DEGAGLIBOCH Telegram 606
❤️💛💚ድሮ ለካ ቅርብ ነው……💚💛❤️

በቤታችን መሀል አጥር አልነበረም ድሮ እኛ ቤት ቡና ተፈልቶ ለብቻ አይጠጣም አንተ ቤት ምሳ ተሰርቶ ለብቻቹ አትበሉም ነበር ……ድሮ ሰው ሀገር ነበረው ሀገርም ሰው ነበራት…ድሮ ላይ ሰው እንደሰው ያስብ ነበር ድሮ በራችን ይዘጋ የነበረው ሲመሽ ነበር……አሁንስ ግን……

አሁንማ ሰው ቡና አያፈላም ቢያፈላም ለብቻው ነው…ሰው ስራ አይሰራም የተሰራውን ግን ይወቅሳል…ሰው አጥር ሰርቶል ሊያውም በጣም እረጃጃጅም……አሁን ላይ በራችን ጠዋትም ማታም ዝግ ነው…አሁን ላይ ወዳጄ ሰው ሰውነቱን ትቶል…እሚያስማማን ብዙ ነገር እያለ አለመስማማትን መርጠናል።ም

ድሮ ሰው ብቻውን መኖርን ይፈራ ነበር አሁን ግን ከሰው ጋር መኖርን ይፈራል…ድሮ መልካምነት በቴሌቨዥን አይወራም ነበር በሬዲዬ ዜና አይሆንም ነበር ሰዋች ለሽልማት ብለው መልካም አያደርጉም ነበር…ድሮ ደራስያን እውነት ይፃፉ ነበር አሁን ግን ሰው እሚፈልገውን አልያም ሰው እሚስማማበትን ብቻ ይፃፋሉ።

ግን እኛ ሰዎች ነን ከዛም ነን ኢትዬጵያውያን… ኢትዬጵያውያን የሆነው ሰው ከሆንን በኋላ ነው…መልካምነትን ያስተማሩን ብዙ ሰዋች አሉ… እየሞቱ ያኖሩን …እየራባቸው ያበሉን…እየወደቁ ከፍ ያደረጉን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።

🕯❤️ከተባበርን ለውጥ እናመጣለን❤️🕯
🌹ፍቅር ያሸንፋል!🌹

ሁሉም መልካም ይሆናል!🙏
┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄
              #ያለው_ፍሰሀ
ነኝ
   ╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ

           ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️

🥀💞መንታ💞ልብ💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tgoop.com/degagliboch
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

tgoop.com/degagliboch/606
Create:
Last Update:

BY ደጋግ ልቦች ❤️❤️❤️

Share with your friend now:
tgoop.com/degagliboch/606

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram ደጋግ ልቦች ❤️❤️❤️
FROM American