Telegram Web
ለአዲስ ገቢ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
.
.
.
የደብረብርሃን ማህበረሰብ በባህሉ ሰው ወዳድ፣ እንግዳ ተቀባይ ማህበረሰብ ነው።

የምግቡን ነገር እንመልከት፦ ከካፌው ስንጀምር
የካፌው ምግብ ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ካፌዎች ጋር ተመሳሳይ ነው። ነገር ግን የተለየ የጤና ችግር ያለባችሁ ከሆነና  የህክምና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ከሆነ  special cafe መመገብ ይፈቀድላችኋል። ከnormal cafe የተሻለ እዛ ይገኛል።

ከዛም በተጨማሪ በግቢው ውስጥ  3 lounge  ታገኛላችሁ ዋጋቸውም ከ50-80 እንደምግብ አይነቱ ያወጣሉ። ከዛ በተሻለ እዛው ግቢ ውስጥ መገዘዝ እንዲሁም ማርካን የተባሉ የግል ካፌዎች አሉ። ዋጋቸውም ከ60-90 ያወጣሉ።

እነዚህም ተስማሚ ካልሆናችሁ ከግቢ አቅራቢያ የሚገኙ ግን ከግቢ ውጪ ምግብ ቤቶች  አሉ።  ዋጋቸውም በአማካኝ ከ70-120 እንደምግብ አይነቱ ያወጣሉ። በኮንትራት ከሆነ ደግሞ 10 ና 15 እንደየቤቱ ቅናሽ ያረጋሉ።

የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታን ስንመለከት አሁን ላይ(ህዳር 2017)ከተማዋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ስትሆን የባጃጅ አገልገሎት  በከተማዋ ከ12 ሰዓት በኃላ አገልግሎት አይሰጡም። እንዲሁም ምንም አይነት መኪናዎች ከ2ሰዓት በኃላ አይንቀሳቀሱም። በተጨማሪም እግረኛ መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ 4 ሰዓት ድረስ ነው።
 
ወደ እምነት ተቋማት ስናልፍ  የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ገዳማት በዩኒቨርስቲው አቅራቢያ ለማግኘት በጣም ቀላል ነው። እንዲሁም ከግቢው በስተጀርባ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች ቤተክርስቲያን እናም ለእስልምና እምነት ተከታዮች መስኪድ አሉ።

መልካም የትምህርት ዘመን!😊

@DBU11
@DBU111
የ2017_ዓ_ም_የአዲስ_ተማሪዎች_የህንጻ_እና_የዶርም_ድልድል.xlsx
112.7 KB
በ2017 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ የዶርም ድልድል

@DBU11
@DBU111
በ_2017ዓ_ም_አዲስ_ለሚገቡ_ተማሪዎች_ንብረትዶርም_የሚያስረክቡ_ሰራተኞች_ስም_ዝርዝር.docx
20.3 KB
2017 ለሚገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ዶርም የሚያስረክቡ ሰራተኞች ስም እና ስልክ ቁጥር ዝርዝር

@DBU111
@DBU11
እንኳን ደህና መጣችሁ!

ከዛሬ ቀን 17/03/2017 ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለምትቀላቀሉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ!

ውድ ተማሪዎች
በጉዞ ሂዲት እንደባለፉት ዓመታት ተማሪዎችን የሚቀበል በዩኒቨርሲቲው የተመደበ መኪና አለመኖሩን አውቃችሁ ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁም በዚሁ አጋጣሚ ልንገልፅ እንወዳለን!

@DBU11
@DBU111
የተከለከሉ ስፍራዎች

ለነባር ተማሪዎች

አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ቅበላ ምክኒያት በማድረግ ብሎክ 1፣8፣9፣39፣40 መግባት የማይቻል መሆኑ ተገልፁአል።

@DBU11
@DBU111
የላይብረሪ ጉዳይ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደርሷል

በጉዳዩ የላይብረሪ ባለድርሻዎችና የተማሪ ህብረት ጽ/ቤት በቀን 12/03/2017 ምክክር አድርገውበታል።

በዚህ ምክክር እስካሁን ድረስ በተማሪም ሆነ በሰራተኛ ሲፈጠሩ የነበሩ የቤተ-መፃህፍት ህግና ደንብ የጣሱ ክፍቶች በያዝነው የትምህርት  ዘመን እንደማይኖሩ እንዲሁም ለመማር ማስተማር ሂደቱ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንደሚወታ ስምምነት ላይ ተደርሷል ።
             
  በዚህ ጉዳይ የኛ ቻናል ጋዜጠኞች ከተማሪ ህብረት አካላት ጋር በመሆን በሃላፊነት ካሉ ሰዎች ጋር ባሳለፍነው ዓመት በተመሳሳይ መልኩ ስምምነት ላይ ደርሰን እንደነበር ይታወቃል።

በየአመቱ የስነምግባር ስምምነት የውልድ እድሳት የሚፈልግ አይመስለኝም። ቦታው የፀጥታና ለጥናት ምቹ መሆን ያለበት ስፍራ ነው። በትኩረት ሊሰራበት ይገባል።

ይህን እና መሰል ለተማሪ ምላሽ ያልተሰጠባቸውን ጥያቄዎች ይዘን እንመለሳለን!
@DBU11
@DBU111
ዛሬ ከ7:30 ጀምሮ ኦረንቴሽን ይሰጣል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንኳን ደህና መጣችሁ።

በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ እና በመማር ምስተማር ሂደት ዙሪያ ዛሬ አርብ 20/03/2017 ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ በ7:30 በመመረቂያ አዳራሽ እምድትገኙ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ማስተባበሪያ ጥሪውን አስተላልፏል።

Join our channel | Join Our Discussion Group
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለማንኛውም አገልግሎት (Verification Access) መዋል የሚችል ኦርጂናል ህትመት

በሽክረት ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት መጥተው ህትመት ሲያሰሩ እስከ ህዳር ወር መጠናቀቂያ ብቻ የተማሪ መታወቂያችሁን በማሳየት ለተማሪ በተደረገው ቅናሽ

ኦርጂናል በ250 ብር እንዲሁም
ዲጂታል ኮፒ 100 ብር

ብቻ የቅናሽ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ።

የህትመት አገልግሎት ለማካሄድ የሚያስፈልጋችሁ መመዝገብ እና የተመዘገባችሁበት ስልክ ቁጥር በእጃችሁ ላይ መኖር ብቻ ነው።

በስልክ የገባላችሁ ሜሴጅ ቢጠፋም ለመፍትሔው አለን!

አድራሻ - ደብረብርሃን ከተማ ስላሴ ቤተክርስቲያን/ ኬር ቁርጥ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ 0940219376 ይደውሉ
Telegram @natiTg2

ሽክረት ዲዛይን፣ህትመትና ማስታወቂያ ድርጅት

@DBU11
@DBU111
🚨 Huge Announcement from Techtonic! 🚨

We’re beyond excited to introduce Techtonic Labs, the latest evolution of the Techtonic Tribe community!

Techtonic Labs is your new home for innovation—a space where Tribe members and bootcamp graduates can:
🚀 Work on real-world projects
🎯 Build original products
🤝 Collaborate on exciting opportunities


👉 Join official Labs channel To Apply : Join Here!


🖇 Join Our : Channel | Group | Tik Tok | LinkedIn
#ADVERTISING

📣 እንኳን ደህና መጡ 📣 📣 📣
🌴ጉሊት ገበያ 🌴🌴
https://www.tgoop.com/aronium0224

https://www.tgoop.com/gulitgebeya02

የተለያዩ የሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ምርት የሆኑ መዋቢያዎችንና መገልገያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ
የተለያዩ ንፅህና ውበት መጠበቂያዎች

🌴ማንኛውም በሃኪም የሚታዘዙ የ ቆዳና የፀጉር መጠበቅያዎች አሉን
 
🌴 ኦሪጅናል የ ቆዳ ውበት መጠበቅያ
          -የብጉር ፣ ጠባሳ ፣ማድያት ማጥፊያ
    🌴 የ ፀጉር ማሳደግያና ውበት መጠበቅያ በኦይል፣ስፕረይና በ ክሬም

      🌴ቋሚ የ ፎፎርና የሽበት ማጥፊያ

     🌴የተለያዩ የሰውነት ክብደት   መጨመርያና መቀነሽያ ሰፕልሜንቶች አስገብተናል

        
   እኛ ጋር ከመጡ ማንኛውንም ዕቃ ያገኛሉ
👣 ሁሉም ምርቶቻችን ኦሪጅናል ናቸው

አድራሻ ፦ ደ/ብርሃን ጠባሴ ዩንቨርስቲ ሰፈር
👣ከ ደ/ብ ውጭ ለክልል ከተሞች በ ወኪሎቻችን በኩል እናደርሳለን

ይደውሉልን☎️0931648720
                  ☎️0716518723
🗣🗣ለጥያቄ ያናግሩን 
@aroncoin7

ቴሌግራም
https://www.tgoop.com/aronium0224

https://www.tgoop.com/gulitgebeya02
ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች በሙሉ

ዛሬ ማለትም ማክሰኞ 24/03/2017 ልዩ የሴት ተማሪዎች ውይይት በሴቶች ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ተዘጋጅቷል።
ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በብሎክ 14 ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪ ተላልፏል።

የሴቶች ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ

@DBU11
@DBU111
2024/12/03 06:47:30
Back to Top
HTML Embed Code: