Telegram Web
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ግራ የሚያጋብኝ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች አሉ።

ያልተመለሱ የህይወት ጥያቄዎች ብዙ አሉ።

አዳዲስ ችግሮች ከፊቴ አሉ።

እጅግ ብዙ ነገሮችም አሉ።

ነገር ግን እኔ እንዲህ አምናለሁ....

ጻድቅ ግን በእምነቱ በሕይወት ይኖራል።
ዕንባቆም 2፥4

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
. #አእምሮን_ማንቃት
👇

"ሁሉም #ሰው የሚዋጋው የራሱ የሆነ #ውጊያ አለው ፤ ሁሉም #ሰው የሚታገለው የራሱ የሆነ #ትግል አለው ፤ ማንም #ሰው ነጻ ፣ ፍጹምና ከችግር የጸዳ ሆኖ በዚች #አለም ላይ አይኖርም።"

#ዳግማዊት_ክፍሌ (ዳጊ)
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ጥንካሬ እና #እድገት የሚመጣው ቀጣይነት ባለው #ጥረት እና #ትግል ብቻ ነው።

#ናፖሊዮን_ሂል
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ልብ የማይሞላ #ቋጥኝ ነው። በዚህ አለም በምታየው ነገር #አንዴ_ልትደነግጥ ትችላለህ እንጂ #ትላንት_የደነገጥክለት ነገር ሁለተኛ አያስደነግጥህም። #በኢየሱስ_ፍቅር ያልሞላ ልብ በሌላ በምንም ነገር #አይሞላም#የመስቀሉ ስራ በየቀኑ #የማያስደነግጠው_ሰው የእግዚአብሔርን ፍጽም ፍቅር አልቀመሰም።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በእኔና አንቺ መሀል የሆነው ነገር ሁሉ እንዲህ ነበር የሆነው #ልክ "እየተንቀለቀለ እንደሚንተከተክ እሳተ ጎሞራ እጅግ ታላቅ ውሽንፍርና አውሎ ንፋስ ቀላቅሎ በረዶ እንደሚዘንብበት አይነት"

#መታሰቢያነቱ ለማትታወቀው እርግብ😘
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

🖊 ለእግዚአብሔር የተጻፈ ደብዳቤ 📧

#የማይገቡኝ ብዙ ነገሮች በሞሉባት #አለም እንደምኖር አውቃለሁ። ነገር ግን #እንዲገባኝ የምትፈልጋቸውን ነገሮች በሙሉ #እንዲገቡኝ እፈልጋለሁ።

#አውቃለሁ ህይወት እጅግ #እረቂቅ_ሚስጥር ናት #ላንተ ግን ምንም ነገር #ሚስጥር ሆኖ አያውቅም።

#አውቃለሁ_የሚያጓጓኝ ነገር ቢመጣ ካንተውጭ #ወረት እንደሚሆን። #ላንተ ግን ምንም #የሚያጓጓህ ነገር የለም።

#አውቃለሁ_እቅዶቼ ሁሉ 100% እየተሳኩ አይደለም። #ላንተ ግን ምንም አይነት ነገር 101% ሳይሳካልህ #አያውቅም

#አውቃለሁ_እኔ ደክሞኛል። #አንተ ግን ፈጽሞ #ድካም አያውቅህም።

#አውቃለሁ_እኔ አቅቶኛል። #አንተ ግን ምንም #የሚሳንህ የለም።

#ምን_ልልህ_ፈልጌ ነው እኔ ካንተ ውጭ #ምንም ነኝ።
#ምን_ልልህ_ፈልጌ ነው እኔ #ያላንተ መኖር አልችልም።
#ምን_ልልህ_ፈልጌ ነው አንተ ለእኔ ብቸኛው የህይወት #ምክኒያቴ ነህ።
#ምን_ልልህ_ፈልጌ ነው አንተ በሌለህበት #አልኑር ፤ ባልተገኘህበት #አልገኝ ፤ የጠላህውን #ልጥላ ፤ የናከውን #ልናቅ  ፤ የወደድከውን #ልውደድ ፤ ባለህበት #ልኑር ፤ በተገኘህበት #ልገኝ

#እንድታውቅልኝ_ምፈልገው እጅግ ብዙ ነገር አለ ነገር ግን #በቃል_ልገልጠው አልችልምና #ልቤን መርምር #ኩላሊቴን ፈትሽና የወደድከውን #አድርግ!
     
