Telegram Web
#ምዕራባውያን_ኤምባሲዎች እና የ #አውሮፓ_ሕብረት አባል ሀገራት በ#ትግራይ ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና እየጨመረ የሚገኘውን ውጥረት እየተከታተሉ መሆናቸውን አስታወቁ

የምዕራባውያን ኤምባሲዎች እና የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና እየጨመረ ያለውን ውጥረት እየተከታተሉ መሆናቸውን ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል።

መግለጫውን ያወጡት የዩናይትድ ስቴትስ፣ የእንግሊዝ፣ የኒው ዚላንድ፣ የጃፓን፣ የኖርዌይ፣ የቤልጂየም፣ የቡልጋሪያ፣ የቼክ ሪፐብሊክ፣ የዴንማርክ፣ የጀርመን፣ የአየርላንድ፣ የግሪክ፣ የስፔን፣ የፈረንሳይ፣ የጣሊያን፣ የሉክዘምበርግ፣ የሃንጋሪ፣ የኔዘርላንድስ፣ የኦስትሪያ፣ የፖርቱጋል፣ የሮማኒያ፣ የስሎቬኒያ፣ የፊንላንድ፣ የስዊድን ኤምባሲዎች እና የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ናቸው።

ሃገራቱ በመግለጫቸው እ.ኤ.አ. ህዳር 2022 ለተፈጸመው ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ሙሉ ድጋፍ እንደሚሰጡ ገልጸው፤ ሁሉም ወገኖች አስቸኳይ ውይይት በማድረግ ውጥረቱን በማርገብ ስምምነቱን እንዲጠብቁ አሳስበዋል።

በቅርቡ በህወሓት ውስጥ ክፍፍሎች እና የስልጣን ሽኩቻዎች እየተባባሱ መምጣታቸውን ተከትሎ በክልሉ ያለው አለመረጋጋት እየጨመረ መጥቷል።

በጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ረቡዕ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የቅርብ ጊዜውን ውጥረት በመጥቀስ  "አንዳንድ ወታደራዊ አካላት" በክልሉ የሰላም ስምምነትን ለማዳከም "መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ" አድርገዋል ሲል ከሷል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፌደራል መንግስት በትግራይ ጣልቃ የሚገባበትን ሁኔታ በተመለከተ @reda_getachew
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሉኣላዊ ሚዲያ በአሜሪካ ከኤርትራ ኤምባሲ ሾልኮ የወጣውን ሰነድ አጋርቷል። ዝርዝሩ የኤርትራን መንግሥት አቋምና በማንኛውም ሁኔታ የኢትዮጵያን ወደ ቀይ ባህር የመውጣት አላማ ለማስቆም በጦርነት በፕሮፓጋንዳና በሽብር ኢትዮጵያ ላይ የሚያራምደውን ፖሊሲ የሚያሳይ ማስረጃ ነው። የኢትዮጵያን ሕልውና በመፈተን ላይ የቀጠለው የሻእቢያ ሰይጣናዊ ድርጊት ለአንዴና ለመጨረሻ ሊወገድ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ሥልጣን ላይ ለምን አልተቀመጥን በማለት በወንድሞቻቸው በአብይ እና ሽመልስ ቅናት ሌተ ቀን የሚያለቅሱ የኦሮሞ ሊሂቃን ይሄ ኤርሚያስ ሚናገረው አይገባቸውም ምክንያቱም ቅናት እና ምቀኝነቱ አይምሮአቸውን ደፍኖታል የኦሮሞ ህዝብ እራሱን ዛሬም ነገም ለመከላከል ከመንግስት ጋር መሰለፍ አለበት።
የሙዚቃ አቀናባሪው ካሙዙ ካሳ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ያለውን አድናቆት ገለፀ። በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው የአድናቆት መልዕክት "ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ሆይ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነውና ሀገር ወዳድ ልበቀና በሳል እና ጥበበኛ መሪ እንደሆንክ ገና አለም ይመሰክርልሀል እየመሰከርልህም ነው የሀገሬ የኢትዮጵያ መሪ በመሆንህ እኮራብሃለሁ" ብሏል።

በመጨረሻም እውነት ካንተ ጋር ነው ሲል ገልጿል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጃዋር ማሃመድ የሞት ሞት የሞተውን መለስ ዜናዊ እንጂ አብይ አህመድ ላይ አልቀናም ብሏል
መለስ ዜናዊ ለትግራይ የበላይነት እየሰራ የነበረ የኢትዮጵያ አንጡረ ሀብት የዘረፈ ያዘረፈ ቀይ ባህርን ለሻቢያ አሳልፎ ሰጥቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደብ አልባ ያደረገ ባንዳ የቱለማን ህዝብ ጠርጎ ያጠፋ ጠባብ እና ጎጠኛ እንደነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ያቃል አብይ አህመድ ሻቢያ እና የአማራ ፅንፈኛን ማስጠጋቱ ትልቅ ጥፋት ቢሆንም አብይ አህመድ አሁን ለኢትዮጵያ ያለ እረፍት እየሰራ ያለ መሪ ነው ይሄ በየሚዲያው የሚያለቅሰው ነውረኛ የኦሮሞ ሊሂቃን ቅናት እና ምቀኝነት ካልሆነ ምንድነው ሚያስለቅሳቸው ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
One Amahara ( አንድ አማራ ) ቡድን የአማራን ህዝብ ወደ ጦርነት ለማስገባት በህውሃት እና በሻቢያ የተቋቋመ ቡድን እንደሆነ የአማራ ህዝብ አይኑን እንዲገልጥ ደጋግመን ነግረን ነበር ይህው እራሱን መግለጥ ጀምሯል. ሎጎውን እዩት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌት ተቀን የሚያባንነው ጉዳይ ኢትዮጵያን እንዴት ሰላም እንደሚነሳና እድገትና ልማቷን እንዴት እንደሚያደናቅፍ ማሴር ብቻ ነው።

ፕሪቶሪያ የኔ ጉዳይ አይደለም ይልና ቶሎ ባለመጠናቀቁ ደግሞ ኦነግ ሸኔን ህውሃት ና የአማራ አንገት ቆራጭ ፋኖ አሰልጥኜ አተራምሳለሁ ከዚያም መግቢያ ያጡትን ተላላኪዎቹን በኋላ እጨርስላሁ የሚል አንደምታ ያለው ፍርሃቱ የፈጥረበት ኑዛዜ።

ወጣቱም ጥሎት ባገኘው ስለሚሰደድ አይኑን የጣለው የትግራይ ወጣት ላይ ነው። ደጺና ዘራፊዎቹ ባህላዊ ጀነራሎች ደግሞ የትግራይን ወጣት በማሰለፍና በመማገድ የመጥፊያቸውን ገጸ በረከት ለመስጠት እየሠሩ ነው።
ትላንት ተቆጣጠርኩት ያለው የሻቢያ ተለጣፊው የደብረፂዩን ቡድን FM ራዲዮ ጣቢያው ነው ይቺ በምስሉ ላይ ምትታየው ስናይት መብራቱ ናት ስናይት መብራቱ በህውሃት የዘረፋ እና የግድያ አገዛዝ ዘመን የታሰሩ የኦሮሞ እና የአማራ ወጣቶች ላይ እራቁቷን አፋቸው ላይ ሽንቷን ትሸናባቸው የነበረችው ይቺ ናት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣት አሁን የነቃ ይመስላል በሻቢያ ለሚላላኩ የ70ዓመት ሽማግሌዎች ብለን አንቆረጥም አንሞትም እያሉ ነው ሻቢያ እና TPLF- D በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መጠነ ስፊ ጦርነት ከፍተን የኢትዮጵያ ህዝብ አንበርክከን ገርፈን እንገዛለን ብለው ዶልተው እንቅስቃሴ ጀምረዋል የትግራይ ወጣት ደሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በስላም በክብብር ነው ምንኖረው ሻቢያ ከትግራይ ይውጣ TPLF-D አንፈልግም ማለት ጀምሯል።
ትላንት ደሴን ከበናል እያለ ውጪ ያለው ጦርነት ጎሳሚ በማህበራዊ ሚዲያ ሲደነፋ ነበር ዛሬ ጠዋት ይሄ ነው የተከሰተው የማታሸንፉትን የኢትዮጵያ መከላከያ ነው እየገጠማቹ ያላቹሁት ይቅርታ ጠይቃቹ ግቡ። ሰላም ይሻላቹሀል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፊት ስታሊን OLAን የሚደግፈው የኦሮሞ ህዝብ ደም ሲፈስ ለማየት ነው በቀል አለብት ብዬ ነበረ
2025/03/15 07:00:25
Back to Top
HTML Embed Code: