Telegram Web
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንዴ #ስህተት መስራት! በፍጥነት ለማረም መሞከር...
አሁንም ሌላ #ስህተት መስራት! ይህንንም ለማረም መሞከር...
ደግሞ አዲስ #ስህተት መስራት! ተስፋ ባለማቋረጥ ለማረም መሞከር..

አውቃለሁ 1000 ጊዜ #ወድቄአለሁ...
ይህንን ደግሞ ፈጽሜ አውቃለሁ 1001 ጊዜ ተነስቼ #ቆሜአለሁ...

አለም ለሰው ልጆች የተለየች #የትግል_ሜዳ ናት...
በዚህ #የትግል_ሜዳ ተፋላሚዎቹ እጅግ ብዙና የተለያዩ ናቸው...

አንዱን #ታግለን በጣልን ቁጥር ሌላ 10 አይነት የተለያዩ #የሚያታግሉን ነገሮች ይጨመሩብናል...

#ከአንዱ_ችግራችን ጋር ብቻ የመታገል አባዜ ውስጥ ከገባን በችግሩ ሙሉ ለሙሉ #መሸነፋችንን ያረጋግጣል...
     
ችግሮቻችን #መጠናቸው እና #ክፋታቸው ከፍ ባለ ቁጥር የኛ ተስፋና የማሸነፍ #የድል_ስሜት እየጠፋ ተስፋ መቁረጥ #እየከበበን ይመጣል....

በዚ ወቅት ማድረግ ያለብን ነገር #ወገባችንን ታጥቀን #ካንገታችን ቀና ብለን #በሁለት_እግራችን ቆመን እንደ #ተራራ የከበዱንን ችግሮቻችንን አልንቀሳቀስ ብለው በፊታችን የቆሙትን ፈተናዎች #በእግዚአብሔር_ላይ ባለን እምነት ልንታገላቸውና #ድል ልናደርጋቸው ይገባል...

በዚህ አለም ላይ ስትኖር እንደ #አንበሳ አስፈሪ ፣ እንደ #ዝሆን ከባድ ፣ እንደ #ጭራቅ ቋጥኝ የሆነ ችግር እንኳን ቢያጋጥምህ #የምታሸንፍበት ብቸኛው መንገድ እሮጦ #በፍርሃት_አልጋ ስር መደበቅ ሳይሆን #በድፍረት_አደባባይ ወጥቶ ፊት ለፊት #መታገል እና #መግጠም ብቻ ነው።

#እኔ_የማምንበት አንድ አባባል አለ " ዛፉን የማትፈልገው ከሆነ ፥ ከላይ ወይም ከመሃል ወይም ደግሞ ከታች አትቁረጠው ከበቀለበት አፈር ከነስሩ ነቅለህ አቃጥለው ምክኒያቱም መልሰህ በፍጹም ድጋሚ አታየውምና።"

@Hiskelboy
Audio
.    #አእምሮን_ማንቃት
👇

           #ክርስትና

🗣    @Ye_Fikr_Tebib
sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯
      @christsbelievers
      @christsbelievers
      @christsbelievers
        🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

እሩቅ እንደሚሄድ ሰው ወገቤን ታጥቄአለሁ....

ከፊቱ ትልቅ ድልና ስኬት እንደሚጎናጸፍ ሰው ተዘጋጅቻለሁ...

ነገ እንደሚኖር ሰው አብዝቼ አስባለሁ...

ነገሮችን በትክክል ለማድረግና ለማከናወን እተጋለሁ...

በኔ ጥፋት ምንም ነገር እንዳይበላሽ አብዝቼ እጨነቃለሁ....

እኔ ማድረግ ያለብኝን ሁሉ እያደረኩ ነው!!!


ግን ግን ግን...

የሚያስጨንቀኝ ነገር ብዙ ነው...
የሚያሰጋኝ ነገር ብዙ ነው...
የምጸጸትበት ነገር ብዙ ነው...
የማለቅስበት ነገር ብዙ ነው...
የማዝንበት ነገር ብዙ ነው...
ልቤ የወረደበት ነገር ብዙ ነው...


የማውቀው የሚመስለኝ ነገር ግን የማላውቀው ነገር እልፍ ነው...
የምቆጣጠረው የሚመስለኝ ነገር ግን የማልቆጣጠረው ነገር እልፍ ነው...


ብቻ በአጠቃላይ በማልፈልገው መንገድ ፈልጌ የምጓዘው መንገድ አለ😭

እኔ ያለኝ ምርጫ ይሄ ብቻ እንደሆነ ጠንቅቄ አውቃሉሁ አሁንም በአምላኬ በእግዚአብሔር እታመናለሁ !!!!
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.   #አእምሮን_ማንቃት
                 👇

" #ከትላንትና ጋር ካልታረቅን #ዛሬያችንን መኖር አንችልም"

#ትላንት ለሰራናቸው ጥፋቶች በሙሉ በይቅርታ መታረቅ ይኖርብናል።

ብዙ ሰዎች
#ትላንትን ማስታወስም ሆነ ማሰብ አይፈልጉም ፤ ምክኒያቱም #ከትላንትናቸው ጋር ተቀያይመዋል።

#ሰናይት_ተመስገን የስነልቦና ባለሞያ
Group @Covenantsons
Channel @christsbelievers
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ህይወት እውነተኛና ተጨባጭ ታሪኮች በየእለቱ የሚመዘገብባት #መጽሐፍ ናት።

#የትላንት እና #የዛሬ እያንዳንዱ ድርጊታችንን በራሳችን #የህይወት_እጆች የተጻፉ ናቸው።

#የህይወት_ታሪክ መጽሐፍ የምንፈልገውን ፥ ለሰው ጆሮ የሚጣፍጠውን ብቻ ሳይሆን ፥ #ውድቀታችንን እና #ቀሽም በሆኑ ውሳኔዎቻችን የከሰርናቸው #ኪሳራዎቻችንንም ፥ የሚመዘገብባት #መጽሐፍ ናት።

አዲስ ታሪክ #በህይወት_የታሪክ መጽሃፍህ መጻፍ ትፈልጋለህ???

ይህንን የማድረጊያ ጊዜው #ትላንት አይደለም ፥ ምክንያቱም እሱ የሚነበብ #ያለፈ ታሪክ ነው!
#ቅድም አይደለም ፥ እሱም ተጽፎ #ያለቀ የአንተ የታሪክ መጽሐፍ ነው!
#ነገ አይሆንም ምክኒያቱም ይህንን መጻፍ የምትችልበት የህይወት ታሪክ መጽሐፍ #በእጆችህ አይገኝም!

#አዲስ_የህይወት_ታሪክ መጽሐፍ መጻፍ የምትችልበት ብቸኛውና ትክክለኛው ጊዜ #አሁን ነው ምክንያቱም #አንተም_መጽሃፉም በእጅህ የሚገኝበት #ሁነኛው_ሰአት አሁን ብቻ በመሆኑ ነው።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                   👇

#ክርስትና ሁሉም ነገር #ይሳካልኛል በሚል #መሰረተ_ቢስ አስተሳሰብ ላይ #የተመሰረተ አይደለም።

#በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ያገኘናቸውን #በረከቶች በሙሉ እስከ #ፍጹም_ሙላት ደርሰን እንሞላለን የሚል #ዘላለማዊ ስኬትን እርሱም #እግዚአብሔርን የሚናፍቅ መጨረሻውን እርሱ #እግዚአብሔር ባለበት #ያደረገ #በመጨረሻም የስኬቱን ግብ #ከክርስቶስ ጋር #በክብሩ_ዙፋን ፊት አብሮ #በመኖር የበረከቱን አካል በመልበስ #የሚያረጋግጥ_እምነት ነው።

#ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ክብር ተስፋ በማድረግ #በሀሴትና_በደስታ ተሞልተው #የእግዚአብሔርን #ምህረት#ፍቅርና#ሁሉን_ቻይነት ላይ ብቻ #የሙጥኝ ብለው የሚኖሩት #ህይወት ነው።

   #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
@Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ምን የተለወጠ ነገር አለና ነው?
#ደሞስ ምን ያልተለወጠ ነገር አለ?
#ታዲያ_ለምን ሁሉ ነገር አዲስ ይመስለናል?
#ለምንስ ሁሉ ነገር አሮጌ እንደሆነ እናስባለን?

#ህይወት እንዲ ናት ተብላ ልትገለጽ ይቻል ይሆን?

#ምንም_ነገር አያገባኝም ልትል ትችላለህ ፥ ነገር ግን ስለ ሁሉ ነገር ከማንም በላይ የሚያገባህ #አንተ_ነህ

#መኖር ስለፈለግን የምንኖር ፥ #መሞትስ ስለፈለግን የምንሞት ይመስልሃል?

#ህይወት በጸሀይ መውጣት እና መጥለቅ መካከል እጅግ ብዙ የህይወት እሩጫዎችና አስደሳች እንዲሁም አስቀያሜ ገጠመኞች የታጀበች #ድራማ የሚመስል ቀጣይነት ያላት #ሂደት ናት!

ምናልባት #በኔና_በእርሶ መካከል ስለህይወት ያለን ንጽረተ አለማችን እጅጉን ይለያይ ይሆናል። ነገር ግን አንድ የሚያደርገን #እውነታ አሁን በዚህ ስአት ሁለታችንም #እየተነፈስን መሆኑ ነው።

     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በእግዚአብሔር ላይ እምነት ሲኖራችሁ ፥ ስለወደፊቱ ጊዜ መጨነቅ ታቆማላችሁ።

ማወቅ ያለባችሁ ሁሉም ነገር
#በእግዚአብሔር እጅ ላይ እንደሆነ ብቻ ነው።

#እናንተ ማድረግ ያለባችሁ ጉዞአችሁን ወደፊት መቀጠልና የምትችሉትን ብቻ ማድረግ ነው።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ሽማግሌ_ብራያን_ማቲሰን
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በህይወታችን የሚያጋጥመን እያንዳንዱ #ገጠመኝ እና #በህይወታችን የምናገኘው እያንዳዱ #ሰው#እግዚአብሔር ብቻ ሊያየው ለሚችለው #ነጋችን ላይ #በረከት እንዲሆኑ #ያዘጋጃቸው ናቸው።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#corrie_ten_boom
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#እምነት_እግዚአብሔር የምፈልገውን ያደርጋል ብሎ #ማመን አይደለም። #እምነት_እግዚአብሔር ትክክል የሆነውን ያደርጋል ብሎ #ማመን ነው።
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ማክስ_ሉካዶ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንዳንድ ጊዜ በጣም መጥፎ ሁኔታዎች #በእምነት ለመራመድ የተሻለ መንገድን ሊፈጥሩ ይችላል።

#እግዚአብሔር እምነታችን በአማራጮች ላይ እንዲመሰረት አይፈልግም።

ይልቁንም
#እግዚአብሔር በምህረቱ እና በቸርነቱ ላይ #ያለወላዋይነት ታምነው የሚጸኑትን ይሻል።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
               @Christsbelievers
               @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇


-በአንድ ወቅት #ዳዊት የበጎች እረኛ ነበር
👉 በሌላ ጊዜ #የእስራኤል ንጉስ ሆነ!

-በአንድ ወቅት #ሩት በእርሻ ውስጥ የሚገኝ ቅርሚያ ትቃርም ነበር ፤
👉በሌላ ወቅት ግን #የእርሻ_ባለቤት ሆነች!

-በአንድ ወቅት #መርደክዮስ ከቤተ መንግስት በር ውጪ የሚቀመጠው ሰው ነበር፤
👉በሌላ ወቅት #የንጉሱ_ቀኝ እጅ ሆነ!

💥 #አሁን ያለህበት መጨረሻህ አይደለም ፤ #እግዚአብሔር አንተ ላይ ምን እያደረገ እንደሆነም አታውቅምና ጽና!!!

#አንተም_በአንድ ወቅት እንዲህ ዓይነት ሰው ነበር ፥ #ዛሬ ግን እንዲህ ሆነ የምትባልበትን ጊዜው #ቀርቧል
     
     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ያልታወቀ_ጸሀፊ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#በመኖር ውስጥ ትልቁ #ክብር ያለው #በመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር #በመነሳት ነው።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ኔልሰን_ማንዴላ
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ህይወት ትርጉም ያለው የሚሆነው እግዚአብሔር #አብ በልጁ #በክርስቶስ በኩል #በአንተ ያየውን #በመንፈስ_ቅዱስ አይል መኖር ስትጀምር ብቻ ነው።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#የራስ ባልሆነ #እኔነት ስትሰቃይ የምትኖር ከሆነ #የኔ የምትለው #የራስ ነገር ምንም አይኖርህም።

እራስህን ስራ።
የኔ የምትለው ያንተ ነገር ላይ ብቻ ዋጋ ክፈል።
ያንተ ያልሆነውን የኔ ብለህ የምታስበውን ነገር ከህይወትህ አስወግድ።
በራስ መንገድ ነገሮችን መቋጨትን ተለማመድ።
ማንም ያንተን ነገር ግድ እንዲለው አትጠብቅ።


መሆን ያለብህን ያንን ሁን።
ማድረግ ያለብህን ያንን አድርግ።
መራመድ ያለብህን ያንን ተራመድ።
በውጤቱ እጅግም አትዘን እጅግም ደስ አይበልህ።


የተረጋጋህ ሰው ሁን።
ሁሉ አያስደንግጥህ።
ሆደቡቡነትህን ከህይወትህ አሽቀንጥረህ ጣል።
ጨከን በል እናም ከፊትህ ያለውን ያንን መንገድ በቆራጥነት ተራመድ።


ግራ ከሚያጋባህ አምልኮተ እራስ እራስልን አድን

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

በዙሪያህ ያሉ #አድካሚ ሁኔታዎችን #መስማት ከጀመርክ #ተስፋ_መቁረጥ የቅርብ ወዳችህ ይሆናል። እነዚህ ዙሪያህን የከበብህ #አድካሚ ሁኔታወችን ለመለወጥ #ጥረት ማድረግህን ከቀጠልክ ግን #ጀግንነትን ትላበሳለህ።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#እንባ እንደ ወንዝ ነው ፥ የልብ #ሀዘንን ይዞ ይሄዳል። ነገር ግን #እንባ የማይወስዳቸው የልብ #ሀዘኖችም አሉ።

ታዲያ እነዚህ
#ሀዘኖች ምንጊዜም በልባችን ውስጥ የማይጠፉ የየለት #ትውስታዎች ሆነው ይኖራሉ።

የበለጠ
#እንባ የማያጥበው ፥ #ልብ የማይሽረው ፥ ሀዘን የሚሆነው ደግሞ ፥ #በልብ የተወዳጁትን ፥ #በአካል የተሳሰሩትን ፥ #በአሳብ የተስማሙትን ፥ #በመንፈስ የተዋሃዱትን ፥ #የራሴ የሚሉትን #ሰው_ማጣት ነው።

<< #እንኳን ላገባሽ ባልሽ ፥ #እንኳን ለወለድሻቸው ልጆችሽ ፥ #እንኳን ለወለደችሽ እናትሽ ፥ #እንኳን ከአንድ ማህጸን ለተገኙት እህት ወንድምሽ ፥ #ለኔ ላወኩሽ ወዳጅሽ #አዘኑ ልቤን ጎድቶታል😭😭😭።>>


     #ኤርሚዬ_የኔ_ውድ_እህት😭😭😭😭
29-01-2017 መስከረም
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንድን ነገር በተሳሳተ መንገድ የመሥራት ፍርሃት ፣ ወደፊት እንዳንሄድ ሊያግደን ይችላል።

ውድቀት ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የጉዞው ወሳኝ አካል መሆኑን መረዳት አለብን ።

ከህይወት መማር የምንችለውም ከሞከርናቸው እና ከተሳሳትናቸው ነገሮች ነው።

ከእኛ የሚጠበቀው ምርጥ የምንለውን ውጤት ለማምጣት መትጋት ብቻ ነው።

ወደፊት ለመራመድ ቆርጠን የማንቀሳቀስ ከሆነ ወደኋላ በፍጥነት እየተመለስን ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው።

ህይወት ሁለትና ሶስት ከዚያም በላይ እድልን ልትሰጥህ ትችላለች ነገር ግን እድሎችን ባባከንክ ቁጥር በህይወት ሳለህ እራስህን የምትቀብርበት መቃብር በራስህ እጆች መቆፈር ትጀምራለህ።

ውድቀትን ወይም ስህተትንን ሳይሆን በደረስክበት ተደላድሎ መቀመጥን አምርረህ ልትጸየፈው ይገባል።


     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

አንድ ነገር ማስታወስ ያለብህ ፍጹም የሆነ ወደፊት የለም።

ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል እና ከጊዜ ወደ ጊዜ ይለወጣል።

አሁን ያለህ ውሳኔ ለዘላለም የሚቆይ አይደለም።

በጣም አስፈላጊው ነገር ደግሞ አንተ ደስተኛ መሆንህ ነው።

ምን ማድረግህ ደስተኛ እንደሚያደርግ አስብ እና በዚያ ላይ ትኩረት አድርግ።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#AI
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
.    #አእምሮን_ማንቃት
                  👇

#ቆራጥነት መከራ ሲደርስ #ተስፋ አለመቁረጥ ነው። 

#ቁርጠኝነት ህልምህን ወይም #ግብህን ወደ #ፍፃሜ_ማየት ነው። 

#ቆራጥ ስትሆን #በዓይነ ሕሊናህ #ግብህ ይታይሃል።

#እምቅ ችሎታህን #ለመጠቀም እና የምትፈልገውን #ሕይወት ለመኖር #ቆራጥ_ሰው ልትሆን ይገባል።

     #የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
         ━━━━━⊱✿⊰━━━━━

#ሱሊንስ_ስቱዋርት
Channel @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                @Christsbelievers
                 🔺🀄️🀄️ሉን🔺
2024/11/04 01:09:56
Back to Top
HTML Embed Code: