Telegram Web
🔥ኩራት እና ምቀኝነት⚠️

➪◉ሼይኹል -ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ((ረሒመሁላህ))


▩እንዲህ ይላሉ:-

►ኩራት እና ምቀኝነት የመጀመሪያውንም የመጨረሻውንም ያጠፉ የሆኑ በሽታዎች ናቸዉ!!

►እንዲሁም አላህን መጀመሪያ ከታመፀበት ከሆኑት ትላልቅ ወንጀሎች የመጀመሪያዎቹ ናቸው!!

►ሱም ኢብሊስ አላህ ሱጁድ አድርግ ሲለዉ መኩራቱ እና በአደም ላይ መመቃኘቱ ነው !!

📚ምንጭ :-((جامع الرسائل_٢٣٣/١))

◉للإشتراك إطغط هنا⬇️

✍🏻ዳዕዋ- ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌ዑዝር ቢጂህልን በተመለከተ ጥያቄና መልስ⚠️

➮◉ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን((ሐፊዘሁሏህ))

▩ ጥያቄ:-


➮○በዓቂዳ ዙሪያ ዑዝር ቢጂህል ላይ ኺላፍ(ልዪነት)አለውን⁉️

▩ መልስ:-


➮○የአኺ ከነብዪ ((صلى الله عليه وسلم))መላክ ቡኃላ ዑዝር ሆነ ጂህል የለም አሁን ሰዓት ላይ ጀህል ቢኖር እንኳ ችግሩ የራሳችን እንጂ ከአሏህ መልእክተኛ መላክ ቡኃላ ዑዝር ቢጀህል የለም‼️

➮○በአሁኑ ሰዓት ያላወቀውን ከአዋቂወች በመጠየቅ መማርና ማወቅ እየቻለ ዑዝር አለው ማለት አይቻልም የለውምም‼️

✍️ዳዓዋ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك إضغط هنا ⬇️

https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
📮ኡለማዎች እውነተኛ ሀብታም ናቸው⚠️


➮◉ሸይኽ ዑሠይሚን ((ረሂመሁሏህ))

▩ እንዲህ አሉ:-

➮○በዚህ አለም ውስጥ እንደ እውቀት ባለቤቶች ሀብታም የትም አይገኝም‼️

➮○ ምክንያቱም ከኡለማዎች ውጪ ያሉ ሀብታሞች የወረሱት (የያዙት) ጠፊ የሆነን ገንዘብ ነው‼️

➮○የእውቀት ባለቤቶች ግን የወረሱት (የያዙት) (የነብያቶች ውርስ የሆነውን) ሸሪዓ እውቀት ነው‼️

📚 شرح بلوغ المرام ١/٣٠

ዳዓዋ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك إضغط هنا⬇️

https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
. 🌙 مبارك عليكم شهر رمضان 🌙

أسأل الله العظيم أن يعيننا وإياكم والمسلمين على صيامه وقيامه وأن يتقبل من الجميع صالح الأعمال، آمين.

#الإدارة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸○ሀራምን ነገር በማየት ለተጠመዱ ወጣቶች ነሲሀ○🌸

➮○ሸይኽ ሷሊህ ሉህይዳን((አላህ ይዘንላቸውና))

🌱እንዲህ ተብለው ተጠየቁ:-

○እኔ አልሃምዱሊላህ በዲኔ ላይ ቀጥ ያልኩኝ ወጣት ነኝ ነገር ግን ሐራም ነገር ማየት በመውደዴ ተፈትኛለሁ ሐራም ነገር ላለማየት በጣም ትግል አዲርጌ ነበር ነገር ግን ሸይጧን ጋልቦኛል ለዚህ አይነት በሽታ ምን ትመክሮኛላችሁ⁉️

🎋መልሳቸው እንዲህ ይላሉ:-

🎙ሙሉውን ቪደው አዳምጠው ይጠቀሙ👂👆

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://www.tgoop.com/kwniyzwajtsolhalljada
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◈የሰው ልጅ የልቡን በሽታ በማከም ላይ ትኩረት ካላደረገ  ተጨማሪ በሽታን በመጨመር ላይ ይቀጣል ( ይታቀባል)

▩አላህ እንድህ ይላል:–  

◈በልቦቻቸው ውስጥ የንፍቅና በሽታ አለባቸው  አላህም በሽታን ጨመረባቸው !!

📚አህካሙል ቁርኣን ሊኢብኒ ዑሰይሚን 1/788

✍️ዳዓዋ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك إضغط هنا⬇️
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➮◉ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን((ሐፊዘሁሏህ))

🍃 عن فضائل الأعمال في نهار رمضان 

▩በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከስራወች ሁሉ በላጩ ምንዲን ነው!?

◈በረመዷን በቀኑ ክፍለጊዜ ቁረአን የወረደበት ወር ከመሆኑ ጋር ቁረአን መቅራት በላጭ ነው!!

✍️ዳዓዋ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك إضغط هنا⬇️
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
➤ኢማሙ እያሰገደ መእሙም የሆነ ሰው መፅሀፉን ይዞ የሚቀራውን ቁርኣን መከታተል ብዪኑ ምንድን ነው⁉️

➤ ኢማሙ እየቀራ መፅሀፍ ይዞ መከታተል ኹሹዕን ይንፃረራል ኹሹዕ እንዳይኖረን ያደርጋል ሌሎችም አደጋዎች አሉት !!

1⃣ የመጀመሪያው በሰጋጁና በሱጁድ ቦታው: –መካከል ይጋርዳል ለሰጋጅ የተደነገገለት አብዛኛዎቹ ዑለሞች የሚሉት የሱጁድ ቦታውን እንድመለከት ነው ፣ በእጁ መፅሀፍ የያዘ ሰው ደግሞ አይመለከትም!!

2⃣ ሁለተኛው :– ሰጋጁ እጁን ማስቀመጥ ካለበት ቦታ የማስቀመጥን ሱና እንዳይተገብር ያደርገዋል !!

➤ምክንያቱም ለሰጋጅ የተደነገገለት በሚቆም ጊዜ ከሩኩዕ በፊትና ከሩኩዕ በኋላ ቀኝ እጁ ከግራ እጁ ላይ እንድሆን ነው መፅሀፍ የያዘ ሰው ደግሞ እንደምናውቀው ይህን ማድረግ አይችልም

3⃣ ሱስተኛ: – አላስፈላጊ የሆነ እንቅስቃሴ አለው ፣ በሶላት ውስጥ ደግሞ እንቅስቃሴ የተጠላ ነው !!

➤ምክንያቱም ግደለሽነት ነው ይህ መፀሀፍ የያዘ ሰው መፅሀፉን ሲገለብጥ ፣ ሲሸከም ፣ ሲያሰቀምጥ አላፈላጊ እንቅስቃሴ ያደርጋል !!

4⃣ አራተኛው: – ወደ አናቅፆቹ ፣ ወደ ቃላቶቹ ፣ ወደ ፊደላቶች( ሀርፉች) ወደ እያንዳንዷ መስመር ፣ ሀረካ ፣ ገፅ ፣ በመመለከት በብዙ እንቅስቃሴ አይኑን ቢዚ ያደርገዋል !!

➤ለዚህም ነው ከፊል ዑለሞች አንድ ሰጋጅ መፅሀፍ ይዞ የሚሰግድ ከሆነ ሶላቱ ትበላሻለች ያሉት ለዚህም ምክንያት ያደረጉት እንቅስቃሴ ያበዛልና ነው አሉ!!

®መእሙሙ ደግሞ አይኑ በጣም ብዙ የሆነ እንቅስቃሴን ታበዛለች:-

5⃣ አምስተኛ :–መፅሀፍን ይዞ የሚከታተል መእሙም ሶላት ላይ መሆኑ ከልቡ ይወገዳል ብዬ ፣አስባለሁ!!

➤ማለትም በመስገዱ ምትክ በመከታተል ቢዚ ይሆንና ይህ የሚያሰግድ ኢማም ቁርኣንን የሚቀራ እርሱ ደግሞ የሚከታተለው ብቻ እንደሆነ በውስጡ ያድርበታል ብዬ አስባለሁ ሶላት ላይ እንዳልሆነ ይሆናል!!

➤ነገር ግን ቀኝ እጁን ግራ እጁ ላይ ያስቀመጠ እንደሁ ለአላህ የተናነሰ እንደሁ አይኑን ከሱጁድ ቦታ ያሳረፈ እንደሁ ይህ ሰጋጅ መፅሀፍን በማገላበጥ የማያገኘውን ወደ አላህ መመለስን ኹሹዕን ያገኛል !!

➤ለዚህም ሲባል ወንድሞቼን ይህን ባህል እንድተው እመክራለሁ አስገዳጅ ሁኔታ የተፈጠረ ከሆነ ሲቀር ኢማሙ ሀፊዝ ሳይሆን ይቀርና ከከፊል መእሙም መፅሀፍ ይዞ ሲሳሳት እንድመልሰው ከሆነ ለሀጃ ነው ችግር የለውም !!

📚ምንጭ:-👇
مجموع الفتاوى ورسائل الشيخ محمد صالح العثيمين - المجلد الرابع عشر - باب صلاة التطوع

👇ወደ ጉሩፑ ለመቀላቀል ከታች ያለውን በመጫን በሚሰራጨው ት/ት ተጠቃሚ ይሁኑ !!

🍃
https://www.tgoop.com/abuhuzeyfaabderehman
صالح الفوزان : كل هذه الآفات تحصل بسبب تدخل الجهال في مسائل العلم…
ليس_من_منهج_السلف

➮◉ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን((ሐፊዘሁሏህ))

◈እንዲህ አሉ:-

➣እውቀቱ ከለለህ በዲን ላይ በማታቀው ነገር ጣልቃ አትግባ ያለ እውቀት የምትናገረው ዲንን ታወድማለህ‼️

➣ይህ ሁሉ ክፍተት ጃሂል በማያቀው በዲን ላይ ሲናገር ጣልቃ ሲገባ እና አላህን አለመፍራት ነው ከሚያስተካክለው እሚያበላሸው ይበልጣል‼️


https://www.tgoop.com/abuhuzeyfaabderehman🍃
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫በወንዶች እና በሴቶች መካከል መልእክት መሴጅ መላላክ ሸሪዓዊ ውሳኔ⚠️

➮◈ሸይኽ ዑሠይሚን ((አሏህ ይዘንላቸውና))

🌱እንዲህ አሉ:-

➮○በወንዶች እና በሴቶች መካከል መሴጅ መላላክ አይቻልም ሀራም ነው ይህ ወደ ፊትና ዚና ያመራል እና‼️

➮○አላህ በተከበረው ቃሉ ዚናን እንዳትቀርቡ ነው ያለው እና በወንዶች እና በሴቶች መካከል መልክት መለዋወጥመጨረሻው ወደ ፈሳድ ፊትና እንደሚያመራ ጥርጥር የለውም‼️

➮○ወጣቶች ከዚህ ሊርቁ ይገባል መልክት በመለዋወጥ ሆነ በንግግር አይቻልም አንድ ወንድና ሴት መሴጅ መልክት መለዋወጥ የለባቸውም አይቻልም‼️

➮○ሊያገባት ከፈለገ ቀጥታ ወደ ቤተሰቦቿ ወልይ ሂዶ መጠየቅ ይችላል እንጂ በግል ገብቶ መሴጅ መልክት በመነጋገር ይህ ወደ ፊትና ያመራል አይቻልም‼️

🎀كوني زوجة صآلحة على الجآدة🌸

➣◈
https://www.tgoop.com/kwniyzwajtsolhalljada
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هل يكفي في طلب العلم قرأة الكتب والمتون المشروحة لأهل العلم ؟؟
📖

الشيخ العلامة: صالح بن فوزان الفوزان
حفظه الله ورعاه 🌿
👆ስማልኝ እማ ዓሊም ይናገር ኪታቦችን በራስ አብቦ በራስ መረዳት የለም !!

▻◦የዒልም ባለቤቶች ሊያብራሩልህ ግድ ነው በተሳሳተ አረዳድ ትረዳ ይሆናል ዋናው የኡለማወች ኪታብ ሳይሆን መሰረቱን መረዳት ግድ ነው!!

▻◦ግዴታ ኡለማዎች ዘንድ ጠጋ ብለህ ተማር ሀቅ ከባጢሉ በደብ እንድትረዳው ኡለሞች ዘንድ ጠጋ በል እራስህ አብበህ ብቻ እረዳለሁ ካልክ ሀቅ ከባጢሉን ታደባልቃለህ!!
📌‏قال العلامة أحمد بن يحيى النجمي رحمه الله :

فوالله لا ينفعك عند الله فلان ولا علان ، وإنما ينفعك قيامك بالحق ونصرك له ولأهله

➪◦ሸይኽ አህመድ አልነጅሚ ((ረሂመሁላህ))

◍እንዲህ ይላሉ:-

▻◦በአላህ እምላለሁ አላህ ዘንድ እከሌ እና እከሌ አይጠቅሙህም የሚጠቅምህ ነገር ቢኖር ሀቅ ላይ መቆምህ ለሀቅ መርዳትህ እና ሀቅ ላይ ለቆሙ ሰዎች መርዳትህ ነው!!

#ምንጭ
📚رد الجواب ص(54)

✍️ዳዓዎ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◍

◍للإشتراك إضغط هنا⬇️
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➪◉ሸይኽ ሷሊህ አል-ፍዉዛን ((ሃፊዘሁሏህ))

►እንድህ ተብለዉ ተጠየቁ:-

➪◉ከሙብተድዒ ሰዉ እና ከወንጀለኛ ሰዉ ብርቱ የሆነ ቅጣት ተቀጨዎች ማንኛቸዉ ናቸው??

►መልስ:—የሙብተድዓዉ ሰዉ ቅጣት ብርቱ ነዉ ምክኒያቱም ቢደዓ ከወንጀል የከፋ ነዉ!!!

►ቢድዓ እሸይጧን ዘንድ የተወደደና የቀርበ ነዉ ከወንጀለኛዉ ሰዉ ሙብተዲዓዉ የከፋ ነዉ!!!

►ምክኒያቱም ወንጀለኛዉ ሰዉየ ወደ አላህ ቶብቶ(ተፀፀቱ) ይመለሳል!!

►ነገር ግን ሙብተዲዓ ሰዎች በጣም ትንሽ ናቸዉ ወደ አላህ ተፀፀተዉ የሚመለሱት!!!

►ምክኒያቱም ይህ ሙብተዲዓዉ ሰዉየ በሐቅ ላይ እንዳለ ያስባል( ያርጋግጣል)!!

►በዚህ ሁኔታዉ ከወንጀለኛዉ ሰዉየ ይለያል!!!

ወጀለኛዉ ሰዉየ እሱ ወንጀለኛ መሆኑን ያዉቃል ይቶብታል!!!

►ምንም ጥርጥር የለዉም ቢዲዓ ከወጀል የከፋ ለመሆኑ!!!

►ወንጀል ከሚሰራዉ ሰዉየ ስህተት
ሙብተዲዒዉ ሰዉየ በሰዎች ላይ የከፋ ስህተት ነዉ!!

►ለዚህም ሲባል ያለፎት ሰለፎች እንድህ አሉ:-

►በሱና መንገድ ላይ መጠጋቱ በትንሹም ብትሆን ዒባዳን መስራቱ ይበልጣል!!

►በቢዲዓ መንገድ ላይ ከመፀናቱ እና ብዙ ከመስራቱ ይልቅ ትክክለኛ የሱና ስራን በትንሹ መስራቱ ይበልጣል!!!

ዳዓዎ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
📍ተውሂድ የልብ መስፋት ምክንያት ነው⚠️

➪◍ ኢብኑ ቀዪም ((ረሂመሁላህ))

◍እንዲህ ይላሉ:-

▻◦ትልቁ የልብ መስፋት ምክንያት ተውሂድ ነው በሙሉነቱ ልክ በአቅሙ ልክ በመጨመሩ ልክ ነው የባለቤቱ ልብ ሰፊ የሚሆነው!!

قال الله تعالـﮯ : « أَفَمَنْ شَرَحَ صَدْرَهُ لِلإِسْلاَمِ فَهُوَ عَلَى نُورٍ مِّن رَّبِهِ »

▻◦አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል አላህ ልቡን ለእስልምና ያሰፋለት ሰው  እሱ ከጌታው ዘንድ በሆነ ብርሀን ላይ ነው!!

وقال تعالـﮯ : « فَمَن يُرِدِ اللهُ أَنْ يَهْدِيَهُ يَشْرَحْ صَدْرَهُ لِلإِسْلاَمِ وَمَن يُرِدْ أَن يُضِلَّهُ يَجْعَلْ صَدْرَهُ ضَيِّقًا حَرَجًا كَأَنَّمَا يَصَّعّدُ فِي السَّمَاءِ »

▻◦በሌላ አንቀፅ ላይ እንዲህ ይላል አላህ ሊመራው የፈለገለት ሰው ልቡን ለእስልምና ያሰፋለታል!!

▻◦ሊያሳስተው የፈለገን ደግሞ ልቡን ጠባብ እና ቸጋራ ወደ ሰማይ እንደሚወጣ ሰው ያደርግበታል!!

▻◦ተውሂድ ቅናቻ ለልብ መስፋት ትልቅ ምክንያት ነው ሽርክ እና ጥመት ደግሞ ለልብ መጥበብ እና ከትክክለኛ መስመር ለመውጣት ትልቅ ምክንያቶች ናቸው!!

📚:-ምንጭ
[] زاد الــمـعــاد ( 2/41 )[]

✍️ዳዓዋ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◍

◍للإشتراك اضغط هنا⬇️

https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
🔎 ሠዎችን ተው እና ሸሪዓን ተከተል ⚠️

➪◉ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያህ((ረሂመሁሏህ))

▦ እንዲህ አሉ:-

►አንድ ሠው የአላህን ፈጥርታቶች(ሠዎችን በሙሉ) ቢቃርን እና የአላህ መልእክተኛን ብቻ ቢከተል ኖሮ!!

►ፈጥረታቶችን (ሠዎችን)በተቃርነበት ነገር ላይ አላህ አንድንም ነገር አይጠይቀውም!!

📚ምንጭ((مجموع الفتاوى ١٦/٥٢٩))

ዳዓዎ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك اضغط هنا⬇️
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
🚫 በአላህ ላይ የሚያጋራ ሰውን አላህ አይምርም 🚫

➪◉ሸይኽ ዑሠይሚን((ረሂመሁሏህ))

▦ እንድህ አሉ:-

► አጋሪ(ሙሽሪክ የሆነን ሰው) አላህ በጭራሽ አይምርውም!!

►ምክኒያቱም ጥርት ባለው በአላህ ሐቅ ወይንም መብት ላይ ማጋራት ወንጀል ነው!!

►ይህም የአላህ ሐቅ እሡ ተውሂድ አላህን በብቸኛነት በአምልኮ መነጠል ነው!!

📚ምንጭ:
((المجالس الذكر القول المفيد/٧٥))

ዳዓዎ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

◉للإشتراك اضغط هنا⬇️
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
2024/11/16 01:00:18
Back to Top
HTML Embed Code: