Telegram Web
Forwarded from Kingdom Sound Public
ዛሬ

ወርሐዊው የአምልኮ ምሽት
📌ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
      Yougo city church

Date : Thursday, Aug 15 2024
          ሐሙስ, ነሐሴ 09 2016

🕔ከ11:30 ጀምሮ

ኑ!  እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ
እንደገና ሌላ በረከት 😱
ያ መሲህ የተሰኘ የመስከረም ጌቱ ቁ3 አልበም ነሃሴ 26(Sep. 1) 📹YouTubeና 🎵Spotifyን ጨምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ይለቀቃል!

ነሃሴ 26 እንኳን በኛ በነሱም ሩቅቅቅቅ ነው 😪
ለማንኛውም በጉጉት እንጠብቅሻለን መስኪ

@christian_mezmur🌱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማንም ከንፈር እንዲመጥ ወይም React እንዲያደርግ አይደለም 😪
እዚህ ሃገር ህግ ካለ ሰሚ መንግስት ካለ ፍትህ እንዲሰጥ በሚል ነው!

ሁላቹም ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Petition ፈርሙ
https://chng.it/RNMNMvD4

#JusticeForHeaven

@christian_mezmur
ወደር የማይገኝለት የክርስቶስ ሊቀ ካህነት በቃሉ በርሐን የተብራራበት ትምህርት። ከተጠቀማችሁ በማካፈል ቤተሰብ በመሆን አብራችሁን አገልግሉ።
https://youtu.be/ysyfVBEXvk8?si=SY-pJ64iHqYKcecM
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN"...
Selam Desta Official
ዝማሬ🎙 ሳበኝ
ዘማሪ👥  𝓢𝓮𝓵𝓪𝓶 𝓓𝓮𝓼𝓽𝓪
የተለቀቀው📅 Aug 28, 2024
Size💾 7.8 MB
ርዝመት8:24
Quality🔊 128kbps (High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻️

      
      🔻🀄️🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዝማሬ🎙 “ ከሰማያት በላይ"
ዘማሪ Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
የተለቀቀው📅 Feb , 2024
Size💾 93MB
ርዝመት 11Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share


     🔻🀄️🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur
ከሰማያት በላይ - Kesemayat Be...
Apostle Yohannes Girma - Johnny
ዝማሬ🎙 “ ከሰማያት በላይ"
ዘማሪ Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
የተለቀቀው📅 Feb , 2024
Size💾 10MB
ርዝመት 11Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share


     🔻🀄️🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።
Daniel Amdemichael VOL. ...
Daniel Amdemichael
ዝማሬ🎙 “ይመጣል” (NA)
ዘማሪ 👥 Daniel Amdemichael
የተለቀቀው📅 Sep, 2024
Size💾 4MB
ርዝመት 4Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share


     🔻🀄️🀄️ሉን🔻
@christian_mezmur
@christian_mezmur
🌼🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🌸 🔤🔤🔤🌹🌼

እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳቹ!
Baga bara 2017 tiin nagaan isiin gahee!
እንኳእን 2017 ሐዱሽ ኣመት ብሰላም አብፀኸኩም!

@christian_mezmur💛
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
Channel photo updated
አዲሱ የቻናላችን ሎጎ 😍

በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ ልንመጣ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው 🙌🏾
እልፍ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን፣ ማህበራዊ፣ እንዲሁም ለናንተ ሽልማት የሚያሰገኙ ትንሽ ወጣ ያሉ ይዘቶችን ይዘን እየመጣን ነው 👍
እስካሁን ያሳያቹንን ትግስት አሁንም ስለማትነፍጉን እናመሰግናለን 🫡🫶🏽
ተባረኩ! 🥰
@christian_mezmur ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ቤተሰቦች !
ትናንት ባልናቹ መሰረት እናንተን የሚያሳትፉ ሽልማት ሚያስገኙ ነገሮች አይጠፉም ብለናቹ ነበር 🤗
ዛሬ ለምን ከዚ አንጀምርም ብለን አሰብን አብዛኛው የቻናላችን ቤተሰብ ታዳጊና ወጣት ስለሆናቹ ስለ ኳስ የቀረበ መጠይቅ ነው፣ የናንተን መልስ አይተን ይገምቱ ይሸለሙ ይኖረናል ⚠️ለአንድ ሰዓት ብቻ የሚቆይ
Anonymous Poll
41%
አያለሁ እከታተላለሁም 🇦🇷🇵🇹🤓
30%
አንዳንዴ አያላሁ 🤷🏾‍♂
29%
አንተ ምንድነው ኳስ 😏
ድምፅ ከሰጣቹት ውስጥ ወደ 70% ገደማ ወደ ኳሱ አለም አለበት 😁
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚጀመርውን ጨዋታ ውጤት ቀድሞ ለገመቱ ሁለት ቤተሰቦች የ50 50 ብር የካርድ ስጦታ ያገኛሉ

Mancity🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs Arsenal🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⚠️ህግ
edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም!
ቀድሞ መመለስ ነው የሚያሸልመው 😎
እስከ 12:30 ብቻ

ኳስ የማትወዱ ቤተሰቦቻችን እንደማይደብራቹ ተስፋ አለን 🤗😂

@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Kirb New
Daniel Amdemichael
ዝማሬ🎙"ቅርብ ነው"
ዘማሪ 👤 Daniel A.Michael
Size💾  13.2 MB
የተለቀቀው📆  Sep 2024
ርዝመት 5:44 
Quality😀 320 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
▶️⭐️⭐️⭐️⭐️

ዘወትር ሰኞና እሮብ ማታ 3 ሰዓት ላይ ሽልማት የሚያሰገኝ 1 መንፈሳዊ ጥያቄ ይኖረናል!

⚠️ህግ
➡️edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም!
➡️ቀድሞ ትክክለኛና ሙሉ መልስ የሰጠ አሸናፊ ነው!
➡️በአንድ ሰው ከአንድ በላይ መልስ በኮሜንት ሴክሽን ላይ ከተመለሰ እንደ መልስ የመጀመሪያውን ነው የምንቀበለው!
➡️ጥያቄው ተጠይቆ ከ20 ደቂቃ በኋላ የሚመለሱ መልሶች ለሽልማት አያበቁም!

ፍላጎታቹን በreaction አሳዩን 😍
ለሌሎችም #ሼር📱 ያድርጉ!

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
▶️ጥያቄ💬

መፅሐፍ ቅዱስን እኩል ለሁለት የሚከፍለው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ?

መልሱን በComment section💬

⚠️ህጎቹን ከላይ ተመልከቷቸው
@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/02/10 22:11:37
Back to Top
HTML Embed Code: