Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
Che news network
» Telegram Web
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የብራዚላዊው-የእግር-ኳስ-ንጉሥ-የፔሌ-ታሪክ-በብራዚላዊው-ጋዜጠኛ-ዐይን-12-30
Telegraph
የብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉሥ የፔሌ ታሪክ በብራዚላዊው ጋዜጠኛ ዐይን
*ብራዚላዊው የቢቢሲ ጋዜጠኛ ፈርናንዶ ዱዋርቴ ፔሌን ከአንድም ሁለት ጊዜ አግኝቶታል። እነሆ ትዝታውን እንዲህ ያካፍለናል። ፔሌን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት ለንደን ውስጥ ከአንድ የፈጣን ምግብ መሸጫ ሱቅ ደጃፍ ሳንድዊች ለመብላት ሲታገል ነው። ጊዜው መጋቢት 2015 ነበር። የእግር ኳስ ንጉሡ ፔሌ ‘ሰብዌይ’ ከተሰኘው የአሜሪካ ሳንድዊች ቸርቻሪ ጋር በገባው ቃል መሠረት ለድርጅቱ ማስታወቂያ አየሠራ ነበር። ከፔሌ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የብራዚላዊው-የእግር-ኳስ-ንጉስ-ፔሌ-ህልፈትን-ተከትሎ-የሀገራት-መሪዎች-ምን-አሉ-12-30
Telegraph
የብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ፔሌ ህልፈትን ተከትሎ የሀገራት መሪዎች ምን አሉ?
“እንደ እሱ ያለ 10 ቁጥር ተጫዋች በዚህች ምድር ላይ የለም”- የብራዚል ፕሬዝዳንት ሉ
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሩሲያ-አጋር-የሆነችው-ቤላሩስ-የዩክሬንን-ኤስ-300-ሚሳይል-መትቼ-ጣልኩ-አለች-12-30
Telegraph
የሩሲያ አጋር የሆነችው ቤላሩስ የዩክሬንን ኤስ-300 ሚሳይል መትቼ ጣልኩ አለች
ቤላሩስ የተኮሰው ሚሳይል ሆን ተብሎ ወይም በስህተት መሆን እያጣራሁ ነው ብላለች መከላከያ ሚኒስቴሩ የተመታው ሚሳይል በቤላረስ ድንበር ውስጥ አርፏል ብሏል የቤላሩስ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በትናንትናው እለት ቤላሩስ ከዩክሬን በሚያዋስናት ድንበር አቅራቢያ ኤስ-300 የተባለ የዩክሬን ሚሳይን መትቶ ጥሏል፡፡ መከላከያ ሚኒስቴሩ የተመታው ሚሳይል በቤላሩስ ድንበር ውስጥ አርፏል ብሏል፡፡ ቤላሩስ ይህን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የስልክ-አገልግሎት-በመቀለ-ከጀመረ-24-ሰዓት-ሳይሞላ-ከ220-ሺህ-በላይ-ጥሪዎች-ተስተናገዱ-12-30
Telegraph
የስልክ አገልግሎት በመቀለ ከጀመረ 24 ሰዓት ሳይሞላ ከ220 ሺህ በላይ ጥሪዎች ተስተናገዱ
ከአንድ ዓመት ተኩል በላይ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ባለፉት ሳምንታት በተለያዩ የክልሉ አካባቢ መሥራት ከጀመረ በኋላ ከተቀረው የአገሪቱ ክፍል እና ከመላው ዓለም በርካታ ሰዎች ወደ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጥሪ እያደረጉ ነው። የስልክ አገለግሎት ዘግየት ብሎ በጀመረባት የክልሉ ዋና ከተማ መቀለ ስልክ መሥራት የጀመረው ረቡዕ ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም. ምሽት ነበር። በዚህም ለረጅም ጊዜ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የሱዳኑ-ጄኔራል-በደቡብ-ዳርፉር-ግጭት-ከተቀሰቀሰ-በኋላ-ወደ-አካባቢው-ተልዕኮ-ይዘው-አቀኑ-12-30
Telegraph
የሱዳኑ ጄኔራል በደቡብ ዳርፉር ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ወደ አካባቢው ተልዕኮ ይዘው አቀኑ
ከኒያላ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው ቤሌይል በተባለው አካባቢ በተፈጠረው ሁከት በትንሹ 10 ሰዎች መሞታቸውን እና 25 ሰዎች መቁሰላቸው ተነግሯ የአካባቢው መንግስት የሰሞኑ ግጭት በዘላኖች የተፈፀመ ጥቃት ነው ያለ ሲሆን፤ ይህም ሰፊ ጦርነት ቀስቅሷል ብሏል የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ኃላፊ የተቀሰቀሰን አዲስ ግጭት ተከትሎ ባለፈው ሀሙስ ወደ ደቡብ ዳርፉር ኒያላ ከተማ ተልዕኮ በመምራት የጸጥታ ሁኔታውን…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በኢራን-ቢያንስ-100-ተቃዋሚዎች-የሞት-ቅጣት-እንደሚጠብቃቸው-ተገለጸ-12-30
Telegraph
በኢራን ቢያንስ 100 ተቃዋሚዎች የሞት ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገለጸ
የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ምንም ነገር ትንፍሽ እንዳይሉ ማስፈራሪያና ዛቻ እየደረሰባቸው ነውም ተብሏል በኢራን እስካሁን 476 ተቃዋሚዎች መገደላቸው የመብቶች ተሟጋች ድርጅት መረጃ ያመለክታል በኢራን ቢያንስ 100 ተቃዋሚዎች የሞት ቅጣት እንደሚጠብቃቸው አንድ የመብት ተሟጋች ድርጅት ገለጸ። መቀመጫውን ኖርዌይ ያደረገው የኢራን ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት (IHR) በዚህ ሳምንት እንዳስታወቀው - ታዳጊ ወንዶች…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ብራዚላዊው-የእግር-ኳስ-ፈርጥ-ፔሌ-ከዚህ-ዓለም-በሞት-ተለየ-12-30
Telegraph
ብራዚላዊው የእግር ኳስ ፈርጥ ፔሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ከዓለም ኮከብ ተጫዋቾች ቀዳሚው እንደሆነ የሚነገርለት ብራዚላዊው እግር ኳሰኛ ፔሌ በ82 ዓመቱ ሕይወቱ አለፈ። በ21 ዓመታት የእግር ኳስ ህይወቱ 1363 ጨዋታዎችን አድርጎ 1281 ጊዜ ኳስን እና መረብን በማገናኘት ክብረ ወሰኑን ጨብጧል። ለቢጫ ለባሾቹ ብራዚሎች 92 ጊዜ ተሰልፎ 77 ጎሎችን አስቆጥሯል። ሦስት የዓለም ዋንጫዎችን ያነሳ ብቸኛው ተጫዋች ፔሌ ነው። ከ1958፣ 1962 እና 1970 ድሎቹ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ከቻይና-በሚነሱ-ተጓዦች-ላይ-አገራት-የኮቪድ-ምርመራ-የሚያደርጉት-ለምንድን-ነው-12-30
Telegraph
ከቻይና በሚነሱ ተጓዦች ላይ አገራት የኮቪድ ምርመራ የሚያደርጉት ለምንድን ነው?
1.4 ቢሊዮን ሕዝብ ያላት ቻይና 3 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትተገብር የነበረውን የኮሮናቫይረስን ስርጭት ዜሮ የማድረስ ፖሊሲ ድንገት ስታቋርጥ በቀጣይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ግልጽ አልነበረም። ዝቅተኛ የክትባት መጠን እና ተፈጥሮአዊ የበሽታ መከላከል አቅም አለመኖር የኮሮናቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ያደርጋል። ቻይና ዜጎቿ ወደ ውጪ አገራት እንዳይበሩ ጥለው የነበረው እገዳ ስታነሳ አንዳንድ የቫይረሱ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አን-ሳን-ሱ-ኪ-ተጨማሪ-7-ዓመታትን-በእስር-እንዲያሳልፉ-ተፈረደባቸው-12-30
Telegraph
አን ሳን ሱ ኪ ተጨማሪ 7 ዓመታትን በእስር እንዲያሳልፉ ተፈረደባቸው
የማይናማር የጦር ፍርድ ቤት አን ሳን ሱ ኪ ለተጨማሪ 7 ዓመታት በእስር እንዲያስልፉ ፈረደባቸው። ይህም የቀድሞ የማይናማር መሪ በእስር እንዲያሳልፉ የተፈረደባቸውን ዓመታት ወደ 33 ከፍ ያደርጋል። ከሁለት ዓመት ገደማ በፊት የአገሪቱ ጦር በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጡትን አን ሳን ሱ ኪን በኃይል ገልብጦ ስልጣን ከያዘ በኋላ ፖለቲከኛዋ በቁም እስር ላይ ቆይተው ነበር። የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሜሲ-ሮናልዶ-ኔይማርና-ሌሎች-ተጫዋቾች-ስለ-ታላቁ-እግር-ኳስ-ተጫዋች-ፔሌ-ምን-አሉ-12-30
Telegraph
ሜሲ፣ ሮናልዶ፣ ኔይማርና ሌሎች ተጫዋቾች ስለ ታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ ምን አሉ?
ከፔሌ በፊት እግር ኳስ ስፖርት ብቻ ነበረ፤ ፔሌ ሁሉን ነገር ቀይሯል- ኔይማር
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ነባሩ-የደቡብ-ክልል-ሰሙን-ቀይሮ-አዲስ-ክልል-ሆኖ-ሊደራጅ-ነው-12-30
Telegraph
ነባሩ የደቡብ ክልል ሰሙን ቀይሮ አዲስ ክልል ሆኖ ሊደራጅ ነው
የጉራጌ የክልል ጥያቄ ዳግም ራሱን ከሚያደራጀው ክልል ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ተብሏል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የአሜሪካና-ቻይና-የጦር-ጄቶች-ለጥቂት-ከግጭት-መትረፋቸው-ተገለጸ-12-30
Telegraph
የአሜሪካና ቻይና የጦር ጄቶች ለጥቂት ከግጭት መትረፋቸው ተገለጸ
ክስተቱ የተፈጠረው የአሜሪካ የጦር አውሮፕላን በደቡባዊ ቻይና ባህር አቅራቢያ በመብረር ላይ እያለ እንደሆነ ተገልጿል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሩሲያ-ሰው-አልባ-አውሮፕላኖችን-የመምታት-መብት-የሚፈቅድ-ህግ-አወጣች-12-30
Telegraph
ሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን የመምታት መብት የሚፈቅድ ህግ አወጣች
ፑቲን፤ ምእራባውያን የተከፋፈለች ሩሲያን ለማየት እየሰሩ ነው ሲሉ ይከ ፑቲን በቅርቡ የአሜሪካ ፓትሪዮት አየር መከላከያ ስርአትን የማወደም በቂ አቅም አለን ማለታቸው አይዘነጋም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን የመምታት መብትን በተመለከተ አዲስ ህግ አውጥተዋል። ህጉ የደህንነት ክፍሎች የድሮን የርቀት መቆጣጠሪያ ምልክቶችን ወደ ሌላ አቅጣጫ እንዲቀይሩ፣ የቁጥጥር ፓነሎቻቸውን እንዲነኩ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሞትን-ለማስቀረት-እየሰራሁ-ነው-ያለው-አልቶሰ-ላብስ-12-30
Telegraph
“ሞትን ለማስቀረት እየሰራሁ ነው” ያለው “አልቶሰ ላብስ”
በርካታ ቢሊየነሮች ለመኖር ካላቸው ጉጉት የተነሳ ለዚህ ኩባንያ ድጋፍ እያደረጉ ነው
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በዋሽንግተን-የቻይና-አምባሳደር-የነበሩት-ኪን-ጋንግ-የቻይና-የውጭ-ጉዳይ-ሚኒስትር-ሆነው-ተሸሙ-12-30
Telegraph
በዋሽንግተን የቻይና አምባሳደር የነበሩት ኪን ጋንግ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሸሙ
ቻይናን ላለፉት 10 ዓመታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርንነት ያገለገሉት ዋንግ ዪ ከሀላለፊነታቸው ተነስተዋ
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/ሊቨርፑል-ከ-ሌስተር-ብራይተን-ከ-አርሰናል----የሱቶን-የፕሪሚር-ሊግ-ግምቶች-12-30
Telegraph
ሊቨርፑል ከ ሌስተር፤ ብራይተን ከ አርሰናል . . . የሱቶን የፕሪሚር ሊግ ግምቶች
ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ዌስት ሃም ብሬንትፎርድን ሲያስተናግድ ሊቨርፑል ደግሞ ከሌስተር ጋር ይጫወታል። ቅዳሜ ስድስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ቀሪዎቹ ሁለት ጨዋታዎች የፈረንጆች አዲስ ዓመት ዕለት እሑድ እንዲከናወኑ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶላቸዋል። የ17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ግምት የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱቶን እንደሚከተለው ቃኝቷቸዋል።
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/የኤርትራ-ሠራዊት-ከትግራይ-ከተሞች-እየወጣ-መሆኑን-ነዋሪዎች-ተናገሩ-12-30
Telegraph
የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ከተሞች እየወጣ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
ከኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ጎን ሆኖ የትግራይ ኃይሎችን ሲወጋ የነበረው የኤርትራ ሠራዊት ከቆየባቸው ተለያዩ ትግራይ አካባቢዎች እየወጣ መሆኑን ነዋሪዎች ተናግሩ። ቢቢሲ በሽረ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎችን አናግሮ መረዳት እንደቻለው ለወራት በከተማዋ የቆዩት የኤርትራ ሠራዊት አባላት እየወጡ ናቸው። ሮይተርስ የዜና ወኪልም ሦስት ነዋሪዎች ነግረውኛል ብሎ እንደዘገበው ከሆነ የኤርትራ ሠራዊት ከሽረ እንዳሥላሴ…
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/በዋሽንግተን-የቻይና-አምባሳደር-የነበሩት-ኪን-ጋንግ-የቻይና-የውጭ-ጉዳይ-ሚኒስትር-ሆነው-ተሸሙ-12-30-2
Telegraph
በዋሽንግተን የቻይና አምባሳደር የነበሩት ኪን ጋንግ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሸሙ
ቻይናን ላለፉት 10 ዓመታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርንነት ያገለገሉት ዋንግ ዪ ከሀላለፊነታቸው ተነስተዋል
Che news network
via
@telegraph
https://telegra.ph/አሜሪካ-ለታይዋን-180-ሚሊዮን-ዶላር-የሚያወጡ-የጦር-መሳሪያዎችን-ለመሸጥ-ተስማማች-12-30
Telegraph
አሜሪካ ለታይዋን 180 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጦር መሳሪያዎችን ለመሸጥ ተስማማች
ስምምነቱ ታይዋንን የግዛቷ አካል አድርጋ የምትመለከተውን ቻይናን ያስቆጣል ተብሏል ስምምነቱ የአሜሪካን ብሄራዊ፣ ምጣኔ-ሀብታዊ እና የደህንነት ጥቅሞችን እንደሚያስከብር ፔንታጎን ገልጿል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በታይፔ እና በዋሽንግተን መካከል በተደረገው የቅርብ ጊዜ የጦር መሳሪያ ስምምነት ለታይዋን ጸረ-ታንክ ስርዓትን በ180 ሚሊዮን ዶላር መሸጥን አጽድቋል። ፔንታጎን ታይዋን የቮልካኖ ጸረ-ታንክ…
Che news network
ለቻናላችን አዲስ ስያሜና ብራንዲግ ለመቀየር ስላሰብን የተሻለ ብላቹ ምታስቡትን በመምረጥ ይተባበሩን?
Anonymous Poll
44%
1, Addis News
44%
2, ወሬ ነጋሪ
13%
3, Addis hub
2025/01/14 02:32:24
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG