Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር አብይ ዛሬ የመረቁት ሰው አልባ የአየር ላይ በራሪ (UAV)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ወንድማችን ኤርትራዊ የተናገረው ትርጉም ያንብቡት እያለው ያለው "እኔ ኢትዮጵያዊ ( አብሲኒያ) ነኝ ይለናል።

"እኛ በኢትዮጵያ ኣቢሲኒያ የምትባል ትልቅ ሀገር ነው ያደግነው። ኤርትራማ የሚባል ማንነት ትናንት በቁጥር 5 በማይሞሉ ቅማላሞች እንደቀበሮ ዋሻ ውስጥ የነበሩ :ስራ ያልነበራቸው;ከውሽማ የተወለዱ; ያመጡት የውሸት ማንነት ነው። የኛ ባህር የኛ ጨው እያሉ ህዝቡ ወዝ ኣልባ ጨው ኣስመሰሉት ይህ በቁጥር ትንሽ 3ሚልየን የማይሞላ ህዝብ።እኔ ኣንድ ኢትዮጵያ ኣይቼ መሞት ነው ፍላጎቴ።ከመሞቴ በፋት ይሄንን እንዳይ እመኛለሁ።ፀሎቴ ነው።በቋንቋ በሀይማኖት በመንደር ስንጨፋጨፍ የምንውለው ይህንን የወለደው ነው።እኔ ምኞቴ በታላቋ ኣዲስ ኣበባ ኦሮሞ ኣማራ ኤርትራ ሁሉ የሚኖርባት የምመራት ታላቅ ኢትዮጵያ ማየት ነው ህልሜ!! ካልሆነ 3ሚልየን የማይሞላ ህዝብ ያላት የሚጠጣ ውሀ እንኳ የሌላት ሀገር ማየት ኣልፈልግም።ብርጌት ንሓመዱ ደለይቲ ፍትሒ የምትባሉ የተሻለ ሀገር እንገነባለን የምትሉ ከሆነ ደግሞ ለወደፊት እናየዋለን!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት እና ሻቢያ አንድ የሚያደርጋቸው በተለይ ኦሮምያን የብዝበዛ ማዕከል የሪሶርስ ዝርፊያ የሚፈፅሙበት ስለሆነ ነው።
የአማራ ኢሊቶች የትግራይን ህዝብ ለመበቀል በቀሰቀሱት ጦርነት ኢሳያስ አፍወርቄን ጋብዘው ህልሙን አሳኩለት ።
ኢሳያስ አፍወርቂ ባንድ ወቅት ይህንን ብሎ ነበር :- ኢትዮጵያ ልንገዛት ወይም ልናስተዳድራት ከሆነ ብትንትን ማድረግ አለብን። ኢትዮጵያ በትነህ በታትነህ እንዴት አርገህ ትቆጣጠራታለህ? ኢትዮጵያን በፖለቲካ ዝርግፍግፍ ማድረግ አለብህ። ከአማራ ጋር አብረን ልንኖር ይቅር አብረን መለመን እንኳ አንችልም።

እንደዚህ ብሏቸው ነበር ዛሬ ኢሱ ጭሱ ብለው ህልሙን ያስኩለት የአማራ ኢሊቶች

የኢትዮጵያ ቤህራዊ ጥቅም ፀር ~ ኢሳያስ አፈወርቂ
ሀዲያ !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣት ከሁለቱ ወንበዴዎች ( ሻቢያ እና ህውሃት) እራሱን ማራቅ አለበት
ጉዮ ቦሩ 72ኛው የቦረና አባገዳ ሆኖ ለቀጣዩ 8 ዓመታት ለማስተዳደር ስልጣን ተረክቧል።
🔹የተቆራረጠው ሳይሰላ በትንሹ 71*8=568 ዓመታት
በኬኒያም ውስጥ የቦረና የገዳ ስርዓት በትይዩ ቀጥሏል፣ መቀጠል ብቻ ሳይሆን በመልክዓ-ምድር የተለያዩት የሁለቱ ቤተሰቦች ትስስሩም ጠንክሯል።
---
ባለፈው ዓመት ጃርሶ ዱጋ 75ኛው የጉጂ አባገዳ ሆኖ ስልጣን መረከቡ ይታወሳል።
🔸 የተቆራረጠው ሳይሰላ በትንሹ 74*8= 592 ዓመታት
▬▬▬▬▬
የገዳ ስርዓትን ከነ ሙሉ ክብሩ ያቆዩልን ሁለቱ ናቸው። የቱለማ አባገዳዎችም ከፍተኛውን የባህል ማጥፋት ዘመቻ ተቋቁመው መሠረታቸውን ሳይለቁ እስከዛሬ አቆይተዋል። አሁን የተሻለ ቁመና ላይ ናቸው። በተለይ የሆራ ፊንፊኔ ዳግም መነሳት፣የሆራ ቢሾፍቱ፣ ሆራ ቡራዩና የሌሎቹም መነቃቃት የቱለማ ገዳ ስርዓቱንም፣ በአጠቃላይ በመላው ኦሮሚያ ያለውን የገዳ ስርዓት አነቃቅቷል ማለት ይቻላል።
----
🙏
ዛሬ የነ ዶር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ቡድንና በነ ዶር ገዱ አንዳርጋቸው የሚዘወረው ፋኖ እንዲሁም OLAሸኔ ኢሳያስ ስር ተሰልፈው ሀገራቸውን ለመውጋትና ለማፍረስ ደጅ እየጠኑ ነው ያሉት። በሌላ በኩል የኢሳያስ አፈወርቂ የደህንነት ክንፉ የኢትዮጵያን ፍርስራሽ ከወዲሁ እንዲህ በምስሉ ያጋሩን ይዘዋል። "ተቃዋሚ ነኝ የሚለው" ቤቱን በራሱ ላይ ለማቃጠል ቋምጧል፤ ኤርትራዊው የቃጠሎውን ምስል ለማስቀረት ከሜራውን ደቅኗል። ውጤቱ ግን ለማናቸውም የሚጠቅም አይሆንም።

የትውልድን አደራ የዘነጉ፣ ሀገራዊ ኃላፊንትን ወደ ጎን ያደረጉ እና ለነገ የማይጨነቁ ጥቂት ቡድኖች በራሳችን እና በትውልዳችን መፃኢ እድል ላይ ጨለማን ሲጋርዱ በገሃድ እያየን ነው ያለነው። እኛም ከሁሉም አቅጣጫ የሚጎሰመውን ጦርነት ቁጭ ብለን ከማየት ይልቅ በደንብ ብናስብበት የተሻለ እና ውጤትም እንደሚያመጣ አምነን የድርሻችንን መወጣት የምንችል ይመስላል። ነገ ፍዳው ለሁላችንም የሚተርፍ ነውና ዛሬ ጦርነትን ለማስቀረት ድምፃችንን ብናሰማ መልካም ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር አይኮረፍም ከባዕዳን ጋር የተስለፋቹ ባንዶች በቃቹ !!
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት የጦር አዛዦች ማምሻውን ከስራ አገዱ። ምንጭ የትግራይ ቴሌቪዥን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ ሥር የተኮለኮላቹ የባዕዳን ተላላኪ ባንዳዎች እናንተም ከኤርትራ ጋር ትጠረጋላቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ስታፈርሱ በዝምታ አይመለከትም።
የኢትዮጵያውያን የዘመናት ጥያቄ “በግፍ የተወሰደብን የቀይ ባህር ግዛታችንን ይመለስልን (Maritime claim) የሚል እንጂ ለኢትዮጵያ ደመኛ ጠላቶች ተለላኪ በመሆን ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥቶ የኢትዮጵያን ደም ለመምጠጥ የቆመው የኤርትራ ጥገኛ መንግስት (Parasite state) እንዲፋፋ በኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት ሥር ያሉ ወደቦችን ማለትም ምጽዋ ይሁን አሰብ ወይም ሌላ ወደብን በማልማት የመጠቀም ጉዳይ (access to and from the sea) አይደለም፤ አይሆንምም።

የባህር በር የሌላቸው ሀገሮች የንግድ ህግን ተከትለው የባህር በር ባላቸው ሀገሮች ወደቦች እንዲጠቀሙ የሚፈቅድ ሕግ በመኖሩ (UNCLOS among others) የኤርትራን ወደቦች መጠቀም ቀላል ነው። ከኢትዮጵያውያን በላይ ሻዕቢያ የእሱን ወደቦች እንድንጠቀም ይፈልጋል። ለምን ቢሉ የተራቆተ ኪሱን ይሞላል፤ ጦረኝነትን ስፖንሰር ለሚያደርግበት በቂ resource ይፈልጋል።

በኤርትራ ሉዓላዊ ግዛት ስር የሚገኝ/የሚገኙ ወደቦችን በነጻ ከመጠቀም በሌሎች ጎረቤቶቻችን ግዛት ስር የሚገኙ የንግድ ወደቦችን በውድ ኪራይ መጠቀም ለዘላለም ያዋጣናል።

( Getenet Alemaw )
የኦሮሞን ባህል በማስተዋወቅ ቡዙ ስርታለች

Rest In Peace !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ ተብዬው ስብስብ "ለአማራ ነው ነምታገለው" ቢልም፤ ይኸው እርስ በእር እየተገዳደሉ እና አንዱ የአንዱን ቤት እያቃጠለ ይገኛል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ሊሂቃን ሻቢያ ስር ሄደው የባንዳነት ሥራቸውን የጀመሩ ሲሆን አንዳንድ የኦሮሞ ሊሂቅ ነኝ ባይ በሚዲያ ጦርነት በአብይ አህመድ እና በሻቢያ ይመስል አብይ ኤርትራን አያሸንፍም እያሉ ሲተነትኑ ስምተናል. ለባዕዳን መላላክ እንደ ታጋይነት እየተቆጠረ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም
2025/03/13 12:27:47
Back to Top
HTML Embed Code: