረ_አበው | ጥር 1

በረከታቸው ይድረሰንና እኚህ አባት አባ (ባህታዊ) ፈቃደ ሥላሴ ይባላሉ።

በአዲስ አበባ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሜ ሰማዕት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በወቅቱ ግፍን በማይፈሩት፣ ሽጉጥ (ታጣቂ) ይዘው በሚንጎማለሉት፣ ሲኖዶሱን የግላቸው ተጠሪ ባደረጉት አባ ጳውሎስ፥ በሽጉጥ ጥር 1 ዕለት በቅዱስ እስጢፋኖስ ታቦት ፊት ተገደሉ።

በሰማዕቱ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ዓመታዊ በዓል ዕለት፣ በታቦቱ ፊት ባህታዊ አባ ፈቃደ ሥላሴ እንደ ሰማዕቱ እስጢፋኖስ እውነትን እና ተግሣጽን ሳይፈሩ በወቅቱ በነበሩት አባ ጳውሎስ ላይ ፊት ለፊት በመናገራቸው በጥይት ተገድለዋል።

አለቃ አያሌው ያን ጊዜ ሊያስታውሱ "አባ ጳውሎስ እንደ ወጉ አባት ናቸውና 'ተው! እንዲህ አይደለም' ብለው መምከር እየቻሉ በዐውደ ምሕረቱ ላይ የሰው ደም አፈሰሱ።" ብለው ትምህርታቸው ላይ ጠቅሰዋል።

አምላከ ቅ/እስጢፋኖስ ለእኛንም በእውነት ለመመስከር፣ ለመጋደል ፈቃዱን ኃይሉን ይስጠን፤ ይድረሰን አሜን።

http://www.tgoop.com/Ewnet1Nat
የጥር አንዱ ግፍና አለቃ አያሌው የተናገሩት

"ምእመኑ የጥምቀት በዓል ላይ እንዳይገኝ ገዘቱ" ይለናል።

እውነተኛ አባት ግፍን ስለሚጸየፍ እንዲህ ይጋፈጣል። ያበረታል። ይመራል። በቤ/ክኗ ሐዘን ጊዜ ምእመኑን በእልልታ በታይታ 'አምልኮ' አያደነዝዙም።

ፍትሕ እስካልተገኘ ገጽታ ግንባታ፣ ለመንግሥት ድንፋታ ግድ አይሰጣቸውም። ለመዘመርም ለማልቀስም ጊዜ እንዳለው ያውቃሉ። (ከሚያዝኑ ጋር አብራችሁ አልቅሱ እንዲል ቅዱስ ጳውሎስ)

አንድ ሰው ሲገደል እንዲህ ካወገዙ በእኛ ዘመን ኖረው ሀገር ስትገደል ቢያዩ ምን ይሉ ይሆን!?

የሁለቱም አባቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።
⚠️አይ ባቢሎን !(አሜሪካ) !አይ አውሮፓ !አይ ኤሽያ !አይ አፍሪካ !ወየው ላቲን አሜሪካ ! አይ አውስትራሊያ! አይ ዓለም! ወዴት  ነው መደበቂያው ? ተመዝናችሁ ቀለላችሁ (ማኔ ቴቄል ፋሬስ ) ስለዚህም በእሳት ወንፊት ትበጠራላችሁ፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት አንድ ገጽ 6 በቀን 7/3/1998 ዓ ም የተጻፈ፡፡
› ከውስጧ የሚወጡ ሰዎች በእሳቱ ሲጤሱና እሳቱ ሲነድ ለአለም ሁሉ ይታያል ለታመኑ ወዳጆቿም ይተርፋል፡፡

› ከውስጡ የሚወጡ ሰዎች ቢኖሩም ለረጅም ጊዜ የፍርሃትና ድንጋጤው ጥላ-አይርቃቸውም፡፡

..... ሙሉውን ያንብቡት !👇👇👇
❗️ አሜሪካ (ታላቂቱ ባቢሎን) በእሳት እንደምትጠፋ ከመሆኑ አስቀድሞ መጋቢት 19/2001 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 3 ምን ብሎ ነበር?
2025/02/03 22:03:32
Back to Top
HTML Embed Code: