Telegram Web
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇


#የኢየሱስን_ሰባት_እኔዎች

1. #እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ (ዮሐ 6:35)
2. #እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ (ዮሐ 8:12)
3. #እኔ የበጎች በር ነኝ (ዮሐ 10:7)
4. መልካም እረኛ #እኔ ነን (ዮሐ 10:11)
5. ትንሳኤ እና ሕይወት #እኔ ነኝ (ዮሐ 11:25)
6. መንገድ፣ እውነት እና ሕይወት #እኔ ነኝ (ዮሐ 14:6)
7. እውነተኛ የወይን ግንድ #እኔ ነኝ (ዮሐ 15:1)
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ውሎህን ከነዚህ 5 (አምስት) ሰዎች ጋር አድርግ

1. ንቁ (አዋቂ)
2. ለለውጥ የተነሳሱ
3. ቀና አመለካከት ያላቸው
4. የፍቅር ልብ ያላቸው
5. አመስጋኝ
     
በእርግጥም ውሎህ ከነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ከሆነ አንተ የነዚህ ባህሪያት ባለቤት ትሆናለህ።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
Live stream started
Live stream finished (41 seconds)
Live stream started
Live stream finished (28 seconds)
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ዛሬ ላይ የምንኖረው #የህይወት_አይነት #ያለፈው ጊዜያችን የህይወት ልምምድ #ድምር_ውጤት ነው።

#ዛሬ ላይ ያለ #መልካም ሆነ #ክፉ የህይወት መልክ #የትላንትና_እርምጃችን የቀየሰው ጎዳና ነው።

#ዛሬ ፦ ዛሬ ብለን ስንል በዛሬ ውስጥ #ጊዜ#ውሳኔና#ተግባር እነዚህ ሶስቱ እጅግ ወሳኝ ሆነው #ትናንት በሚባል #ሚዛን_እየተመዘኑ #ነጋችንን_እንድንሰራ ይረዱናል።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ሰው_ሁሉ_ከእግዚአብሔር_የተቸረው ሁለት ዋና ነገሮች አሉ። እነርሱም #አእምሮ እና #ልብ ናቸው።

ሰው #በአእምሮ እና #በልብ ላይ ተመስርቶ #ነገሮችን የመለየት ፣ የመምረጥ ፣ እውቅና የመስጠት እና የመወሰን #አቅሞች_እንዲኖሩት ያደርጉታል።

ሰዎች #በየትኛውም እና #በማንኛውም ምርጫና ውሳኔ ላይ የሚጠቀሙት #አእምሮአቸውን እና #ልባቸውን ነው።

አንድ #እውነት_እንድታውቁ እፈልጋለሁ #አእምሮ እና #ልብ ፍጹም የተለያየ #የስራ_ዘርፍ ቢኖራቸውም #ፍጹም_የጠበቀና ሊለያይ #የማይችል_ህብረትም አላቸው።

#አእምሮ_ፈጽሞ_ማፍቀር አይችልም። ነገር ግን #ፍቅር_ምን_እንደሆነ_እውቀቱ አለው።
#ልብ_ፈጽሞ የነገሮችን #ምስል ማከማቸት አይችልም። ነገር ግን ነገሮችን  #በመልካምም_በትዝታ ይሁን #በመጥፎ_በትዝታ  የመያዝ #ብቃት አለው።

#አእምሮ ሁል ጊዜ #ውጤት_ተኮር ሲሆን
#ልብ ደግሞ #እርካታ_ተኮር ነው።

ሁልጊዜ #አእምሮ_በእውቀት ይታደሳል።
ሁልጌዜ #ልብ_ከአእምሮ በሚያገኘው #እውቀት_አይኑ_ይበራል

@Hiskelboy
Group 👉 @Covenantsons
Channel 👉 @christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#አንዳንድ_ሰዎች_አሉ

#በመንገዳቸው እንድትሄድ #መንገድህን የሚቀሙ ፤ #እነሱ በፈሰሱበት ሸለቆ #እንድትፈስ ሸለቆህን የሚያፈርሱ ፤ #እነሱ የወጡትን ዳገት እንድትወጣ #ያንተን ቁልቁለት የሚቆፍሩ....

እንደዚ አይነት #ሰዎች የራሳቸውን ስኬት ማሳካት #ያልቻሉ ፤ ህልማቸውን መኖር #ያቃታቸው ፤ ማንነታቸው #የተቀሙ ፤ እራሳቸውን በሰው ህይወት ደግመው መኖር #የሚመኙ ሰዎች አሉ።

#እናንተ በፍጹም ሰዎች እራሳቸውን ደግመው በእናንተ ውስጥ እንዲኖሩ አትፍቀዱ። #እናንተ የራሳችሁን ህልም መኖር ጀምሩ። #እራሳችሁን ስትሆኑ ብቻ ነው እውነተኛ ስኬትን ማሳካት የምትችሉት።

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
#እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ
እንኳን ለ 30ኛ የጋብቻ ክብረ በዓል እግዚአብሔር አደረሰሽ
#ሁሌም_ኑሪልኝ
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#መጓዝ በማልፈልገው መንገድ #ለመጓዝ ግዴታ ውስጥ ከገባሁ መምረጥ ያለብኝ #መንገድ ይህ ብቻ ከሆነ #ዝንት_አለም ቆሞ እቀራለሁ እንጂ እግሬን #የስንጥር ያክል #ለመጓዝ አላነሳም።

እኔ #ስኬቴን ምመዝነው መዳረሻው ላይ በመቆሜ ብቻ ሳይሆን #ስኬቴ ጋር ለመድረስ የመረጥቁት መንገድና የተራመድኳቸው እያንዳዱ እርምጃዎች #እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ናቸው ወይ የሚል ነው።

#እግዚአብሔርን ያላከበረ የህይወት ጉዞ በፍጹም #እግዚአብሔርን የሚያከብር #ስኬት ላይ መድረስ አይቻልም።

የትም #ፍጪው_ዱቄቱን አምጪው ጨዋታ #በእኔ ህይወት አይሰራም።

#እናንተስ?

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ስኬት_ምንድን_ነው ?

ምን ሲሆንልን #ተሳካልኝ እንበል ?

ብዙዎች #ስከኬታቸውን ከተወለዱበት #ሀገር ፣ ከወላጆቻቸው ከሚኖሩበት #የኑሮ_ደረጃ ይጀምራሉ...

የትኛውንም ነገር ሲከውኑ  አጠገባቸው ካለ #ዘመድ  ፣ #ጓደኛ እና #ጎረቤት እራሳቸውን እና የራሳቸውን ነገር በማነፃፀር #ተሳካ አልያም #አልተሳካም በማለት #ስለስኬት ትንተና ይሰጣሉ።

ግን ግን🤔....

#ለእኔ_ስኬት ከውጪ አይተን ወደ ውስጣችን የምንከተው ሳይሆን #ከውስጣችን ወደ #ውጪው የምንገልጠው #ድንቅ_የሕይወት አላማ ነው።

#አኛ ምናየዉ #አኛ ምናስበው #እኛ ምንኖረው #እኛ ሌሎችን ለማሳተፍ ፈቃድን ምንሰጥበት የሌሎችን #አስተያየት ሰምተን ምናክልበት እንጂ #ማናፈርሰው ጉዳያችን ነዉ።

ስለዚህ ማድረግ ፈልገን  ምናደርገውን ሁሉ #ድርጊት ጋር ደርሰን ሲደረግ ሳይሆን #ሀሳብ እያለ የሀሳቡ ምንጭ ጋር #ስኬት ይጀምራል።

#ምንጩ ከውስጥ ከሆነ ገና ተደርጎ ሳይታይ #እሱ_ስኬት ነው!

#ስኬታችንን ላልተረዱን #ማስተባበያ ማንሰጥበት ፤ #ተፎካክረን ማንበልጥበት ማናንስበትም ፤ #የእኛ ብቻ የሆነ #በእኛ እሚያምርበት #ውስጣችን ያለ እንጂ #ከውጪ አንፈልግም!

ከሁሉም #ሚበልጥ እና የሁሉም #መደምደሚያ የሆነው #ስኬት ግን ደግሞ #የእኛ_ሰሪ እና #ባለቤት የሆነው #ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው!

#እሱ_ያለው_ተሳክቶለታል
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ጺሆን_አለማየሁ
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ተግዳሮቶች ወደ #እኛ የሚመጡት የተሻሉ እንድንሆን እንጂ የማንጠቅም እንድንሆን አይደለም። 

በፈተናዎች ውስጥ
#ጥበብ አለ። እሱን ፈልገን ማግኘት አለብን።

ነገሮች ሁሉ ቀላል ቢሆኑ በህይወታችን
#ጥንካሬን እና #ብርታትን አናገኝም።

#ህይወት ሲከብድ የበለጠ ጠንካራ ለመሆን #ራስህን ታዘጋጃለህ።

#ሕይወት በፈተና የተሞላች ናት ፥ ምክንያቱም #እግዚአብሔር እምነትህ #ጠንካራ እንዲሆን ስለሚፈልግ።

#ራስህን በፈተናዎች ውስጥ ካላየህ #ነገ ምን መሆን እንደምትችል #በፍጹም አታውቅም።

በእያንዳንዱ
#አዲስ_ፈተና ውስጥ #እግዚአብሔርን አመስግን ፥ ምክንያቱም ባህሪይ ይገነባልና።

#ሕይወትን አስደሳች የሚያደርጉት ተግዳሮቶች ናቸው። ፈተናዎችን በማሸነፍ ውስጥ ትልቅ #ደስታ አለ።

#ራስን ለማሻሻል ከምታደርገው #ፈተና የበለጠ #ፈታኝ ነገር የለም!!!

አስቸጋሪ ጊዜያት ሲያጋጥሙህ ተግዳሮቶች ሁሉ
#አንተን ለማጥፋት እንዳልተላከ እወቅ።

#ፈተና ወደ ስኬትህ ለማድረስ ፣ የበለጠ በእውቀት ለማደግ እና #አንተን ለማጠናከር ነው። ስለዚህ እንደ #ጠጢብ ሰው የሚያጋጥሙህን ፈተናዎች ተጠቀምባቸው።

#እግዚአብሔር አንድ መጠቀሚያ መንገድ አለው። እርሱም አንተን ለማነቃቃት ሁልጊዜ አዲስ ፈተና ያዘጋጅልሃል። #እግዚአብሔርም በፈተናው ውስጥ እንዲረዳህ ፍቃድህን ይጠይቃል።

ከማንኛውም ችግር
#ስትሸሽ #ከበረከትህ እና #ከስኬትህ ትሸሻለህ።

የህይወት ትልቁ ፈተና
#አንተን እንደማንኛውም ሰው ለማድረግ እየሞከረ ባለው አለም ውስጥ አንተ #እግዚአብሔር እንዳለህ ለመሆን መወሰን ነው።

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በህይወትህ ላይ ፥ #ችግሮች#መከራዎች እና #መሰላቸቶች ሲፈጠሩ ፥ ማድረግ ያለብህ ነገር ቢኖር ፥ #በተፈጠረብህ እና #በማትፈልገው ነገር ውስጥ ፥ መሆንህ #ሲገባህ ፥ ዝም ብለህ ፥ #ከተፈጠሩት አስደሳች #ካሎኑ ነገሮች ፥ #ለነገ አስደሳች እና #የስኬት ህይወትህ ፥ #ትምህርትን ተማር።

#አንዳንዶች በደረሰባቸው #ነገሮች ምክኒያት ፥ #አብዝተው ይጮሃሉ ፥ እንዲህ ማድረግ ግን #መልካም አይደለም ፥ ምክኒያቱም #ጩህት ሰዎችን ወደ አንተ #የመሰብሰብ አይል አለውና ነው።

አየህ
#መጐዳትህ#መቸገርህ እና #ተስፉ_መቁረጥህ ፥ ወደ #ወሬኞች ጆሮ ከገባ ፥ #ትሰበራለህ

#አሁን ያለህበትን ሁኔታ ፥ #በሆድህ ዋጥ አድርገህ ፥ ወደ #ሰው ሳይሆን ፥ ወደ #እግዚአብሔር ጩህ።

ያኔ
#እግዚአብሔር ከችግሮችህ መውጫ #መንገድን ያዘጋጅልሃል።

#ለሚወዱት_ሰው_Sher_ያድርጉ!!!

@Hiskelboy
Group @Covenantsons
Channel @Christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ህይወት ተጽፎ ያለቀ የሚነበብ #መጽሐፍ ሳይሆን ፥ #እየተጻፈ የሚኖር በማያልቅ ግርምት የተሞላ ፥ በአጋጣሚዎችና በማይታመኑ አዳዲስ #ድራማዎች የታጀበ ፥ አስደናቂ #እረጅም የተስፋ #ጉዞ ነው።

#መጽሐፍትን ስታነብ የምታገኘው #እውቀት ሲሆን ከህይወት የምትማረው ግን በእሳት ተፈትኖ እንደነጠረ ወርቅ ውድ የሆነ #ጥበብን ነው።

#ከፊታችሁ አዲስ የህይወት አጋጣሚ #እየጠበቃችሁ ነው!!! ይህንን አዲስ የህይወት አጋጣሚ #ለመኖር ዝግጁ ናችሁ?
#ተጉዛችሁ የማታውቁትን አዲስ የህይወት መንገድ #ልትጓዙ ነው!!! ይህንን አዲስ የህይወት መንገድ #ለመጓዝ ዝግጁ ናችሁ?
ያማታውቋቸው #ሰዎች ወደህይወታችሁ ሊመጡ ነው!!! እነዚህን #ሰዎች ለመተዋወቅ እና እነርሱን #በረከታችሁ ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ?

ይህ #ስለፈለጋችሁ ሳይሆን በህይወት መንገድ መጓዝ #ግዴታችሁ በመሆኑ ልትጋፈጡት የሚገባ #እውነታ በመሆኑ ነው!!!

ለዚህ ነው ህይወት #ተጽፎ_ያለቀ የሚነበብ #መጽሐፍ ሳይሆን በደማቅ ቀለም እየተጻፈ የሚኖር #የማያልቅ_መጽሐፍ ነው የሚባለው።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Ye_Fikr_Tebib
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።


Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ማደግ የጤናማ #ሰው_መለኪያ ነው።

#አሁን ባለህበት #በጌታ_ደስተኛ ብትሆንም #ጌታ እንድትደርስበት ወደሚፈልገው ነገር ማደግህ ግን #ጌታ በአንተ #ደስተኛ እንዲሆን #ያደርገዋል

ስለዚህ በሁሉም #ጌታን በሚያከብር #አቅጣጫ #በሙሉ በፍጥነት #ማደግ አለብህ።

#ምናልባት እንደ #ጤፍ ቀስ ብለህ ታድግ ይሆናል #ፍሬህ ግን #እልፍ ነው።

#ምናልባት እንደ #ብና ታድግ ይሆናል #ፍሬህ ግን #ተወዳጅና_ውድ ነው።

#የምታድግበትን ወቅት #በትክክል ጠብቀህ #ካደክ በጊዜህ #ታፈራለህ በዚህም #ስኬታማ ትሆናለህ።

#መቼም ቢሆን #ጤፍና_ቡና እርስ በእርስ #ለማፍራትና ለማደግ #ተፎካክረው አያውቁም።

ምክኒያቱም #ሁለቱም የራሳቸው የሆነ #የማደጊያና_የማፍሪያ ጊዜ ስላላቸው። ያለዚያ ግን #የማይጠቅሙ እና #የማይወደዱ እንዲሁም #የማይፈለጉ ይሆናሉ።

#አንተም ከሌላ #ሰው_እድገት ጋር #አትፎካከር

#የአንተ የእድገትና የፍሬ #ጊዜ አለህ።

በዚያን ጊዜ #ጥቅምህ#ተፈላጊነትህ እና #ተወዳጅነትህ ይጨምራል።

#እኔ እንደዚ አምናለሁ፦ እንደ #ወንድሞቼ ሳይሆን #እግዚአብሔር በእኔ #ባየው_ልክ አድጋለሁ አፈራለሁም።

ስለዚ #ፈጽሞ ከማንም ጋር #የፉክክር አባዜ ውስጥ #አልጠመድም

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
Forwarded from Christsbelievers (🇭 🇮 🇸 🇰 🇪 🇱)
እግዚአብሔር ራሱን የአዳም አምላክ አድርጎ ያልገለጸው ለምንድን ነው? አብርሃም እንደ አዳም ኃጢአት እንደሠራ እናውቃለን። እግዚአብሔር ለምን የአቤል አምላክ ብሎ እራሱን አልጠራም?

ለምን እግዚአብሔር ይልቁንስ ራሱን የአብርሃም ፣ የይስሐቅ እና የያዕቆብ አምላክ ብሎ ጠራው?

ጌታችን ኢየሱስ በሥጋ ከአብርሃም ዘር እንደተወለደ በአዲስ ኪዳን ለምን ቀረበ?

በእነዚህ ሦስት እና በሌሎች ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት የቱ ላይ ነው?

እንግዲህ እርሱ ከእነዚህ ሦስቱ ሰዎች ጋር ቃል ኪዳን ከመግባቱ በተጨማሪ ፣ እነሱን እንደ ተወካይ አድርጎ ወስዷቸዋል።

❤️ እግዚአብሔር በአለም ውስጥ ሶስት አይነት ሰዎችን እንዲወክሉ ይመርጣቸዋል።

አብርሃም ምን አይነት ሰው ነው? እሱ የእምነት ግዙፍ ነው። እሱ እንደዚህ አይነት አምላክ ብቻ ቢሆን ኖሮ እኛ በእምነት ግዙፍ ስላልሆንን በተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንገባ ነበር።

እርሱ ግን የይስሐቅም አምላክ ነው። ይስሐቅ ምን ዓይነት ሰው ነው? እሱ በጣም ተራ ነው። በሚችለው ጊዜ ይበላል, እና እንደ እድል ሆኖ ይተኛል እሱ ደግ ሰው ወይም ክፉ ሰው አይደለም። ነገር ግን እግዚአብሔር የተራ ሰዎች ብቻ ሳይሆን የክፉ ሰዎችም አምላክ ነው።

የያዕቆብም አምላክ ነው። በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ያዕቆብ በብሉይ ኪዳን ከታዩት እጅግ የከፋ ሰዎች መካከል አንዱ ሆኖ ተሥሏልና።

ስለዚህም በነዚህ በሦስቱ አካላት እግዚአብሔር የአብርሃም የበላጭ አምላክ የይስሐቅ ተራ አምላክ የያዕቆብም አምላክ መሆኑን እየነገረን ነው።

እኔ እንደ አብርሃም ልዩ ነኝ እንበል ከዚያም እርሱ አምላኬ ነው። እኔ እንደ ይስሐቅ ተራ ነኝ እንበል ከዚያም እርሱ አምላኬ ነው። ከእናቴ ማኅፀን ጀምሬ እንደ ያዕቆብ ከወንድሜ ጋር በተጣላሁ ጊዜ ክፉ የሆንሁ ነኝ እግዚአብሔር ግን አምላኬ ነው።


#ዋችማን_ኒ
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ከባህሩ ዳር ቆሞ #ያለሰው እና #በባህሩ ላይ በጀልባ እየቀዘፈ ያለ #ሰው መካከል ባህሩን ስለሚያናውጠው ታላቅ #አውሎንፋስ እና #ባህሩ ስለሚናወጥበት #መንገድ መተንተንና መናገር እውነተኛውን #ስሜት መግለጥ #በሁለቱ_ሰዎች መካከል #ፈጽሞ የተለያየ እውነት አለ።

#እኔን_መረዳት የሚቻለው #እኔ ያለሁበት ቦታ ያለ #እኔ እየሆንኩ ያለሁትን እየሆነ #እኔ እየታገልኩ ያለሁትን እየታገለ #እኔ ያጣሁትን ያጣ #እኔ የተራመድኩ ባለሁበት መንገድ እየተራመደ #እኔ የወደኩትን የወደቀ #እኔ የደከምኩትን የደከመ #በኔ ጫማ የተጫማ #በኔ ቦታ የቆመ ብቻ ነው!!!

አንድ አባባል አስታውሳለሁ #በሜዳ ውስጥ እየተጫወቱ ያሉት #ተጫዋቾች እና #ጨዋታውን በሚመለከቱት #ደጋፊዎች መካከል ታላቅ የሆነ #ልዩነት አለ።


@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
2024/07/14 01:02:51
Back to Top
HTML Embed Code: