This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂P3 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨ የሰማእቱ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
✨ የሰማእቱ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂P4 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨ የ #ዕርገታ_ለማርያም ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
✨ የ #ዕርገታ_ለማርያም ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
🍂 ከጓደኝነት በላይ ወንድምነትን ያየሁብህ ሠዐሊ Biruk Thomas ጉዟችን አብረን ቢሆን ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ በሰላም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ፣ እንኳን ደህና መጣህ
✨ #Our_Defense እጅ በእጅ በተግባር ተጀምሮ
ለቅድስት ቤተክርስቲያናችንም ፣ ለሀገራችን
ኢትዮጵያም ትልቅ ታሪክ የምንሠራበት ነውና ፦
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ኃይል ጸወን ሆነውን ሥራችንን በሚገባ ጨርሰናል የሚለውን ዜና ለምናበሥርበት ጊዜ በሰላም በጤና ያድርሱን ።
እናንተም በጸሎታችሁ አስቡን ! 🙏🏽

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ 🍂 QATAR 🇶🇦 DOHA ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ : አጋእዝተ ዓለም #ቅድስት_ሥላሴ እያገዙን እየረዱን ሥራው ግሩም እና ውብ በሆነ መልኩ እየተሠራ ይገኛል :
ለሐምሌ ሥላሴ ክብረ በዓል የፊት ለፊቱን ገጽ እና የዶሙን የታችኛውን ክፍል ለመጨረስ በርትተን እየሠራን ነውና በጸሎታችሁ አስቡን
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
ለሐምሌ ሥላሴ ክብረ በዓል የፊት ለፊቱን ገጽ እና የዶሙን የታችኛውን ክፍል ለመጨረስ በርትተን እየሠራን ነውና በጸሎታችሁ አስቡን
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ የአንድ ሳምንት የሥራ አፈጻጸማችን ይህንን ይመስላል : ኳታር ዶሀ 🇶🇦 ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ : በጸሎታችሁ አስቡን 🙏🏽
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት #ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
#ሠዐሊ Biruk Thomas
📞 +251923075264
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት #ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
#ሠዐሊ Biruk Thomas
📞 +251923075264
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂P6 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨ የ #ቅዱስ_ሩፋኤል ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
@deacongetabalewamare
✨ የ #ቅዱስ_ሩፋኤል ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
@deacongetabalewamare
🍂 ርእሰ : ጻድቃን : ዮሐንስ : መወለዱ : እንደምን : ደስ : አያሰኝ !
✨ በዮሐንስ መወለድ ነቢያት ደስ ይላቸዋል እርሱ ከተወለደ ጌታ መወለዱ ነውና ። መላእክትም ደስ ይላቸዋል ። ዮሐንስ ከተወለደ ጌታ ተወልዶ ሊያዩት ነውና ፤ ወዲህም በንጽሕናው ሊመስላቸው #ተወለደ ።
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እርሱ ከሌሎች ነቢያት በተለየ ጌታውን ዳስሶ ያጠምቀው ዘንድ በፊቱ ይሔድ ዘንድ ይመሰክርም ዘንድ ፥ መንገድ ይጠርግ ዘንድ #ተወለደ ።
ዮሐንስን የልዑል አምላክን መምጣት ይሰብክ ዘንድ ፥ ጥምቀትን ለንሥሐ ለኃጢአት ይቅርታ ያስተምር ዘንድ #ተወለደ ፡፡
እነሆ ጌታችን መድኀኒታችን በማያልቅ ነገር በማይደክም ልሳን ይመጣል እያለ ያስተምር ዘንድ #ተወለደ ::
ነቢያት ብርሃን ጽድቁን እግዚአብሔር እንዲልክላቸው እየተማጸኑ አልፈዋል ነገር ግን ይህን ብርሃን በአካል ተገኝተው እንዳያዩ የዘመን መጋረጃ ጋረዳቸው ዮሐንስ ግን የዚህን ብርሃን የንጋት ኮከብ ሆኖ መንገድ ሊጠርግ #ተወለደ ።
ሌሎቹ የመሥዋዕቱ በግ ወዴት ነው እያሉ እየቃተቱ አልፈዋል ዮሐንስ ግን የዓለሙን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እነሆ ብሎ የሁላቸውን ጥያቄ ሊመልስ ለዓለሙ ሁሉ የሕይወት ምግቡን ያሳይ ዘንድ የሕይወት መምህር ሊሆን #ተወለደ ፡፡
ከአዳም እስከ ሙሴ ያሉት ሁሉ የመርገሙን ሸክም እንደ ተሸከሙ አልፈዋል ዮሐንስ ግን እርሱ እያጠመቀ ጌታ በእግሩ ተረግጦ የዕዳ ደብዳቤያችንን ሲደመስሰው የነበረ የተመለከተ የዚህ ምስጢር ተሳታፊ ሊሆን #ተወለደ
ያዕቆብ ድንግልን በመሰላል ልጇን በንጉሥ ኃምሳል አየ ዮሐንስ ግን በእናቱ ቤት ንጉሡን በማኅፀኗ ተሸክማ መጣችለት ከማኅፀን ቃሏን ሰምቶ ዘለለ ፡፡ እርስዋን ሰምቶ አደገ ጣዕሟንም ጠገባት ንጉሡንም ሊያጠምቀው #ተወለደ
ያዕቆብ ንጉሡን ከመሰላሉ ጫፍ ላይ አየው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ግን ንጉሡን ከእጆቹ በታች ሊያተጠመቀ #ተወለደ ፡፡
ሙሴ እግዚአብሔርን በደመና ውስጥ ሰማው ፡፡ በዚያም ውስጥ ሰባቱ መጋረጃ ፣ ጉም ፣ መብረቅ ፣ ንውጽውጽታ ፣ ድልቅልቅ ነበር ፡፡ እስራኤልም ከዚህ የተነሣ ደንግጠው እንደ ሻሽ ተነጥፈው እንደ ቅጠል ረገፉ ፡፡ ዮሐንስ ግን ያንን የሚያስፈራ እሳት በእጆቹ ሊዳስሰው ፤ በውኃም ሊያጠምቀው #ተወለደ ።
#መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ ሆይ አንተ ለአባትህ ያደረግከውን አድርግልኝ እንጂ ፤ አንተ የተዘጉ ነገሮቼን ሁሉ ክፈትልኝ እንጂ ስምህን ደግሜ ደግሜ እጽፈዋለሁ ፡፡ #ዮሐንስ_ዮሐንስ_ዮሐንስ_ዮሐንስ_ዮሐንስ !
©✎﹏ዳዊት ተስፋዬ
ዲ/ን ጌታባለው አማረ

🍂P7 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨ የ #ስደታ_ለማርያም ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
@deacongetabalewamare
✨ የ #ስደታ_ለማርያም ሥዕል
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
@deacongetabalewamare
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ የፊታችን አርብ #በኳታር_ዶሀ ጽርሐ አርያም የአጋእዝተ ዓለም የቅድሥት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቅ ድምቀት ይከበራል ::
✨በዕለቱም #ብፁዕ_አባታችን_አቡነ_ድሜጥሮስ
ተገኝተው ይባርኩናል ::
አዲሱ ህንጻ ቤተ ክርስቲያናችንም የደረሰበትን
አጟጊ ምዕራፍ ቅዱሳት ሥዕላቱን እንጎበኛለን ::
🍂 አርብ እንዳትቀሩ :
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
✨በዕለቱም #ብፁዕ_አባታችን_አቡነ_ድሜጥሮስ
ተገኝተው ይባርኩናል ::
አዲሱ ህንጻ ቤተ ክርስቲያናችንም የደረሰበትን
አጟጊ ምዕራፍ ቅዱሳት ሥዕላቱን እንጎበኛለን ::
🍂 አርብ እንዳትቀሩ :
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ የፊታችን አርብ በበዓለ ቅድስት ሥላሴ #ብፁዕ_አባታችን_አቡነ_ድሜጥሮስ #በኳታር_ዶሀ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ተገኝተው ይባርኩናል :: 🙏🏽
✨በመሠራት ላይ የሚገኘው አጟጊ የቅዱሳት ሥዕላቱም ይጎበኛሉ :: 🍂 አርብ እንዳትቀሩ :
#ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
የቅዱሳት ሥዕላት ሠዐሊ
📞+251923075264
#ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopia #orthodox #viral #viralvideos #viralreels #viralpost #viralvideo #copy #ethiopianorthodox #eritrea #eriterianorthodox #facebook #insta #instagram #instagramvideo #art #artgallery #artist #church #icon #iconic #image #photo #photography #photographer #iconographer

✨ የፊታችን አርብ #በኳታር_ዶሀ ጽርሐ አርያም #ቅድስት_ሥላሴ ቤ/ክ አይቀርም ፥
✨ #ብፁዕ #አቡነ_ድሜጥሮስ
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
📞 +251923075264
✨ #ብፁዕ #አቡነ_ድሜጥሮስ
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
📞 +251923075264
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂P8 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨የ #በዓታ_ማርያም ሥዕል
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
📞 +251923075264
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
✨የ #በዓታ_ማርያም ሥዕል
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
📞 +251923075264
www.tgoop.com/deacongetabalewamare
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✨ #በኳታር_ዶሀ ይምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን ነገ ማለትም ሐምሌ 4 /2017 (JULY 10 ) በኳታር ጽርሐ አርያም ቅድሰት ሥላሴ ቤ/ክ እንገናኝ : የነገ ሰው ይበለን ።
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት
#ሠዐሊ_ቡሩክ_ቶማስ
@deacongetabalewamare
📞 +251923075264
#ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት
#ሠዐሊ_ቡሩክ_ቶማስ
@deacongetabalewamare
📞 +251923075264
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨ ኮከብ ብሩህ #አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ
ሠዐሊ ዲያቆን ጌታባለው አማረ
I 📞+251923075264
🍂P7 #በአሜሪካ ካሊፎርንያ ለሳክራሚንቶ መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ከሰራናቻው ሙሉ የቤተመቅደሱ ቅዱሳት ሥዕላት መካከል
✨ የ #አቡነ_ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ ሥዕል

🍂 የ ቅ ዱ ስ ፡ ጴ ጥ ሮ ስ ፡ ደ ም ፡ በ መ ስ ቀ ል ፡ ጽ ዋ ፡ ተ ቀ ዳ የ ቅ ዱ ስ ፡ ጳ ው ሎ ስ ፡ ደ ም ፡ ደ ግ ሞ ፡ ወ ደ ፡ ሰ ማ ያ ት ፡ ጮ ኸ
#ሐምሌ_5_ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሐዋርያቱን የቅዱስ ጴጥሮስንና የቅዱስ ጳውሎስን ሰማዕትነት በየዓመቱ በታላቅ ሥነ ሥርዐት ትዘክርዋለች ።
በዚች ዕለት ተጋድሏቸውን የፈጸሙት እነዚህ ሁለት ቅዱሳን አባቶች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አእማድ ናቸው በመሠረትነት ባፀኗት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያላቸው ክብር ላቅ ያለ ነው ይህም የሆነው ለቤተ ክርስቲያን በፈጸሙት አገልግሎትና በተቀበሉት ሰማዕትነት ነው ።
ባሕረ ጥበባት ቅዱስ ያሬድ ሲመሰክር ‹ ቅዱስ ጴጥሮስ የሃይማኖት ዐለት ነው ቅዱስ ጳውሎስ ልሳነ እረፍት ነው በታወቀችው በዓላችሁ የምሕረት ዐስራታችሁን ያዙ ፤ በዚች ዕለት ለተሰየፈችው አንገታችሁ ሰላም ይሁን ፡፡ › በማለት መስክሯል ።(1ኛ ጴጥ 3 ፥18)
እደገናም ‹‹ ኢየሱስ ጴጥሮስን አለው በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ የገሃነም ደጆች አይችሏትም የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ ። ›› ሲል ከፈጣሪው የሰማይና የምድር ሥልጣን እንደተሰጠው መስክሯል ። እንዲሁም « የዮና ልጅ ጴጥሮስ ሆይ ደምህ በመስቀል ጽዋ ተቀዳ ፤ የጳውሎስ ደም ደግሞ ወደ ሰማያት ጮኸ » በማለት ገልጦታል ።
በመጨረሻም ቅዱስ ጴጥሮስ ከብዙ ....ተጋድሎ በውኋላም የሚሰቀልበት ሰዓት በደረሰ ጊዜ እጁን በሰንሠለት አስረው ፍርዱ ወደ ሚፈጸምበት ቦታ ሲወስዱት እንዲህ ብሎ ለመናቸው « ከጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እኩል እንዳልሆን ራሴን ወደታች ዘቅዝቃቹ ስቀሉኝ » ብሎ ለመናቸው እነሱም እንደለመነው ራሱን ወደ ታች እግሩን ወደ ላይ አድርገው ዘቅዝቀው ሰማእትነት እንዲቀበል አድርገውታል ።
#ቅዱስ_ጴጥሮስ ጌታ በባሕር ላይ ሲሄድ በእምነት የተከተለው ነው
#ቅዱስ_ጴጥሮስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን በገለጠ ጊዜ ከቀድሞቹ ከያዕቆብና ከዮሐንስ ጋር ነበረ ፡፡
#ቅዱስ_ጴጥሮስ በዕለተ ዐርብ በጌታ ላይ በደረሰው መከራ ለጌታው ፍቅር ቀንቶ ማልኮስ የተባለውን የአይሁድ ጭፍሮች ባልደረባ ጆሮውን በሠይፍ የቆረጠው ነው ።
#ቅዱስ_ጴጥሮስ በትንሳኤ ሌሊት የመቃብሩን አካባቢ እየተመላለሱ ሲጠብቁ ላደሩ ቅዱሳት አንስት ምሥጢረ ትንሣኤው ሲገለጥላቸው ከመቃብሩ ውስጥ ገብቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠ የመጀመሪያው ሐዋርያ ነው። #ቅዱስ_ጴጥሮስ ከትንሣኤውም በኋላ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ በአንድ ቀን ትምህርት ሦስት ሺህ ሕዝብ አሳምኖ ያጠመቀ ታላቅ ሐዋርያ ነው ።
#ቅዱስ_ጴጥሮስ ፈጣን ነበር ጌታ ደቀ መዛሙርቱን በፊልጶስ ቂሣርያ ‹‹ ሰዎች ማን ይሉኛል ›› ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ሙሴ ነው ይሉሃል ፣ ኤልያስ ነው ይሉሃል ብለው መልስ ሰጡት ፤ እርሱም ጌታ መልሶ ‹‹ እናንተስ ማን ትሉኛላችሁ ›› ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ ፈጥኖ «አንተ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ » ብሎ የመለሰለት ታላቅ ሐዋርያ ነው ።
#ቅዱስ_ጴጥሮስ የዋህ ነበር ጌታ በባሕር ላይ ሲሄድ አይቶ « ጌታ አንተስ ከሆንክ ወደ አንተ እንድመጣ አሰናብተኝ » ብሎ በባሕር ላይ በእምነት ሊሄድ የሞከረ የዋህ ሐዋርያ ነው ።
ቅዱስ ጳውሎስም ከብዙ ....ተጋድሎ በውኋላ ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር በጨለማ ቤት ታስሮ ከቆየ በውኋላ በኔሮን ቄሳር ፊት ቀርቦ በቀኝ እጁ ከሰንሰለቱ ጋር መስቀሉን ይዞ ሳይፈራ የክርስቶስን ነገር መሰከረ ኔሮን ቄሳርም በቁጣ ቃል በሠይፍ ይገድሉት ዘንድ ፍርድ ፈረደበት ።
ቅዱስ ጳውሎስን ወደ መሰዊያው ስፍራ ሲወስዱትም በንግግሩ በአስተያየቱ ምንም ፍርኀት አልነበረበትም እንዲያውም በጦርነት ላይ ድል አድርጎ ማርኮ እየፎከረ በደስታ ወደ ቤቱ የሚመለስ ወታደር ይመስል ነበር
በመጨረሻም በ 74 ዓመት ዕድሜው በሮም ከተማ በኦስትያ መንገድ አንገቱ ተሰይፎ በ 67 ዓ.ም #ሐምሌ_አምስት_ቀን በሰማዕትነት ዐረፈ።
#ቅዱስ_ጳውሎስ ለእውነትና ላመነበት ነገር ይሉኝታ ፍርኃት የሌለበት ደፋር
#ቅዱስ_ጳውሎስ ለጊዜው በሚሆነው ንቁ ለወደፊቱም አሳቢና ጠርጣሪነበር
#ቅዱስ_ጳውሎስ መጻሕፍትን ለማንበብና ለመተርጎም መልእክትን ለመጻፍና የሰውን ልብን በፍቅር ለመሳብ ሁሉንም ለመምሰልና ደስ ለማሰኘት ከመንፈስ ቅዱስ ሥጦታ ነበረው ።
#ቅዱስ_ጳውሎስ ለድንገተኛ ነገር ምላሽ መስጠት የሚችልና ንግግር አዋቂ ነበር ። ©✎﹏ዳዊት ተስፋዬ
🍂 ሠዐሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሳሉት

Telegram
Dn Getabalew Amare Kibret /ሰዐሊ/
#ሠዐሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት እና እኔ #ሠዐሊ_ዲያቆን_ጌታባለው_አማረ ልጃቸው በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማን ከቀኖና ስርዓትን ከትውፊት የጠበቁ ቅዱሳት ስዕላትን ሰዓልያን
http://youtube.com/channel/UCDHaGNE2Sx_FkqdTi8E_Tfg