This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂✨ #ዲያቆን_ፊልጶስ ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ ሐዋርያው #ቅዱስ_ፊልጶስ ነው በዚህ በጥቅምት 14 ቀን ዓመታዊ በዓለ እረፍቱ የሚታሰብበት ወቅት ነው
🍂✨ በሐዋርያት አሳሳቢነት ማኅበረ ምእመናንን እንዲያገለግሉ ከተመረጡት ሰባት ዲያቆናት አንዱ ነው ። ( ሐዋ፦ 6 ፥ 5 ) መኖሪያው በቂሣርያ ሲሆን ባለትዳርና የአራት ሴቶች ልጆች አባት ነው ፡፡
✨🍂 ወደ ሰማርያ ወርዶ ወንጌልን ሰብኮ ብዙዎችን ከአምልኮተ ጣዖት ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር መልሷል ( የሐዋ፦ 21 ፥ 8 ) የሀገራችንን ጃንደረባ ( ባኮስን ) አስተምሮ ያጠመቀው ይህው ዲያቆን ፊልጶስ ነው ብዙ መከራ እየተቀበለ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሆኗል ።
🍂✨ ለእግዚአብሔር : ምስጋና : ይሁን :
እኛንም : በቅዱስ : ሐዋርያ : ጸሎት ይማረን :
በረከቱም : ከእኛ : ጋር : ለዘላለም : ትኑር : አሜን 🙏🏽
👉🏻 ሠዓሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
+251913684351
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopia #orthodox #viral #viralvideos #viralreels #viralpost #viralvideo #copy #ethiopianorthodox #eritrea #eriterianorthodox #facebook #insta #instagram #instagramvideo #art #artgallery #artist

🍂 + #ከሽፍቶቹም_አንዱ ጌታችንን በራሱ ተሸክሞ እንደሸኛቸው እንዲሁም ጌታችን የተሰበረ ሰይፉን እንደቀድሞ እንዳደረገለት የሚናገር ተአምር
✨ በጐዳና ሲሄዱ ሁለት ወንበዴዎች አገኙዋቸውና አስፈራሯቸው #አንደኛው_ወንበዴ_ግን_ልቡ_ራራና_ሕፃኑን_ከእናቱ_ክንድ_ወስዶ_ዓይኖቹን_ጐንጮቹን_እጅ_ነሣቸው።
🍂ዮሴፍም ሕፃኑንና እናቱን ይዞ ሲጓዝ ወንበዴው በፊት ለፊት እየሄደ መንገድ ይመራቸው ነበር። በዚህም ያ ጊዜ ያ ወንበዴ በእንቅፋት ሲሰነካከል ሰይፉ ከድንጋይ ላይ ወደቀና ከሦስት ቦታ ላይ ተቆራረጠ ።
🍂ሕፃኑም #ጥጦስ ሆይ ፤ የሰይፍህን ስብርባሪ ሰብስበህ አምጣ አለውና መንበዴው ጥጦስም ስብርባሪውን ሰብስቦ ሰጠው። በዚህም ጊዜ ሕፃኑ ጌታ ኢየሱስ ከርስቶስ ስብርባሪውን አገጣጠመና እንደቀድሞ አድርጐ ሰጠው።
🍂+ወንበዴውም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰበረውን ሰይፍ ቀድሞ እንደነበረ አድርጎ ስለ ሰጠውና አስቀድሞ የማያውቀውን ስሙን አውቆ በስሙ #ጥጦስ ብሎ ስለጠራው ፈጽሞ አደነቀ ። አመስግኖም ሰገደለት ።
🍂+ዮሴፍም ወንበዴውን እየሸኘው የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እጅ ይዞ በወንበዴው እራስ ላይ ጫነው ። ወንበዴውም ተጐንብሶ አቤቱ ጌታየ ሆይ በኔ ላይ ቸርነትህን አሳድረህ ባርከኝ አለው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም መልሶ አዳምን ቀድመኸው ወደ ገነት እንድትገባ ዕውነት እልሃለሁ ቁልፉም ከአብ ዘንድ ይሰጥሃል አለው።
🍂 ከወንበዴዎቹ አንዱም ይህን አነጋገር ሰምቶ ሳቀበት ተቀጸጸበበትም ፤ይህን ባለ ዘመኑ ሁሉ የሰው ደም ሲያፈስ የኖረ ወንበዴ ከአዳም ቀድሞ በገነት ይገባል ። መክፈቻውም ይሰጠዋል ማለቱ በዕውነት ከደቂቀ ነቢያት ወገን ቢሆን ነውን ብሎ ዘበተበት ።
🍂+
የተማረ የሆነ የወንበዴዎች አለቃም መልሶ #በዕውነት_የዓለም_መድኃኒት_ክርስቶስ_የተባለ_ይህ_ሕፃን_ነው ። እናቱም ይህቺ ድንግል ናት አለው ። ከዚህም በኋላ ተለያይተው ወደየበዓታቸው ሄዱ ። ዮሴፍ ግን ሕፃኑንና እናቱን ይዞ ወደ ናዝሬት ሄደ ። የሰማይና የምድር አምላክ በመጣ ጊዜ ናዝራዊ ይባላል ሲል ነቢዩ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ግድ አለውና።
🍂+
ግብጻዊው ነቢይም እግዚአብሔር በኋለኛው ዘመን በናዝሬት በተገለጸ ጊዜ መንግሥትን ፤ ክህነትን ትንቢትንም ከእሥራኤል ልጆች ወስዶ ገንዘብ ያደርጋል ፤ እነሱን ግን በዓለም ላይ ይበትናቸዋል ። ከዚያም ተመልሰው በቀደመ ሥርዓታቸው ጸንተው ሊኖሩ አይችሉም ብሏልና።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም ናዝሬት ገብተው በተቀመጡበት ጊዜ ታላላቅ ተአምራትን ማድረግ ጀመረ ። / ተአምረ ኢየሱስ /
ከተሰቀሉት ከክፉ አድራጊዎቹም አንዱ፦ አንተስ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን ብሎ ሰደበው።
#ሁለተኛው_ግን መልሶ፦ አንተ እንደዚህ ባለ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን?
ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሠጸው።
ኢየሱስንም፦
#ጌታ_ሆይ_በመንግሥትህ_በመጣህ_ጊዜ_አስበኝ_አለው።
ኢየሱስም፦
#እውነት_እልሃለሁ_ዛሬ_ከእኔ_ጋር_በገነት_ትሆናለህ_አለው።
( ሉቃ 23 ፥ 39 - 43 )
🍂 ይቅርታው ቸርነቱ ለዘላለሙ በዕውነት 🍂
🙏 ለሁላችን ይደረግልን ። 🙏
ሠዓሊ ቀሲስ አማረ ክብረት
እንደሚገባ አድርገው እንዲህ ሥለውታል :
ዲ/ን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
+251923075264
@deacongetabalewamare

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ #ገብርኤል #ገብርኤል መልአከ ራማ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እናስማ
+ ጸሎት ልመናችንን +
🍂 ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል ተቀብሎ
ለሁላችን ፍቅር አንድነትን ያድለን
ከመከራ ሥጋ ከመራ ነፍስ
በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቀን
🙏🏽 #አሜን 🙏🏽
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞 +251923075264
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
Created by ; @qagnewcreatives
+ ጸሎት ልመናችንን +
🍂 ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል ተቀብሎ
ለሁላችን ፍቅር አንድነትን ያድለን
ከመከራ ሥጋ ከመራ ነፍስ
በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቀን
🙏🏽 #አሜን 🙏🏽
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞 +251923075264
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
Created by ; @qagnewcreatives
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅዱስ ገብርኤል
ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ
0923075264
ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ
0923075264
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹✨ እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ንዒ #ማርያም ✨ ልጅሽን ታቅፈሽ እመቤቴ ሆይ ነይ #ማርያም
ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
0913684351
✨ ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
@deacongetabalewamare
ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
0913684351
✨ ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
@deacongetabalewamare
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️🎨ቃልሽን ሰምቶ ጽንሱ ሰገደ
ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ
የጌታዬ እናት እኔን አሰበችኝ
ታሪኬን ቀይራ ይኸው ባረከችኝ
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopia #orthodox #viral #viralvideos #viralreels #viralpost #viralvideo #copy #ethiopianorthodox #eritrea #eriterianorthodox #facebook #insta #instagram #instagramvideo #art #artgallery #artist #church #icon #iconic #image #photo #photography #photographer #iconographer

✨ ✣ #_አርባዕቱ_እንስሳ ✢ ✨#ህዳር_8 በዓላቸው ✨
መንፈሳውያን አመስጋኞችና መዘምራን የምትሆኑ
አራቱ እንስሳት ስለ አኛ ለምኑ
🍂አርባዕቱ እንስሳ መንፈሳውያን ሰባሕያን ወመዘምራን🍂
ሰዐሉ በእንቲአነ
( አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ሰዓታት )
#_ኪሩቤል
🔥 ገጸ ሰብዕ
🔥 ገጸ አንበሳ
#_ሱራፌል
💥 ገጸ ላህም
💥 ገጸ ንስር
👉 ገጸ ሰብዕ ፦ ስለ ሰው ልጆች ይለምናል
ገጸ አንበሳ ፦ ስለ አራዊት ይለምናል
ገጸ ላህም ፦ ስለ እንስሳት ይለምናል
ገጸ ንሥር ፦ ስለ አዕዋፍ ይለምናል
( ሥንክሳር ኅዳር 8 ፥ ቁጥር 17 )
🔥 ቅዱስ ጄሮም እንዲህ አለ ፦
አርባዕቱ እንስሳት የድኅነታችን ምሥጢር የሆኑትን አራት ደረጀዋች ያስረዳሉ ።
ገጸ ሰብእ ፦ ሥጋዌውን ( ቃል ስጋ መሆኑን )
ገጸ አንበሳ ፦ ትንሣኤውን
ገጸ ላህም ፦ ንጹሕ መሥዋዕት ( ቤዛ ) መሆኑን
ገጸ ንሥር ፦ ዕርገቱን
🔥 አርባዕቱ አንስሳት
የጳጳሳት
የቀሳውስት
የዲያቆናት
የምዕመናን
( የቤተ ክርስቲያን አምድ እኚህ ናቸውና )
🔥 የእግዚአብሔርን ባሕርያት ያመለክታሉ።
ገጸ ሰብእ ፦ ጥበቡንና ዕውቀቱን
ገጸ አንበሳ ፦ ግርማውንና ኃይሉን
ገጸ ላህም ፦ ትዕግስቱን ፈታሒነቱን
ገጸ ንሥር ፦ ክብሩን ልዕልናውን
🔥አንድም አርባዕቱ እንስሳት
በአራቱ ወንጌላውያን ይመሰላሉ።
🔥 “አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።”
( ራእይ 4፥8 )
🔥 #አርባዕቱ_እንስሳት
#በእመቤታችን_ድንግል_ማርያም_ይመሰላሉ።
እነሱ መንበሩን ለመሸከም እንደተመረጡ ፤ ሰማይና ምድር የማይችሉትን አምላክ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማኅፀኗ ተሸክማዋለችና ።
ወርኃዊ መታሰቢያ በዓላቸው በ 8 ነው።
🙏🏽 በረከት ረድኤታቸው አይለየን 🙏🏽

✨ የቅድስት ሃና ሥዕል
ህዳር 11 በዓለ ዕረፍቷ
ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
0923075264
@deacongetabalewamare
ህዳር 11 በዓለ ዕረፍቷ
ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሣሉት
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
0923075264
@deacongetabalewamare
🍂✨ አምላክን ለወለደች ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም እናት የሆነች የተመሰገነች #የቅድስት_ሐና የዕረፍቷ በዓል ነው ህዳር 11
✨#ቅድስት_ሐና ከኢየሩሳሌም አገር ከሌዊ ነገድ ከካህኑ አሮን ትውልድ የሌዊ የሜልኪ ልጅ ለሆነ ለማጣት ልጁ ናት።
ለማጣትም ሦስት ልጆች አሉት የታላቂቱም ስሟ ማርያም ናት ሁለተኛዋም ስሟ ሶፍያ ሦስተኛዪቱም ስሟ ሐና ናት ታላቂቱ ማርያምም ለባል ተድራ አዋላጅ የሆነች ሰሎሜን ወለደቻት እርሷም መድኃኒታችንን ከወለደችበት ጊዜ ጀምሮ በስደቷም ወራት ከአረጋዊ ዮሴፍ ጋር እመቤታችንን ድንግል ማርያምን ያገለገለቻት ናት። ሶፍያም ለባል ተድራ ለመጥምቁ ዮሐንስ እናቱ የሆነች ቅድስት ኤልሳቤጥ ወለደቻት።
✨ ይችንም #ቅድስት_ሐናን ከይሁዳ ነገድ ለሆነ ጻድቅ ስሙ #ኢያቆም ለሚባል አጋቧትና እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ወለደቻት እሊህም ሰሎሜና ኤልሳቤጥ ለቅድስት ሐና የእኅትማማች ልጆች ናቸው።
✨ የዚችንም የቅድስት ሐናን በሥውር የምትሠራውን ገድሏንና ትሩፋቷን እንዳናስታውሰው አናውቀውም ግን ከሴቶች ሁሉ እንደምትበልጥና እንደምትከብር እናውቃለን እንረዳለን እርሷ አምላክን በሥጋ ለወለደችው ወላጅዋ ትሆን ዘንድ የተገባት ሁናለችና ከሴቶች ሁሉ የሚበልጥና የሚበዛ ትሩፋትና ተጋድሎ ባይኖራት ይህ ታላቅ ጸጋ ባልተገባት ነበር።
✨ ቅድስት ሐና መካን በመሆንዋ ልጅን ይሰጣት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ዘወትር በጸሎት ትማልድ ነበር እግዚአብሔርም በእርሷ ለዓለም ሁሉ ድኅነት የተደረገባትን ይቺን #የተባረከችና #የከበረች ልጅን ሰጣት እርሷም አምላክን የወለደች እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት።
✨ ቅድስት ሐናና ቅዱስ ኢያቄም ስእለታቸውን የሚሰጡበት ጊዜ በደረሰ ጊዜ ሳይሰስቱ ለእግዚአብሔር ቤት እንድታገለግል ሰጧት፤ ቅድስት ሐናም ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ከገባች በኋላ የእናትነት ፍቅሯ እያገበራት ለአምስት ዓመታት እየተመላለሰች ትጐበኛት ትስማትም ነበር።
🍂 #እመቤታችን ስምንት ዓመት በሞላት ጊዜ ግን
የእግዚአብሔር ጥሪ ወደ #ቅድስት_ሐና ደረሰ።
✨ ከክርስቶስ ልደት ስምንት ዓመታት አስቀድማ
ብፅዕት እናት ቅድስት ሐና በኅዳር ፲፩ ቀን ዐረፈች።
✨ ስለዚህም ይህን ታላቅ ጸጋ ስለሰጣት
የበዓሏን መታሰቢያ በደስታ ልናከብር ይገባል። 🙏🏽
“ #ሰለም_ለኪ_ለጸሎተ_ኵሉ_ምዕራጋ።
ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ።
#ሐና_ብፅዕት ተፈሥሒ እንበለ ንትጋ።
እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ።
እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ”።
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን 🙏🏽
በቅድስት ሐና በጸሎቷ የሚገኝ በረከቷም 🙏🏽
ከእኛ ጋር ይሁን ለዘላለሙ አሜን። 🙏🏽
👉🏻 #ሠዐሊ_ቀሲስ አማረ_ክብረት_እንደሳሉት
📞 0913684351

✨ተፈጸመ ሐና በወለትኪ
✨ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ
✨ተፈጸመ ሐና በወለትኪ።
" ሰለም ለኪ ለጸሎተ ኵሉ ምዕራጋ።
ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ።
#ሐና ብፅዕት ተፈሥሒ እንበለ ንትጋ።
እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ።
እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ"።
👉🏻 #ሠዐሊ_ቀሲስ አማረ_ክብረት እንደሳሉት 📞 0913684351
ዲ/ን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
✨ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ
✨ተፈጸመ ሐና በወለትኪ።
" ሰለም ለኪ ለጸሎተ ኵሉ ምዕራጋ።
ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ።
#ሐና ብፅዕት ተፈሥሒ እንበለ ንትጋ።
እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ።
እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ"።
👉🏻 #ሠዐሊ_ቀሲስ አማረ_ክብረት እንደሳሉት 📞 0913684351
ዲ/ን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
✨ በምልጃው ፈጥኖ በመድረስ የሚታወቀው
#ቅዱስ_ሚናስ ኅዳር 15 በዓለ ዕረፍቱ ✨
✨ #ቅዱስ_ሚናስ በመላው ዓለም በተለይ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእጅጉ የሚወደድና ተአምር አድራጊ ሲጠራ ፈጥኖ የሚደርስ "ገባሬ ተአምር ወመንክር" (wonder-worker) በመባል የሚታወቅ ሰማዕት ነው። በተማፀኑት ጊዜ በምልጃው ፈጥኖ ነው የሚደርሰው፡፡
✨ይኸውም ከደጋግ ቤተሰቦች የተገኘ ሲኾን አባቱ ኢዩዶክሲዮስ፤ እናቱ ኢዩፎሚያ ትባላለች። ልጅ ስላልወለደች በእመቤታችን በዓል ዕለት ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብታ ልጅን ይሰጣት ዘንድ ወደ እግዚአብሔር እንድትለምንላት በሥዕለ ማርያም ተማፀነቻት፤ ያን ጊዜ ከእመቤታችን ሥዕል አሜን የሚል ቃል ተሰማ፡፡
✨ ከዚያም ይኽነን ለባሏ ነገረችው፤ ከዚያም እግዚአብሔር የተባረከውን ልጅ በ285 ዓ.ም ላይ ሰጣት፤ ስሙንም ከእመቤታችን ሥዕል “አሜን” የሚል ቃል ስለተሰማ ርሱንም ሚናስ ብለው ሠይመውታል፡፡
✨ ዜና ገድሉ Mina was his original name, according to the story his mother called him "Mēna" because she heard voice saying amēn. Minas [Μηνας] is how he is known in Greek, while in Armenian and Arabic he is known as "Mīna" [مينا].
ይላል፤ እነርሱም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት በስፋት አስተማሩት፤ በዐሥራ ኹለት ዓመቱ አባቱ ሲያርፍ ከሦስት ዓመት በኋላ እናቱ ዐርፋ ቅዱስ ሚናስ ብቻውን ቀርቷል፤ ከዚያም መኳንንቱም አባቱን ይወድዱት ስለነበር በአባቱ ፈንታ ምስፍናን ሾሙት፡፡
✨ ዲዮቅልጥያኖስ ክርስቶስን በካደ ጊዜ ቅዱስ ሚናስ ሹመቱን ትቶ ወደ ገዳም ገብቶ ተጋድሎን ዠመረ፤ ከዕለታት ባንዳቸው ሰማይ ተከፍቶ ሰማዕታትን የብርሃን አክሊልን ሲቀዳጁ ተመለከተ ከዚኽ በኋላ ወደ ከተማ ተመልሶ ስለ ክርስቶስ አምላክነት መሰከረ፤ መኰንኑ ቅዱስ ሚናስ በወገን የከበረ መኾኑን ያውቃልና ብዙ የሹመት ቃል ኪዳን ቢገባለትም ከክርስቶስ ፍቅር ሊለይ እንደማይችል ነገረው፨
✨ያን ጊዜ ብዙዎች ሥቃያት አድርሶበት ስለሰለቸው ራሱን በሰይፍ እንዲቈርጡት አዝዞ ከክርስቶስ ቃል ኪዳን ተቀብሎ ኅዳር ዐሥራ ዐምስት የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጀ፤ በተሰጠው ቃል ኪዳን መሠረት ለሚጠሩት በምልጃው እጅግ ፈጥኖ ይደርስላቸዋል።
✨ የሰማዕትነት አክሊል ሲቀዳጅ ከሰማይ “ሚናስ ንኡድ ክቡር ነኽ፤ ከልጅነትኽ ዠምሮ የቅድስናን ሕይወት በመምረጥ ሦስት አክሊላትን ሰጥቼኻለኊ፤ አንደኛው ስለቅድስናኽ፣ ኹለተኛው ስለ ብቸኝነትኽ፤ ሦስተኛው ስለ ሰማዕትነትኽ” የሚል ድምፅን ከጌታችን ሰምቷል፡፡
✨ ከዚያም መኰንኑ የቅዱስ ሚናስ ሥጋ ወደ እሳት እንዲጣል ቢያስደርግም እሳት ለ3 ቀናት ፈጽሞ ሥጋውን ሊነካ አልቻለም፤ ምእመናንም ሥጋውን ወስደው ባማሩ ልብሶች ገንዘው አኖሩት፤ የመርዩጥ አገር ሰዎች ሰራዊትን ሊአከማቹ ስለወደዱ ምልጃው ይረዳቸው ዘንድ የቅዱስ ሚናስን ሰውነት ወሰዱ፤ እነርሱም በባሕር በመርከብ ውስጥ ሳሉ ፊታቸው እንደ ከይሲ አንገታቸው እንደ ግመል አንገት ያሉ አውሬዎች ከባሕር ወጥተው አንገታቸውን ወደ ሚናስ ሥጋ በዘረጉ ጊዜ ከሰውነቱ እሳት ወጥታ እነዚያን አራዊት አቃጥላቸዋለች፤ ሰዎቹም ይኽነን አይተው በእጅጉ ተደንቀዋል፡፡
✨ ወደ እስክንድርያ ደርሰው ሥራቸውን ፈጽመው ወደ ሀገራቸው በሚመለሱ ጊዜ የቅዱስ ሚናስን ሥጋ ከርሳቸው ጋር ሊወስዱ ወድደው በገመል ላይ በጫኑት ጊዜ ገመሉ ከቦታው የማይነሣ ኾነ፤ ኹለተኛም ሌላ ገመል ቢጭኑ ርሱም የማይነሣ ኾነ፤ ስለዚኽ ዛሬ ድረስ የቅዱስ ሚናስ ሥዕል ሲሳል እነዚኽ ገመሎች አብረው ይሳላሉ፤ እነርሱም ያ ቦታ እግዚአብሔር የፈቀደለት ቦታ መኾኑን ዐውቀው የከበረ ሥጋውን በዚያው አኖሩት፤ ከዚያም ታላቅ ቤተ ክርስቲያን ታንጾለት ሠኔ 15 ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያኑ ተፈጽሞ ብዙዎች ድንቆች ተደርገዋል።
✨ ብዙዎች ሕሙማን የከበረ ሥጋውን እየዳሰሱ ሲፈወሱ በቦታው ሳለኊ በዐይኖቼ ተመልክቼያለኊ፤ ዛሬም የከበረ ዐፅሙ በግብጽ ይገኛል፤ እኔም ለሐዋርያዊ አገልግሎት ግብጽ በኼድኩበት ጊዜ በእግዚአብሔር ፈቃድ በወርቃማ መጎናጸፊያ የተቀመጠ የቅዱስ ሚናስን የከበረ ሰውነቱን ለመዳሰስና ለመጸለይና ሻማ ለማብራት ችያለኊ፡፡
✨ ቦታው እጅግ የከበረ መኾኑ ሊታወቅ እመቤታችን በጸሎት ለሚማፀኗት ከቅዱስ ሚናስ ጋር በመገለጽ እንደምትባርካቸው ይነገራል።
✨ በግብጽ ያሉ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ቅዱስ ሚናስ ከጌታችን በተቀበለው ቃል ኪዳን በተማፀኑት ጊዜ ፈጥኖ ስለሚደርስላቸው በእጅጉ ይወዱታል፤ በተለይ ከአቡነ ሺኖዳ በፊት ለነበሩት በቅድስና ሕይወታቸው ይታወቁ ለነበሩት ለአቡነ ቄርሎስ ቅዱስ ሚናስ ተገልጦላቸው እንደባረካቸው ይነገራል፨
✨ ከጥቂቶች በቀር በዚኽ ዘመን ያለን ብዙዎቻችን ስለዚኽ ሰማዕት ታሪክ ስላላወቅን በቃል ኪዳኑ መጠቀም አቅቶናል፤ የቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን በሀገራችን ኢትዮጵያ ከባሕር ዳር 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከአቡነ ሐራ ድንግል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ እንዳለ ሰምቼያለሁ፤ ይኽም እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው፨
✨ ቅዱስ ያሬድ በድጓው
“ብፁዕ አንተ ሚናስ ዘመነንከ ክብረ ዘበምድር ወኀረይከ ዘበሰማይ ወኮንከ ሐራሁ ለክርስቶስ”
(የምድር የኾነ ክብርን ንቀኽ የሰማይ ክብርን የመረጥኽ የክርስቶስ ጭፍራው የኾንኽ ሚናስ አንተ ንኡድ ክቡር ነኽ)፡፡
“ሚናስ ኅሩይ በታዕካ ሰማይ ገጹኒ ብሩህ ከመ ፀሓይ በብዙኅ ሰላም አዕበዮ እግዚአብሔር”
(በሰማይ አዳራሽ የተመረጠው ሚናስ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ ብሩህ ነው፤ ብዙ በኾነ ሰላም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አደረገው) ይለዋል (ድጓ ዘሚናስ)
✨ ሊቁ ዐርከ ሥሉስ
ይኽነን የቅዱስ ሚናስን ተጋድሎውን፦
“ሰላም ለከ ሐራዊ መስፍን
ሰማዕተ መድኅን
ዘሰመየተከ ሚናስ ዘጾረተከ ማሕፀን
አመ ጸለየት ጸሎተ እንዘ ይእቲ መካን
እምሥዕለ ማርያም ሰሚዐ ዘይቤ አሜን”
(መካን ሳለች ጸሎትን እየጸለየች ሳለች ከእመቤታችን ማርያም ሥዕል አሜን የሚልን ቃልን ሰምታ የተሸከመችኽ ማሕፀን ሚናስ ብላ የሰየመችኽ የመድኅን ክርስቶስ ምስክር፤ የጦር መኰንን ለኾንኽ ላንተ ሰላምታ ይገባል) በማለት ቅዱስ ሚናስን አወድሶታል፡፡
✨ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
በተአምኆ ቅዱሳን መጽሐፉ ላይ፡-
“ሰላም ለሚናስ ኅሩይ ዘክርስቶስ ሐራይ
ጽድቀ ዘአብደረ እምነ ንዋይ፤
አምሳለ ወርኅ ወከመ ፀሓይ ብሩህ”፡፡
(የክርስቶስ ምርጥ ጭፍራ ከገንዘብ ይልቅ ጽድቅን የመረጠ እንደ ምሳሌው እንደጨረቃ ለደመቀና እንደ ፀሓይም ብሩህ ለኾነ ለሚናስ ሰላምታ ይገባል) በማለት አወድሶታል፡፡
የቅዱስ ሚናስ ረድኤት በረከት ይደርብን 🙏🏽
ምንጭ : መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዶስ ታዳሰ
ዲ/ን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
@deacongetabalewamare
📞 0923075264

#የቀዳሜ_ሰማእት_የቅዱስ_እሥጢፋኖስ ረድኤት በረከት አይለየን።
በአማላጅነቱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን
✨ 🙏🏾 ✨ 🙏🏾 ✨ 🙏🏾
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
www.tgoop.com/deacongetabalew
0923075264
በአማላጅነቱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን
✨ 🙏🏾 ✨ 🙏🏾 ✨ 🙏🏾
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
www.tgoop.com/deacongetabalew
0923075264