Apparently this thing is not accessible to people. Please tell me in the comments other sites where you get podcasts
Too many podcasts?
No such thing.
Here is an Amharic podcast we started with my friend.
This one is about life and living. And it is on YouTube.
Give us a spin and tell us what you think. https://youtu.be/mgH_IQDMmZI

YouTube
Bereka podcast S1E1
On this episode of Bereka podcast Helen and Loza talk about moving. በአዲሱ በረካ ፖድካስት ሔለን እና ሎዛ ስለሀገር መቀየር ያወራሉ።
ከሀገሬ ብወጣ ሀገር አገኛለሁ
የሰው ልጆችን ስሜት ሁሉ አውቃቸው የለም ወይ?
ጓደኛዋን ስታገኝ የምትስቀው ልጅ እኔ አልነበርኹም?
ተቀጣጥሮ ማውራትን አንድ ላይ ሆኖ መብላትን አጣዋለሁ?
እያወሩ መሳሳቅ ከደጄ ነበር።
ሁሉም የቀመስሁት እንጂ አዲሴ አይደለም
እንግዲህ እንግዳ ነኝ ማለት ተውኹ
@coffeeandscribblings
የሰው ልጆችን ስሜት ሁሉ አውቃቸው የለም ወይ?
ጓደኛዋን ስታገኝ የምትስቀው ልጅ እኔ አልነበርኹም?
ተቀጣጥሮ ማውራትን አንድ ላይ ሆኖ መብላትን አጣዋለሁ?
እያወሩ መሳሳቅ ከደጄ ነበር።
ሁሉም የቀመስሁት እንጂ አዲሴ አይደለም
እንግዲህ እንግዳ ነኝ ማለት ተውኹ
@coffeeandscribblings
Audio
As many people couldn't listen to the podcast on Spotify. Here is the second episode about Macbeth.
ማለቅ የተሳናቸው ጽሁፎች
ጽሁፍ 1
8፤ወደ፡ሰማይ፡ብወጣ፥አንተ፡በዚያ፡አለኽ።ወደ፡ሲኦልም፡ብወርድ፥በዚያ፡አለኽ።
9፤እንደ፡ንስር፡የንጋትን፡ክንፍ፡ብወስድ፥እስከባሕር፡መጨረሻም፡ብበር፟፥
10፤በዚያ፡እጅኽ፡ትመራኛለች፥ቀኝኽም፡ትይዘኛለች። ይላል እረኛው ንጉስ (ስድብ አይደለም።)
ከሰው ጋር መኖር ያንገላታው ሰው፣ ወደሰማይ ይውጣ። እንደጥጥ የተከመሩ ደመናዎች ያገኛል። እጅ ዘርግተው ቡጭቅ የሚደረጉ የሚመስሉ። ከዚህ ማን ዶላቸው? ያለተመልካች ያምራሉ።
ስራ የጠመመበት፣ መዳከር የበዛበት ሰው ወደሰማይ ይመልከት። ከሊቅ እስከደቂቅ የሚሆኑ የሰማይ ወፎች አሉ። ንስር ክንፉን አጠፍ ሳያደርግ በአየር ላይ ይንሳፈፋል። ቁራዎች በማን አለብኝነት
ይገላመጣሉ። (ቁራ በባህላችን መጥፎ ገድ አይደል? እፈራ ነበር። በአጋጣሚ ቁራዎች የሚያዘወትሩበት ቦታ ኖርሁ። ሲያሻቸው ይጣላሉ። ሲያሻቸው ተቃቅፈው ይቀመጣሉ። ሲያሻቸው ይታጠባሉ። ደግሞ ተቧድነው እባብ ይተናኮላሉ። ይጮኻሉ። ታዲያ የሌሉበት ቦታ ስቀይር፣ ናፈቁኝ። ቁራ የለም እንዴ እዚህ። ቁራ ደስ ይላል። እንደውም መልካም ገድ ሳይሆን አይቀርም።) ደግሞ እንደቀስት ያሉ ትናንሽ ወፎች አሉ። ብን ብን የሚሉ። ጭራቸው የረዘመ፣ ጸጉራቸው ወደላይ የተበጠረ። ቀለማቸው የሚያምር። ደቃቆች። ደግሞ ትላልቅ አሞራዎች።
ሰማይ ሁሌ አዲስ ነው አለች አንዲት ጓደኛዬ።
ፍቅር እየያዘ ያመለጠው አኩኩሉ ያጫወተው ሰው ቢኖር ራሱን ከዛፎች መኃል ይውሰድ። ዛፎች መተከላቸውን አይቶ አለመሞኘት፣ ያውቃሉ ብዙ ነገር። ዝም ብሎ እንደሚያስተውል አዛውንት የታዘቡት ብዙ አለ።
ጽሁፍ 2
Someone just said nothing suffers more than your writing in your life and it made me really concerned.
It is very true. I give everything else time but my writing. I don't know why.
But I want to change that.
So I am writing nonsense. To get back to it. To ease the flow.
A lot of people speak French here. But it is a different kind of French. It is not the French the French speak. They have made it their own.
Now, despite learning French on Duolingo for years and even other platforms, I can't say much.
Can I listen? Yes. I can understand ehat they are saying.
And I say, oui.
Ahhhh
'C'est vrai'.
And sometimes when I have gathered myself together well, 'Desole'.

It is very important to examine our childhoods. I have started to believe these days.
I have found childhood to be a scary place. Not because scary things happened to me but because I find my decisions and thoughts to be immensely influenced by events that happened when I was a child.
‘That is it. The deed is done. I am this’. I thought.
But reclaiming power comes with thinking no I am not.
Hey I could act like this because I was told to but I choose not to.
Reclaiming choice.
Probably why this book is one of my favorites. Fun home by Alison Bechdel.
Alison so skillfully, so poetically, so comically explores the dungeons of her childhood. Looks through memoirs, notes, photographs and recordings to find out about her childhood and the father she lost.
Is it easy? No. It is difficult to read even for the reader who went through a remotely similar thing. But it is very brave. It is very liberating.
Our relationships with our parents are like any other. It is two people who are different trying to make something work together. That something being you hopefully.
We all end up screwing up despite our intentions. If our parents also could trace back, we have fucked them up the same way. Not the same way… in some way.
It is the human condition.
As Alison finds out at the end we all are more similar in ways we can’t even fathom.
Alison ends Fun home with the note that her father caught her every time she raced downwards to the sea like Icarus.
And I think our journeys to our childhood should also conclude with the realization that our parents tried their best. This is the best they could have done with their abilities economically, spiritually, geographically or personally.
I think it should end with being kind to our parents because truly there is no other way. After all, it is their first time being our parents.
Please read Fun home by Alison Bechdel.

I don't know what to read. I have like four books on my hand and I have been trying to decide what to read for almost two weeks now. It is good to let others decide.
Anonymous Poll
44%
Wuthering heights (I have the hard copy but the font is so small. I haven't read it though)
10%
Are you my mother? (Sequel of fun home; a graphic novel)
15%
The vegeterian (Han Kang because she won the nobel prize)
31%
My brilliant friend (Daniel from Instagram can't stop talking about the writer: Ella Ferrante)
መታደል ነው ነው የምለው እኔ።
የሰነበተ ወቅት ሲቀየር ያያልና እንደሰንባች (ሰንባች ይባላል?) እንደኗሪ ይህች ተራራማ ከተማ ኪጋሊ ወቅቷ ተቀይሮ ዝናብ በዝናብ ስትሆን አየን።
ሳስበው አኗኗሩ ራሱ ለዝናብ የሰጠ አይደለም። እንዲሁም ሰው የማይበዛባቸው መንገዶቿ ምድረ በዳ ይሆናሉ። የአንድ ሺህ አንድ ሌሊት ተረት ትመስላለች። የተወረረ ከተማ። (ከተሞች አይገርሙም? ህዝባቸውን ይመስላሉ። ነው ወይስ የተገላቢጦሽ? ባለፈው የሀይቅ ከተማ ስንሄድ ሰዎቹ ሀይቅ ይመስላሉ? የሀይቅ መዝናናትም የሀይቅ ጥልቀትም አለባቸው። ይባላል?)
ታዲያ ዝናብ ያስቃል በኪጋሊ። ዋነኛ መጓጓዣው ሞተር ሳይክል ነው እንግዲህ። እሱ ደግሞ መጠለያ የለውም። ታዲያ ያ ሁሉ ጥንድ ጥንድ ሆኖ ሽር የሚል ሰው ዝናብ ሊመታ ነው። ያላሳፈሩት ሞተረኞችም ቢሆን በሞተር ተራዎች እና በጥጋጥጎች መጫወት እና ጸጉር ማበጠራቸው ይቃወስባቸዋል።
ሞተራቸውን አቁመው አቅራቢያው ያለ መጠለያ ጥቅጥቅ ብለው ይጠላሉ።
አሁን ትላንት ሲዘንብ መኃል መንገድ ላይ ነበርን እኔ እና ሞተረኛው። ብርድ እና ንፋሱ አይጣል ነው። መሪው ላይ ያሳረፋቸው እጆቹ በውሃ ይረጥባሉ። በጭንቅላታችን ያጠለቅነው ሄልሜት በዝናብ ጠብታዎች ይቀልማል።
መቆም አይወዱም። ሩጫቸው ከጊዜ ጋር ነው። በፍጥነት ካለፉት ያኛው ሰፈር እንደማይዘንብ ስለሚያውቁ መቆም አይወዱም።
እንዲህ ትንሽ እንደነዳን ሞተራቸውን ዘርረው መዐት ሞተረኞቹ ከነአብረቅራቂ ልብሳቸው የተጠለሉበት ነዳጅ ማደያ ደረስን። እንግዲህ በዚህ መኃል፣ እንደእኔ ያሉ ተሳፋሪዎችም አሉ። እኛ ደግነቱ አልወረድንም። ትንሽ አሳልፈን ሄድን።
ዝናብ እወዳለሁ። እንዲህ ያነጋግራል።
@coffeeandscribblings
Photo courtesy: Afomia Admasu

Here is yet another episode that I published which you may not be able to listen to.
የማውቃቸው ቃላት ጠፍተውኝ ነው ወይስ ከድሮም የቃላት ሀብታም አልነበርሁም? የሚሰማኝን ስሜት ናፍቆት ብዬ ላሳንሰው አልችልም። ጣሽሀንብሱዝ የሚል ነገር ብዬ በአዲስ ቃል ልጠራው እፈልጋለሁ።
እዚህ አባት አያለሁ። በጎን እና በጎን ካኪ ወረቀት የሸጎጠ። ንጹህ ግን አርጀት ያለ ሱፉን ለብሶ።እግሮቹን ነጠቅ ነጠቅ እያደረገ፣ የጸሀይዋን ማቆልቆል እያየ ወደቤቱ የሚሮጥ። አየዋለሁ። አየዋለሁ። ግን የማየው እሱን አይደለም። አባቴን ነው። ጋሽ ጸጋዬን ነው። ጋሽ ተረፈን ነው። ደም እየመሰለች በምትጠልቅ ጸሀይ ወደቤት የሚገሰግሱ የሰፈሬን አባቶች ነው። ገብቶ በማላውቀው ቋንቋ እያወራ… የማላውቀውን ነገር… ለማላውቃቸው ልጆቹ እንደሚሰጥ አውቀዋለሁ። ግን የማየው የማውቃቸውን የሰፈሬን አባወራዎች ነው። ይሄ ምን ይባላል?ጣሽሀንብሱዝ ብለው ማን ይከሰኛል?
ሞተረኞች አያለሁ። በስራ ላይ። ሊያምታቱኝ ይሞክራሉ። ሊያደናግሩኝ። ከታሪፍ በላይ ሊያስከፍሉኝ። ይከራከሩኛል። ሳውቅባቸው ፈገግ ይላሉ። በላብ የወረዛ ፊታቸውን አያለሁ። ያልደላው እጃቸውን አያለሁ። የቆሸሸ ጫማቸውን አያለሁ።ሞተር ላይ ሲሆኑ የሚጎብጥ ጀርባቸውን አያለሁ። ግን የማየው የሀገሬ ታክሲ ረዳቶችን ነው። ጮኽ ብለው ሲጣሩ የሚወጠር አንገታቸውን ነው። በእጃቸው ሰብስበው የሚይዙትን የብር ኖት ነው። የሳንቲም ክምራቸውን ነው። በር ይመስል የማየው ሁሉ የሚከተኝ ወደሀገሬ ነው። ይሄ ምን ይባላል? ጣሽሀንብሱዝ ብለው ማን ይከሰኛል?
አንድ አይነት የለበሱ ልጃገረዶች አያለሁ። እንዲህ ያለ አለባበስ አላውቅም። መፍለቅለቃቸውን አያለሁ። ጉጉታቸው በፊታቸው ይታየኛል። ይንሾካሾካሉ፤ ይሳሳቃሉ። ሚዜ የሆኑ ይመስለኛል። አዲስ ልብስ እንደለበሱ ያስታውቃሉ። የሚታዩኝ የሀገሬ ልጃገረዶች ናቸው። ዘንጠው የማይጠግቡት። ታይተው የማይጠገቡት። ጠይምነታቸው የሚያበራ። በመንገድ እንደዚህ አይደለም የሚሆኑት? መስኮት ይመስል የማየው ሁሉ የሚያሳየኝ ሀገሬን ነው። ይሄ ምን ይባላል? ጣሽሀንብሱዝ ብለው ማን ይከሰኛል?
ህጻናት አያለሁ። ከየቤታቸው ወጥተው የተኮለኮሉ። ተንኮላቸው አያልቅም። ሳቃቸው አይጠገብም። የቆሸሹ ልብሶቻቸውን ያልተጸዳ ፊታቸውን ይዘው ያሳሳሉ። ላቅፋቸው ልስማቸው እመኛለሁ። የሚታዩኝ ግን እነአቤል ናቸው። መዐት ቤቢ የሚባሉ ልጆች። “ሰው ይለፍ አንተ።” ተባብለው እግር ኳሷቸው የሚያቆሙ። ስለሀገሬ አስባለሁ። እነዚህ ሰዎች ምንም ሳይበድሉኝ። ጣሽሀንብሱዝ ብል ማን ሀይ ባይ አለኝ?
ማን ይከለክለኛል?

Reflections on a specific episode of fleabag: 4th episode of coffee and scribblings podcast is here
Coffee and Scribblings
I don't know what to read. I have like four books on my hand and I have been trying to decide what to read for almost two weeks now. It is good to let others decide.
I rebelled and read 'My brilliant friend' by Ellena Ferrante. It is amazing.
It set something in me that I remember but had long since forgotten. I carried it around everywhere. Reading it on every chance I got.
Would you laugh if I say it reminded me of my childhood? Of friends in children? That I admired immensely. That I wanted to be like.
I haven't read anything that explored friendship this deeply.
Because friendship is complicated.
I had friends that haunted my life. That I thought about a lot... to the point of intoxication.
There are lots of pressures in a child. Of making friends. Of keeping them. Of being a good student. Of being polite. Of not being swayed by the tides of friendship to the point your school becomes secondary. Of not being too immersed in school that you end up forgotten by your friends.
I suffered. I suffered with the idea that my friends are not me. They have their own thoughts and values. And can act in ways I never would have. And can even hurt me.
But I also enjoyed the fruits of friendship. I wrote stories with my friends like Lila and Lenu. I saved up to buy things for them. They saved up to buy things for me. I talked and played for hours.
My little heart couldn't comprehend all this. This book gave me a lot of relief in making me realize that it wasn't just me.
But hey, no one told me it was a quartet. Am I willing to stay with Lina and Lenu into adulthood? I don't know. Maybe it will help unravel something their too.
But good books can also be torturing.
You get what I mean?
I know some of you have read this book. Tell me what you think about it too.