@Ye_Fikr_Tebib የተላከ

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ህይወት ፍጹም ከስህተት እና ከውድቀት ነጻ የሆነች ብትሆን ኖሮ አሁን የምናውቃቸው እና የሚሆኑ ነገሮች ፈጽሞ ሌላ መልክ በኖራቸው ነበር።

ያን ሀገር እናፍቃለሁ ፍጹም ውድቀት አልባና ፍጹምም ንጽሕና ያለበትን ሀገር።

ለመራቅ የታገልኳቸው ነገሮች ለምን ይበልጥ ቀረቡኝ?
በብዙ እርቀት የምሸሻቸው ነገሮች ለምን ይበልጥ በቅርብ ቅርበት ተከተሉኝ?
የምጠላቸውን ነገሮች ለምን በጣም ወደድኳቸው?


ከራስ ጋር ትግል ፤ አሸናፊ የሌለበት የማያባራ ጦርነት ፤ ተመልሰው የማያልቁ ጥያቄዎች ፤ አዳዲስ እብደቶች ፤ በየለቱ የሚደረግ ፍልሚያ ፤ ማብቂያ ያለው የሚመስል ነገር ግን ማብቂያ የሌለው መልስ ፤ ደግሞ ሌላ ሚስጥር......

በፍጹም ተስፋ መቁረጥ አማራጭ የማይሆንባት በልብ የሚኖር የህይወት ዘመን ክፉ ጥረት....

ጣፋጭ ደግሞ መራራ ፥ አጭር ግን እረጅም ፥ ሙሉ የሚመስል ጎዶሎ ፥ ሳቅ የሆነ ለቅሶ ፥ ሀዘን የሆነ ደስታ.....

ብቻ ምስኪኑ ሰው.....

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

"እያንዳንዱ መከራ ፣ እያንዳንዱ ውድቀት ፣ እያንዳንዱ የልብ ስብራት ፣ እያንዳዱ የስሜት መዋዠቅ ፣ እያንዳዱ የህይወት ህመም እጅግ አስደናቂና ትልቅ የሆነ የየራሱ መልካም በረከት አለው።"
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ናፖሊዮን_ሂል
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ህልሞችህን ለማጣጣል ከሚሞክሩት ሰዎች ራቅ። ትናንሽ አእምሮዎች ያሏቸው ሰዎች ሁል ጊዜ ይሄንን ያደርጋሉና። ነገር ግን ታላላቅ አእምሮዎች ያሏቸው ሰዎች አንተም ታላቅ ሰው መሆን እንደምትችል አስረግጠው ያውቃሉ ለዚህም እርዳታቸውን ያለምንም ስስት አንተን ታላቅ ለማድረግ ይተጋሉ
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ማርክ_ትዌይን
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ህይወት እጅግ በብዙ ጥያቄዎች የተሞላች አለም ናት።

እርሶ መልስ መስጠት የሚችሉት ደግሞ እጅግ ጥቂት ለሆኑ የህይወት ጥያቄዎች ብቻ ነው።

ድብቁ ሚስጥር ሆኖ የሚኖረው ደግሞ መልስ መስጠት ካልቻልካቸው ጥያቄዎችህ ጋር ይቺን በጥያቄዎች የተሞላች አለም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለቀህ መሄድህ ነው
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

ሁል ጊዜ ችግሮችን ለመጋፈጥ ዝግጁ ሁን...

አንዳንድ ሰዎች በችግር ጊዜ ትተውህ ይሄዳሉ...

ዛሬ አንተ በችግራቸው ጊዜ ለነሱ አስፈላጊ ነህ...

ነገ ከችግራቸው ሲወጡ አንተ ለነሱ ምንም ነህ...

አንድ ቀን ብቻህን ልትቀር እንደምትችል እወቅ...

ያንተን ችግሮች አብሮ ለመታገል የማይፈልጉ ብዙ ናቸው...

ወሳኙ ነገር አንተ ችግሮችን ለማሸነፍ ልባምና ቆራጥ ሰው መሆን ነው...

ይህ እውነተኛ እና ተጨባጭ የህይወት ገጽታ ነው...

     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በድቅድቁ ጭለማ ውስጥ ታላቅ ብርሀን አያለሁ
ነገን መኖር የምፈልገውም ለዚህ ነው...


አውቃለሁ እያንዳንዱ ሰው የየራሱ የሆነ የህይወት መንገድ አለው... ነገር ግን ብዙዎች የራሳቸውን የህይወት መንገድ መጓዝ አቁመው ሰዎች ስለሚራመዱባቸው የህይወት መንገድ አስተያየትና ሀሳብ በመስጠት ተጠምደው ህልማቸውን መኖር ተስኗቸው በአጭሩ ተቀጭቷል...

እኔ ግን ይህ በፍጹም በኔ ህይወት እንዲሆን አልፈቅድም...

ምንም አይነት ዋጋ ያስከፍለኝ የራሴን የህይወት መንገድ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛን እየመዘንኩ መራመዴን እቀጥላለሁ.....

እርሶስ ምን ወስነዋል?

የራሳቸውን ትተው የሰው ከሚያዩትና ከሚያወሩት ወገን ኖት ወይስ የራሳቸው የህይወት መንገድ የሚያስከፍለውን ዋጋ ከፍለው ለመጓዝ ከወሰኑትና ከቆረጡት ወገን ኖት?

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንዴ #ስህተት መስራት! በፍጥነት ለማረም መሞከር...
አሁንም ሌላ #ስህተት መስራት! ይህንንም ለማረም መሞከር...
ደግሞ አዲስ #ስህተት መስራት! ተስፋ ባለማቋረጥ ለማረም መሞከር..

አውቃለሁ 1000 ጊዜ #ወድቄአለሁ...
ይህንን ደግሞ ፈጽሜ አውቃለሁ 1001 ጊዜ ተነስቼ #ቆሜአለሁ...

አለም ለሰው ልጆች የተለየች #የትግል_ሜዳ ናት...
በዚህ #የትግል_ሜዳ ተፋላሚዎቹ እጅግ ብዙና የተለያዩ ናቸው...

አንዱን #ታግለን በጣልን ቁጥር ሌላ 10 አይነት የተለያዩ #የሚያታግሉን ነገሮች ይጨመሩብናል...

#ከአንዱ_ችግራችን ጋር ብቻ የመታገል አባዜ ውስጥ ከገባን በችግሩ ሙሉ ለሙሉ #መሸነፋችንን ያረጋግጣል...
     
ችግሮቻችን #መጠናቸው እና #ክፋታቸው ከፍ ባለ ቁጥር የኛ ተስፋና የማሸነፍ #የድል_ስሜት እየጠፋ ተስፋ መቁረጥ #እየከበበን ይመጣል....

በዚ ወቅት ማድረግ ያለብን ነገር #ወገባችንን ታጥቀን #ካንገታችን ቀና ብለን #በሁለት_እግራችን ቆመን እንደ #ተራራ የከበዱንን ችግሮቻችንን አልንቀሳቀስ ብለው በፊታችን የቆሙትን ፈተናዎች #በእግዚአብሔር_ላይ ባለን እምነት ልንታገላቸውና #ድል ልናደርጋቸው ይገባል...

በዚህ አለም ላይ ስትኖር እንደ #አንበሳ አስፈሪ ፣ እንደ #ዝሆን ከባድ ፣ እንደ #ጭራቅ ቋጥኝ የሆነ ችግር እንኳን ቢያጋጥምህ #የምታሸንፍበት ብቸኛው መንገድ እሮጦ #በፍርሃት_አልጋ ስር መደበቅ ሳይሆን #በድፍረት_አደባባይ ወጥቶ ፊት ለፊት #መታገል እና #መግጠም ብቻ ነው።

#እኔ_የማምንበት አንድ አባባል አለ " ዛፉን የማትፈልገው ከሆነ ፥ ከላይ ወይም ከመሃል ወይም ደግሞ ከታች አትቁረጠው ከበቀለበት አፈር ከነስሩ ነቅለህ አቃጥለው ምክኒያቱም መልሰህ በፍጹም ድጋሚ አታየውምና።"

@Hiskelboy
Audio
.    #አእምሮን_ማንቃት
👇

           #ክርስትና

🗣    @Ye_Fikr_Tebib
sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯
      @christsbelievers
      @christsbelievers
      @christsbelievers
        🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

እሩቅ እንደሚሄድ ሰው ወገቤን ታጥቄአለሁ....

ከፊቱ ትልቅ ድልና ስኬት እንደሚጎናጸፍ ሰው ተዘጋጅቻለሁ...

ነገ እንደሚኖር ሰው አብዝቼ አስባለሁ...

ነገሮችን በትክክል ለማድረግና ለማከናወን እተጋለሁ...

በኔ ጥፋት ምንም ነገር እንዳይበላሽ አብዝቼ እጨነቃለሁ....

እኔ ማድረግ ያለብኝን ሁሉ እያደረኩ ነው!!!


ግን ግን ግን...

የሚያስጨንቀኝ ነገር ብዙ ነው...
የሚያሰጋኝ ነገር ብዙ ነው...
የምጸጸትበት ነገር ብዙ ነው...
የማለቅስበት ነገር ብዙ ነው...
የማዝንበት ነገር ብዙ ነው...
ልቤ የወረደበት ነገር ብዙ ነው...


የማውቀው የሚመስለኝ ነገር ግን የማላውቀው ነገር እልፍ ነው...
የምቆጣጠረው የሚመስለኝ ነገር ግን የማልቆጣጠረው ነገር እልፍ ነው...


ብቻ በአጠቃላይ በማልፈልገው መንገድ ፈልጌ የምጓዘው መንገድ አለ😭

እኔ ያለኝ ምርጫ ይሄ ብቻ እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃሉሁ አሁንም በአምላኬ በእግዚአብሔር እታመናለሁ !!!!
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.   #አእምሮን_ማንቃት
                 👇

" #ከትላንትና ጋር ካልታረቅን #ዛሬያችንን መኖር አንችልም"

#ትላንት ለሰራናቸው ጥፋቶች በሙሉ በይቅርታ መታረቅ ይኖርብናል።

ብዙ ሰዎች
#ትላንትን ማስታወስም ሆነ ማሰብ አይፈልጉም ፤ ምክኒያቱም #ከትላንትናቸው ጋር ተቀያይመዋል።

#ሰናይት_ተመስገን የስነልቦና ባለሞያ
Group @Covenantsons
Channel @christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ህይወት እውነተኛና ተጨባጭ ታሪኮች በየእለቱ የሚመዘገብባት #መጽሐፍ ናት።

#የትላንት እና #የዛሬ እያንዳንዱ ድርጊታችንን በራሳችን #የህይወት_እጆች የተጻፉ ናቸው።

#የህይወት_ታሪክ መጽሐፍ የምንፈልገውን ፥ ለሰው ጆሮ የሚጣፍጠውን ብቻ ሳይሆን ፥ #ውድቀታችንን እና #ቀሽም በሆኑ ውሳኔዎቻችን የከሰርናቸው #ኪሳራዎቻችንንም ፥ የሚመዘገብባት #መጽሐፍ ናት።

አዲስ ታሪክ #በህይወት_የታሪክ መጽሃፍህ መጻፍ ትፈልጋለህ???

ይህንን የማድረጊያ ጊዜው #ትላንት አይደለም ፥ ምክንያቱም እሱ የሚነበብ #ያለፈ ታሪክ ነው!
#ቅድም አይደለም ፥ እሱም ተጽፎ #ያለቀ የአንተ የታሪክ መጽሐፍ ነው!
#ነገ አይሆንም ምክኒያቱም ይህንን መጻፍ የምትችልበት የህይወት ታሪክ መጽሐፍ #በእጆችህ አይገኝም!

#አዲስ_የህይወት_ታሪክ መጽሐፍ መጻፍ የምትችልበት ብቸኛውና ትክክለኛው ጊዜ #አሁን ነው ምክንያቱም #አንተም_መጽሃፉም በእጅህ የሚገኝበት #ሁነኛው_ሰአት አሁን ብቻ በመሆኑ ነው።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                   👇

#ክርስትና ሁሉም ነገር #ይሳካልኛል በሚል #መሰረተ_ቢስ አስተሳሰብ ላይ #የተመሰረተ አይደለም።

#በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ያገኘናቸውን #በረከቶች በሙሉ እስከ #ፍጹም_ሙላት ደርሰን እንሞላለን የሚል #ዘላለማዊ ስኬትን እርሱም #እግዚአብሔርን የሚናፍቅ መጨረሻውን እርሱ #እግዚአብሔር ባለበት #ያደረገ #በመጨረሻም የስኬቱን ግብ #ከክርስቶስ ጋር #በክብሩ_ዙፋን ፊት አብሮ #በመኖር የበረከቱን አካል በመልበስ #የሚያረጋግጥ_እምነት ነው።

#ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ክብር ተስፋ በማድረግ #በሀሴትና_በደስታ ተሞልተው #የእግዚአብሔርን #ምህረት#ፍቅርና#ሁሉን_ቻይነት ላይ ብቻ #የሙጥኝ ብለው የሚኖሩት #ህይወት ነው።

   #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
@Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
2024/09/11 06:30:20
Back to Top
HTML Embed Code: