Telegram Web
ያያ ዘ ልደታ: "ግፋ ቢል ከ5 እስከ 7 ዓመት በሗላ የፕሮቴስታንት እምነት ያከትምለታል!::"

"ተማር ይጠቅምሃል እንደምንም ቢያንስ ሚኒስትሪ ተፈተን" ሲባል ለክፋት የመከሩት መስሎት እኮ ነው እንዲህ ጋዜጣ አንብቦ የመረዳት አቅም እንኳን የሌለው ሁኖ የቀረው 🤦🏽‍♂️😂🤷🏾‍♂️

Btw በቀሀስ ዘመን <5% ነበርን፣ ደርግ እንደዚያ አሳዶን አስሮ እና ገድሎን በዛን እንጂ ከቁጥር እልጎደልንም! አሁንማ ሀገር ምድሩን በዝተንበታል! ዘንበንበታል!

"የሰናፍጯን ቅንጣት ቢዘራት
ጌታ በምድር እንድትበዛ
ያ ጉልበተኛ መጥቶ ረገጣት
የማትበቅል መስላው ፈዛዛ
ግን አልተሳካም አምልጣ ወጣች
ሄደች አደገች
ጌታ ይመስገን ድምበሯ ሰፋ
ለደካከሙት መጠለያ ሆነች
ህዝብህን.... "

©️Ebenezer F. Zeleke

@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from BDU FELLOWSHIP VLM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from BDU FELLOWSHIP VLM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የበዓል ቆይታ ከ ዘማሪት መስከረም ጌቱ ጋር

ከማለዳ እስከ ምሽት የገና ዋዜማ ውሎዋን ከ ተስፋ ቲቪ ጋር ሙሉውን ፕሮግራም ከ ዩቲዩባችን ላይ ያገኙታል።

https://youtu.be/7hYNny7d-NI?si=7AWtJK4WhXj20rqi

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
“በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
ኢሳ 26:3

©Fenan Befikadu
@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Daily Quiz

በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማነው?
Anonymous Quiz
59%
ዖዛ
18%
ናባል
14%
ሜምፊቦስቴ
9%
ዔር
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
▶️ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ! 🇺🇸 የሪፐብሊካን ተወካይ የሆኑት ትራምፕ፣ ዲሞክራቷን ካማላ ሃሪስን አሸንፈው በድጋሚ ወደ ነጩ ቤት ተመልሰዋል። ከዚህ በፊት 2016 ላይ ሂላሪ ክሊንተንን በማሸነፍ መንበሩን መጨበጣቸው አይዘነጋም። ትራምፕ ክርስትና ላይ ያላቸው አቋም፣ ድምፅ አጣለው ብለው ሳይፈሩ በድፍረት ሁለት ፆታ ብቻ ነው ያለው የሚሉ፣ ግብረሰዶማዊነትን የሚቃወሙ፣ የመመረጥ…
▶️ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስራቸውን በፀሎት ጀመሩ! 🇺🇸

አዲሱ ተመራጭ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት Donald Trumpና ምክትል ፕሬዝዳንት JD Vance ወደ ነጩ ቤቱ ከመግባታቸው በፊት በSt. John ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነስርዓት አድርገዋል።
በፕሮግራሙ ላይ ታዋቂ ባለሃብቶችና ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች እንደነ Elon Musk, Mark Zuckerberg, Tim Cook, Jeff Bezos, Sundar Pichai, Joe Roganና ሌሎች ሰዎችም ተገኝተዋል።

ወደ ቤተመንግስት ከመመለሳቸው በፊት የእስራኤልና ሃማስን ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲስማሙ በማድረጋቸው ከብዙዎች አድናቆትና የመልካም እድል ምኞት የጎረፈላቸው ትራምፕ፣ ጦርነት ይቁም የሚለውን አቋመቸው ከምርጫው በፊት ሲያንፀባርቁ በብዛት ተስተውለዋል።
ብዙዎች አለም በእሳቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት ጊዜ ለውጥ ታሳየለች ብለው በተስፋ እየጠበቁ ነው።

መልካም የስራ ዘመን Mr President! 🇺🇸

@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/01/27 01:36:49
Back to Top
HTML Embed Code: