♡ ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ...
① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...
💌─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━─💌
༒︎༆ @degagliboch ❤️❤️❤️༆༒︎
#ric📝
┈••◉❖◉●••┈
🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔𝐬🌹
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
ወንድ ትወዳለች ...
① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...
💌─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━─💌
༒︎༆ @degagliboch ❤️❤️❤️༆༒︎
#ric📝
┈••◉❖◉●••┈
🇯 🇴 🇮 🇳 𝐔𝐬🌹
🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
☆ያንተው ነኝ ❤️
አንተን ያወኩኝ ለት ህይወቴ ሞላልኝ
ደስታዬ እጥፍ ሆነ ሳቅን ጨመርክልኝ...
ከ #አብላካት✍🏾...
በ #ፊያሜታ ( ኤልዱ )🎙
❤️ ❤️ @degagliboch ❤️❤️❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
አንተን ያወኩኝ ለት ህይወቴ ሞላልኝ
ደስታዬ እጥፍ ሆነ ሳቅን ጨመርክልኝ...
ከ #አብላካት✍🏾...
በ #ፊያሜታ ( ኤልዱ )🎙
❤️ ❤️ @degagliboch ❤️❤️❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
#ግጥም
💖 ፍቅር በታላላቆች ዕይታ ሲገለፅ
❣"ፍቅር ያለ እምነት ነፋስ ላይ እንደተቀመጠ
ሻማ ነው
❣ "በፍቅር ለሚወድቁ ሰዎች የመሬት ስበት
በፍፁም ተጠያቂ አይደለም!" (አልበርት እንስታየን)
❣"ፍቅር በተፈጥሮ የሚታደሉት ሲሆን ፣ የተሳካ
የሚሆነው በቅንነት ጠበቅ አርገው ሲገፉበት ነው
❣" ፍቅር በእልህ ፣ በችኮላ ፣ በንትርክና በግዴታ
የሚያሸንፉት ቀላል ስሜት አይደለም
❣"በፍቅር ውስጥ ያለው ድል ማሸነፍ ነው
❣"ፍቅር የቡድን ስራ አይደለም
❣"ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኛት አብረው ያሳለፉት
ረዥም ጊዜ አይደለም ፣ ፍቅር የምንላት የአንድ
ደቂቃ ጉዳይ ቢሆንም ጣዕሟ ለዘላለም የማይረሳ
ከሆነ ፣ እስዋን ነው ፍቅር የምንላት
❣"ፍቅር ገንዘብ ማስቀመጫ ኪስ የሌለው
ራቁቱን የሆነ ልጅ ነው
❣"ፍቅር ጥልቅ ቦታ እንጂ በከንፈር ውስጥ
ብቻ ሊኖር አይችልም
❣"ፍቅር ውሻ እንኳን በግጥም እንዲጮኽ
የሚያረግ ኃይል አለው
@degagliboch ❤️❤️❤️
💖 ፍቅር በታላላቆች ዕይታ ሲገለፅ
❣"ፍቅር ያለ እምነት ነፋስ ላይ እንደተቀመጠ
ሻማ ነው
❣ "በፍቅር ለሚወድቁ ሰዎች የመሬት ስበት
በፍፁም ተጠያቂ አይደለም!" (አልበርት እንስታየን)
❣"ፍቅር በተፈጥሮ የሚታደሉት ሲሆን ፣ የተሳካ
የሚሆነው በቅንነት ጠበቅ አርገው ሲገፉበት ነው
❣" ፍቅር በእልህ ፣ በችኮላ ፣ በንትርክና በግዴታ
የሚያሸንፉት ቀላል ስሜት አይደለም
❣"በፍቅር ውስጥ ያለው ድል ማሸነፍ ነው
❣"ፍቅር የቡድን ስራ አይደለም
❣"ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኛት አብረው ያሳለፉት
ረዥም ጊዜ አይደለም ፣ ፍቅር የምንላት የአንድ
ደቂቃ ጉዳይ ቢሆንም ጣዕሟ ለዘላለም የማይረሳ
ከሆነ ፣ እስዋን ነው ፍቅር የምንላት
❣"ፍቅር ገንዘብ ማስቀመጫ ኪስ የሌለው
ራቁቱን የሆነ ልጅ ነው
❣"ፍቅር ጥልቅ ቦታ እንጂ በከንፈር ውስጥ
ብቻ ሊኖር አይችልም
❣"ፍቅር ውሻ እንኳን በግጥም እንዲጮኽ
የሚያረግ ኃይል አለው
@degagliboch ❤️❤️❤️
💖 ልቤ ሰው ይወዳል
"እኔ አንተን ለመርሳት ብዙ ሞክርያለሁ
ያልሆኑ ድርጊቶች ከብዶኝ አድርጊያለሁ "
✍ ከ ማክቤል ( )
🎙በፊያሜታ/ኤልዱ
@degagliboch ❤️❤️❤️
💔 💖
💖 💔
"እኔ አንተን ለመርሳት ብዙ ሞክርያለሁ
ያልሆኑ ድርጊቶች ከብዶኝ አድርጊያለሁ "
✍ ከ ማክቤል ( )
🎙በፊያሜታ/ኤልዱ
@degagliboch ❤️❤️❤️
💔 💖
💖 💔
~ስወድሽ~ ♡
ዉዴ አንችን ስወድሽ
እንዲህ ያደርገኛል.. ፣
አንደበቴ ታስሮ በፍቅርሽ ምትሀት
በቁም ያቃዠኛል፣
የዉበትሽ ግርማ የማማርሽ ፀዳል
ገዝፎ ይታየኛል፣
ብቻ አንችን ሳስብሽ
እንዲህ ያደርገኛል..፣
የድምፅሽ ዉብ ቃላት በጀሮየ ታቡር
ደምቆ ይሰማኛል፣
ደሞ እንዳየዉሽ
መአዛ.. ጠረንሽ.. ወዝሽ.. ያፈዘኛል፣
ብቻ አንችን.. አንችን.. አንችን እላለሁኝ፣
ደስታየን መልሰሽ በፍቅርሽ ታከምኩኝ፣
በፍቅርሽ ጥበብ ዉስጥ
እራሴን አወኩት፣
ባይኖችሽ ዉብ ጨረር
ነፍሴንም አስዋብኩት፣
በወዝሽ ወዝቸ
በጥርስሽ ስቂያለሁ፣
ከልብሽ እምነትን
ፍቅርን ቀስሚያለሁ፣
ሰናይ ባህሪሽን ካንች ተዉሻለሁ፣
መጥፎ ትዝታየን ሁሉን ትቸዋለሁ፣
....
እናልሽ አካሌ :-
ለዚህ እንድበቃ
ያረግሽኝ አንች ነሽ፣
ተከፍሎ የማያልቅ
አለብኝ ዉለታሽ፣
°°°°°°°°°°°°°°
እናም የኔ ፍቅር•••
በቀሪዉ ዘመኔ በተሰጠኝ ቀናት፣
ካንች ጋራ ልኑር ነፍሴን ላስደስታት፣
የመኖሬን ትርጉም
ባንች አይቻለሁ፣
የልቤ ንግስት ነሽ
ዉዴ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ !!
A.k
@degagliboch ❤️❤️❤️
ዉዴ አንችን ስወድሽ
እንዲህ ያደርገኛል.. ፣
አንደበቴ ታስሮ በፍቅርሽ ምትሀት
በቁም ያቃዠኛል፣
የዉበትሽ ግርማ የማማርሽ ፀዳል
ገዝፎ ይታየኛል፣
ብቻ አንችን ሳስብሽ
እንዲህ ያደርገኛል..፣
የድምፅሽ ዉብ ቃላት በጀሮየ ታቡር
ደምቆ ይሰማኛል፣
ደሞ እንዳየዉሽ
መአዛ.. ጠረንሽ.. ወዝሽ.. ያፈዘኛል፣
ብቻ አንችን.. አንችን.. አንችን እላለሁኝ፣
ደስታየን መልሰሽ በፍቅርሽ ታከምኩኝ፣
በፍቅርሽ ጥበብ ዉስጥ
እራሴን አወኩት፣
ባይኖችሽ ዉብ ጨረር
ነፍሴንም አስዋብኩት፣
በወዝሽ ወዝቸ
በጥርስሽ ስቂያለሁ፣
ከልብሽ እምነትን
ፍቅርን ቀስሚያለሁ፣
ሰናይ ባህሪሽን ካንች ተዉሻለሁ፣
መጥፎ ትዝታየን ሁሉን ትቸዋለሁ፣
....
እናልሽ አካሌ :-
ለዚህ እንድበቃ
ያረግሽኝ አንች ነሽ፣
ተከፍሎ የማያልቅ
አለብኝ ዉለታሽ፣
°°°°°°°°°°°°°°
እናም የኔ ፍቅር•••
በቀሪዉ ዘመኔ በተሰጠኝ ቀናት፣
ካንች ጋራ ልኑር ነፍሴን ላስደስታት፣
የመኖሬን ትርጉም
ባንች አይቻለሁ፣
የልቤ ንግስት ነሽ
ዉዴ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ !!
A.k
@degagliboch ❤️❤️❤️
💝ቢገባው ኖሮ😒
ማፍቀሬን ቢያውቀው ቢገባው ኖሮ
ባልተወኝ ነበር አፈቀርኩሽ ብሎ
የውስጡን ለማወቅ ሁሌ እጥራለው
እንድረዳው ብዬ ዳር ዳር እዞራለው
የእኔ የምለውን ያለገደብ ሰጥቼ
ምላሽ እጠብቃለሁ የልቡን አይቼ
ግን ደሞ..
የሱን ስላላወኩ በፅልመት ዳክራለው
በእኔነቴ ታትሞ ሳነበው እኖራለው።
✍ህሊና በላይነሽ
@degagliboch
|| 📩
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
ማፍቀሬን ቢያውቀው ቢገባው ኖሮ
ባልተወኝ ነበር አፈቀርኩሽ ብሎ
የውስጡን ለማወቅ ሁሌ እጥራለው
እንድረዳው ብዬ ዳር ዳር እዞራለው
የእኔ የምለውን ያለገደብ ሰጥቼ
ምላሽ እጠብቃለሁ የልቡን አይቼ
ግን ደሞ..
የሱን ስላላወኩ በፅልመት ዳክራለው
በእኔነቴ ታትሞ ሳነበው እኖራለው።
✍ህሊና በላይነሽ
@degagliboch
|| 📩
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??
-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።
"መልካም ዉሎ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹
@degagliboch ❤️❤️❤️
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??
-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።
"መልካም ዉሎ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹
@degagliboch ❤️❤️❤️
🌹🌹🌹🌹1⃣🌹🌹🌹🌹
ይቅርታ ያለፈውን ነገር ባይቀይርም የወደፊቱን ግን እጅግ ብሩህ ያደርጋል
ይቅርታን ሁሌም ቀን እየጠበቅን ሳይሆን ሁሌም የለተ እለት ልምዳችን እናድርገው
🔺🔺ጳጉሜ 1 የይቅርታ ቀን🔺🔺
@degagliboch ❤️❤️❤️
ይቅርታ ያለፈውን ነገር ባይቀይርም የወደፊቱን ግን እጅግ ብሩህ ያደርጋል
ይቅርታን ሁሌም ቀን እየጠበቅን ሳይሆን ሁሌም የለተ እለት ልምዳችን እናድርገው
🔺🔺ጳጉሜ 1 የይቅርታ ቀን🔺🔺
@degagliboch ❤️❤️❤️
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
, 🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌹ውድ ጓደኛዬ እንኳን አደረሰሽ/ክ በጣም እወድሻለሁ/ካለው መልካም አዲስ አመት ብዬካለሁ/ሻለሁ🌹
🌹አድሱ አመት🌹
🌹የሰላም🌹 🌹የጤና🌹
🌹የብልጽግና🌹 🌹የፍቅር🌹
🌹የአንድነት🌹 🌹የደስታ🌹
🌹አመት ይሁንልን🌹
@Degagliboch ❤️❤️❤️
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
, 🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌹ውድ ጓደኛዬ እንኳን አደረሰሽ/ክ በጣም እወድሻለሁ/ካለው መልካም አዲስ አመት ብዬካለሁ/ሻለሁ🌹
🌹አድሱ አመት🌹
🌹የሰላም🌹 🌹የጤና🌹
🌹የብልጽግና🌹 🌹የፍቅር🌹
🌹የአንድነት🌹 🌹የደስታ🌹
🌹አመት ይሁንልን🌹
@Degagliboch ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️ ስወድህ❤️
የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንዳለም ዳርቻ እንደ እርቀቱ
ዓይኖችህን ባይኔ ተዳክሜ እያየው
ስወድህ ስወድህ ውዴ እወድሀለው
እንደ ፅጌረዳ እንደ አደይ አበባ
እንደ ከርቤው እንቁ እንደ ሎሚ ሽታ
አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሀለው
ፍቅርህን በፍቅሬ በፍቅርህ ልቅመሰው
ጡት እንዳየ ህፃን ወተት እንዳማረው
ጠጋ በል ዘመዴ አፍክ ህይወቴ ነው
አፈር መሬት ጥቢያ እንደሚበላው
ገላዬ ገላህን ሲነካ የሚያልቀው
እኔ ወድሀለው እንደ ማታ ጀምበር
ያለም ቋንቋ አይበቃ ቢወራ ቢነገር
ብዚ ሺ ዘመናት እልፍ አዕላፍ ፈሊጥ
ምን ይሆን መሰለክ ፍቅሬ አንተን ስወድህ
አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሀለው
ፍቅርህን በፍቅሬ በፍቅር ልቅመሰው
እንደ ተወርዋሪ ኮከብ እማልጠግብህ
ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ
❤️ ስወድህ እንዲ ነው❤️
💋 @degagliboch 💋
❤️ ስወድህ❤️
የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንዳለም ዳርቻ እንደ እርቀቱ
ዓይኖችህን ባይኔ ተዳክሜ እያየው
ስወድህ ስወድህ ውዴ እወድሀለው
እንደ ፅጌረዳ እንደ አደይ አበባ
እንደ ከርቤው እንቁ እንደ ሎሚ ሽታ
አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሀለው
ፍቅርህን በፍቅሬ በፍቅርህ ልቅመሰው
ጡት እንዳየ ህፃን ወተት እንዳማረው
ጠጋ በል ዘመዴ አፍክ ህይወቴ ነው
አፈር መሬት ጥቢያ እንደሚበላው
ገላዬ ገላህን ሲነካ የሚያልቀው
እኔ ወድሀለው እንደ ማታ ጀምበር
ያለም ቋንቋ አይበቃ ቢወራ ቢነገር
ብዚ ሺ ዘመናት እልፍ አዕላፍ ፈሊጥ
ምን ይሆን መሰለክ ፍቅሬ አንተን ስወድህ
አበባ እንዳየ ንብ እኔ እወድሀለው
ፍቅርህን በፍቅሬ በፍቅር ልቅመሰው
እንደ ተወርዋሪ ኮከብ እማልጠግብህ
ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ
❤️ ስወድህ እንዲ ነው❤️
💋 @degagliboch 💋
:)
"ሰኔ 30" ከሚልው ፊልም ላይ ተቆርጦ የተወሰደ ነው…ስሙት… ከቻላችሁ ሙሉውን እዩት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው…
@yalazar
@degagliboch ❤️❤️❤️
"ሰኔ 30" ከሚልው ፊልም ላይ ተቆርጦ የተወሰደ ነው…ስሙት… ከቻላችሁ ሙሉውን እዩት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው…
@yalazar
@degagliboch ❤️❤️❤️
የ ሁለት ወዳጆች ወግ እንዲህ ባለ መልኩ ይቀርባል
በፊ እና ሜሪ
ሜ
በጥበብ ፍፁም ጤነኛ አደርግሀለው።
በፊ
ታድያ ብትናፍቂኝ ፣ ወትሮስ ምን ይልሻል
አታውቂ እንደው እንጂ ፣ ልቤስ ያስብሻል
እንኳን በሩቅ ሆነሽ ፣ አጠገቤም ሳለሽ ሰርክ ይናፍቅሻል
ሜ
ሰርክ ከናፈቅኩህ ልብህ ከተራበኝ
እኔ አጠገብህ ነኝ እንግዲህ እነሆኝ
በፊ
አንቺ ምን አለብሽ አለሁ ትይኛለሽ
እኔማ ናፋቂሽ ፣ እቅፌም ስር ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ
ሜ
በሰመመን ሆኜ አንተን አልማለሁ
ደብቄህ ነው እንጂ በናፍቆት ብሻለሁ
በፊ
ሃሳብ እየናጠሽ ፣ ናፍቆት አንገላቶሽ ከምትናወጪ
ጋራ ወንዙን አልፈሽ ምናለ ብትመጪ
ሜ
ከመጣሁኝ እማ ችግሩ ይከፋል
ጠረንህን ምጌ መለየት ይከብዳል
ከንፈርህ ዳስሼ መራቁ ይጨንቃል
ናፍቆት ቃሉን አጥፎ ከእብድ ያስቆጥራል
በፊ
ብቻ አንቺ ነይንጂ ፣ ለደቂቃ አይከፋሽ
ከውቡ መልክሽ ላይ ፈገግታም አይጠፋሽ
ብቻ አንቺ ነይንጂ ፣ እኔም አልለይሽ
አድር እውላለው ፣ ትኩር ብዬ ሳይሽ
ሜ
ኋላ መልኬ ለቆ ያፈር ገንፎ ልትል
አትደልለኝ ባፍህ ሰላም ውዬ ልደር
ልቤን አታቁመው ሀሳቤን አትበትን
አቅሌን እንዳልስት ያንተም ሳልሆን ብቀር
በፊ
እንዴ ወዴት ወዴት
ምን የሚሉት ንዴት
ምን የሚሉት ቃል ነው
ካንደበትሽ ወቶ ፣ ልቤን ያቆሰለው
ሜ
ከቶ አትቁሰልብኝ አትናደድ በእኔ
ልብህ ቀና ይሁን አታድርገው ቅኔ
መውደድ ወድሀለው የሀቅ እና የውነት
ነገር ግን አይሆንም ለመኖር ሁለት ቤት
በፊ
ፍቅርሽ እውነት ሆኖ ፣ ፍቅሬን ከወደደ
ቀልብሽ ከኔ ውሎ ቀልቤን ከለመደ
በልብሽ በልቤ በሞቃቱ ማጀት
ምነው ብናድርበት ፣ አንድ ላይ ጎልምሰን አንድ ላይ ለማርጀት
ሜ
በፍቅር መጃጀት ምንኛ መታደል
አፍቅሮ መለየት ዘላለም መታገል
ካንተ ጋ ብጣመር ቀልቤም ቢሰክንልኝ
እስካረጅ ኖራለው ጌታ ቢፈቅድልኝ
ይቀጥል ወይስ........
በድጋፋችሁ አሳውቁኝ
@degagliboch ❤️❤️❤️
በፊ እና ሜሪ
ሜ
በጥበብ ፍፁም ጤነኛ አደርግሀለው።
በፊ
ታድያ ብትናፍቂኝ ፣ ወትሮስ ምን ይልሻል
አታውቂ እንደው እንጂ ፣ ልቤስ ያስብሻል
እንኳን በሩቅ ሆነሽ ፣ አጠገቤም ሳለሽ ሰርክ ይናፍቅሻል
ሜ
ሰርክ ከናፈቅኩህ ልብህ ከተራበኝ
እኔ አጠገብህ ነኝ እንግዲህ እነሆኝ
በፊ
አንቺ ምን አለብሽ አለሁ ትይኛለሽ
እኔማ ናፋቂሽ ፣ እቅፌም ስር ሆነሽ ትናፍቂኛለሽ
ሜ
በሰመመን ሆኜ አንተን አልማለሁ
ደብቄህ ነው እንጂ በናፍቆት ብሻለሁ
በፊ
ሃሳብ እየናጠሽ ፣ ናፍቆት አንገላቶሽ ከምትናወጪ
ጋራ ወንዙን አልፈሽ ምናለ ብትመጪ
ሜ
ከመጣሁኝ እማ ችግሩ ይከፋል
ጠረንህን ምጌ መለየት ይከብዳል
ከንፈርህ ዳስሼ መራቁ ይጨንቃል
ናፍቆት ቃሉን አጥፎ ከእብድ ያስቆጥራል
በፊ
ብቻ አንቺ ነይንጂ ፣ ለደቂቃ አይከፋሽ
ከውቡ መልክሽ ላይ ፈገግታም አይጠፋሽ
ብቻ አንቺ ነይንጂ ፣ እኔም አልለይሽ
አድር እውላለው ፣ ትኩር ብዬ ሳይሽ
ሜ
ኋላ መልኬ ለቆ ያፈር ገንፎ ልትል
አትደልለኝ ባፍህ ሰላም ውዬ ልደር
ልቤን አታቁመው ሀሳቤን አትበትን
አቅሌን እንዳልስት ያንተም ሳልሆን ብቀር
በፊ
እንዴ ወዴት ወዴት
ምን የሚሉት ንዴት
ምን የሚሉት ቃል ነው
ካንደበትሽ ወቶ ፣ ልቤን ያቆሰለው
ሜ
ከቶ አትቁሰልብኝ አትናደድ በእኔ
ልብህ ቀና ይሁን አታድርገው ቅኔ
መውደድ ወድሀለው የሀቅ እና የውነት
ነገር ግን አይሆንም ለመኖር ሁለት ቤት
በፊ
ፍቅርሽ እውነት ሆኖ ፣ ፍቅሬን ከወደደ
ቀልብሽ ከኔ ውሎ ቀልቤን ከለመደ
በልብሽ በልቤ በሞቃቱ ማጀት
ምነው ብናድርበት ፣ አንድ ላይ ጎልምሰን አንድ ላይ ለማርጀት
ሜ
በፍቅር መጃጀት ምንኛ መታደል
አፍቅሮ መለየት ዘላለም መታገል
ካንተ ጋ ብጣመር ቀልቤም ቢሰክንልኝ
እስካረጅ ኖራለው ጌታ ቢፈቅድልኝ
ይቀጥል ወይስ........
በድጋፋችሁ አሳውቁኝ
@degagliboch ❤️❤️❤️
" ልብህ የፍም እሳት ሆኖ እጅህ ላይ ጽጌረዳ እንዲበረክት እንዴት ትጠብቃለህ? "
/ ካህሊል ጂብራን /
🗒 አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮች ወደ ሕይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነኛን መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛጋ የለም ። እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የሕይወት አጋር የምንፈልግ ብዙዎች ነን! ነገሮች ከኛ መጀመር እንዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋዋለን ። ይሄንን ያመጣው ከራሳችን የመስጠት ሳይሆን ከሰው ብቻ የመጠበቅ ፍላጎትን ብቻ የማድመጥ አባዜአችን አይመስላችሁም ?
🗒 " መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለግህ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥም "
... ብሎ ነበር አንድ ሥሙ ያልታወቀ ጀርመናዊ የካቶሊክ ጳጳስ...አንዳንዴ መነሻው እኛ መሆናችንን መዘንጋት የለብንም እኛጋ መልካምነት ሳይኖር ግን መልካም ነገር በኛ ሕይወት እንዲገጠር የምንፈልግ ስንት ራስ ወዳዶች በየቤቱ እንኖር ይሆን...? ስንቶቻችን ውስጣችን ነዲድ እሳትን ተላብሶ መልካም እሳቤዎችን አቃጥሎ ይሆን...?
ምላሹን ለህሊናችን...
@degagliboch ❤️❤️❤️
/ ካህሊል ጂብራን /
🗒 አንዳንዴ እኛ መልካም ነገሮች ወደ ሕይወታችን ማምጣት እንፈልጋለን እነኛን መልካም ነገሮችን ለማስተናገድ የሚሆን መልካምነት ግን እኛጋ የለም ። እኛ ቁምነገረኛ ሳንሆን ቁምነገረኛ የሕይወት አጋር የምንፈልግ ብዙዎች ነን! ነገሮች ከኛ መጀመር እንዳለባቸው በራሳቸው ወደኛ ከመጡም መልካም ነገሮችን በመፍጠር ከኛ ጋር የሚሆኑበትን መንገድ ለመክፈት ቁልፉ በኛ እጅ መሆኑን አንዳንዴ እንዘነጋዋለን ። ይሄንን ያመጣው ከራሳችን የመስጠት ሳይሆን ከሰው ብቻ የመጠበቅ ፍላጎትን ብቻ የማድመጥ አባዜአችን አይመስላችሁም ?
🗒 " መልአክ የሆነ ጓደኛ ከፈለግህ ማረፊያውን ገነት ልትፈጥርለት ይገባል ምክንያቱም መልአክ ሲኦል ውስጥ አይቀመጥም "
... ብሎ ነበር አንድ ሥሙ ያልታወቀ ጀርመናዊ የካቶሊክ ጳጳስ...አንዳንዴ መነሻው እኛ መሆናችንን መዘንጋት የለብንም እኛጋ መልካምነት ሳይኖር ግን መልካም ነገር በኛ ሕይወት እንዲገጠር የምንፈልግ ስንት ራስ ወዳዶች በየቤቱ እንኖር ይሆን...? ስንቶቻችን ውስጣችን ነዲድ እሳትን ተላብሶ መልካም እሳቤዎችን አቃጥሎ ይሆን...?
ምላሹን ለህሊናችን...
@degagliboch ❤️❤️❤️
ለዝች አጭር እድሜ ለዚህ ከንቱ አለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ግዜ ስራችን
🗣🤙Creator by
@degagliboch ❤️❤️❤️
❤️🖤💜💗💞
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ግዜ ስራችን
🗣🤙Creator by
@degagliboch ❤️❤️❤️
❤️🖤💜💗💞
አብሮህ ላለመቆየት ፈልጎ ሁሌም ስተቶችህን የሚፈልጉ እንዳሉ ሁሉ አንተን ላለማጣት ሲል ብቻ ዘወትር ለስተቶችህ እዉር የሚሆን ሰው አለ....
🗣🤙Creator by
@degagliboch ❤️❤️❤️
❤️🖤💜💗💞
🗣🤙Creator by
@degagliboch ❤️❤️❤️
❤️🖤💜💗💞
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል??
ከ @Yalazar
🔱ወንድሜ ሆይ ይህን መልዕክት ልብ ብለህ አንብብ ይጠቅምሃልና!!
🐝አሁን አንተ በማንኛውም የዕድሜ ክልል ብትሆንም በስልክም ይሁን በተለያዩ Social Mediaዎች ከሴት ጋር ታወራለህ ፥ ትጀናጀናለህ ፥ ቻት ትደራርረጋለህ።(ይህንን ስልህ ስልክ አትደዋወል ኢንተርኔት አትጠቅም ማለቴ አይደለም፤ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነውና።)
🦋ግን ይህን አስበህ ታውቃለህ?
🦋አንተ የምታደርገውን ነገር ሁሉ የዓለማችን ወንድ ሁሉ እንደሚያደርገው፥
🦋አንተ እንደምትጀናጀን ሌላውም እንዲሁ ያደርጋል
🦋አንተ እንደምትሸነግለው ሁሉ ሌላውም መሸንገል ያውቅበታል።
🦋አንተ አንሶላ እስክትጋፈፍ ድረስ የምትለፋውን እና የምታደርገውን ጥረት ሁሉ ሌላውም ያደርገዋል።
⚠️አሁን ጥያቄ ልጠይቅህ ነው።
⁉️ስለ ወደፊቷ ሚስትህ አስበህ ታውቃለህ??
😳የወደፊቷን የልጆችህን እናት ስታስባት ምን ዓይነት ናት ብለህ ታስባለህ??
🤔አሁን በወጣትነት ጊዜህ ከሴቶች ጋር የምታደርጋቸውን ነገሮች እንዲሁ የተለያዩ ወንዶች በወደፊቷ ሚስትህ ላይ እያደረጉባት መሆኑን ብታስብ ምን ይሰማሃል??
🤔ስንት ወንድ ይሆን ልክ አንተ እንደምታደርገው ሚስትህን እየጀነጀናት ያለው??
🤔ስንቱስ ይሆን አንሶላ ሊጋፈፋት እየሸነገላት ያለው??
🤔ስንቱ ነው ይሄኔ ሚስትህን እቅፉ ውስጥ አድርጓት እየደባበሳት አፈቅርሻለሁ እያለ የሚስማት እና የሚዋሻት??
💔በስንቱ ወንድ ምክንያት ይሆን ይሄኔ ልቧ የተሰበረው??
😳እስቲ ይህን አስበው!! አንተ ዛሬ የአንተ ያልሆነ ገላን ስታቅፍ እና ስታባልግ ሌላውም እንዲሁ የወደፊቷ ሚስትህን እያባለገብህ ቢሆንስ?? አታውቃትማ!!
🤔እባክህ በሌላ የምታደርገውን ነገር ሁሉ በእኔም ይደርሳል ብለህ አስብ ወንድሜ!🙏
┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
@yalazar
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞መንታ💞ልብ💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇
www.tgoop.com/degagliboch
ከ @Yalazar
🔱ወንድሜ ሆይ ይህን መልዕክት ልብ ብለህ አንብብ ይጠቅምሃልና!!
🐝አሁን አንተ በማንኛውም የዕድሜ ክልል ብትሆንም በስልክም ይሁን በተለያዩ Social Mediaዎች ከሴት ጋር ታወራለህ ፥ ትጀናጀናለህ ፥ ቻት ትደራርረጋለህ።(ይህንን ስልህ ስልክ አትደዋወል ኢንተርኔት አትጠቅም ማለቴ አይደለም፤ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነውና።)
🦋ግን ይህን አስበህ ታውቃለህ?
🦋አንተ የምታደርገውን ነገር ሁሉ የዓለማችን ወንድ ሁሉ እንደሚያደርገው፥
🦋አንተ እንደምትጀናጀን ሌላውም እንዲሁ ያደርጋል
🦋አንተ እንደምትሸነግለው ሁሉ ሌላውም መሸንገል ያውቅበታል።
🦋አንተ አንሶላ እስክትጋፈፍ ድረስ የምትለፋውን እና የምታደርገውን ጥረት ሁሉ ሌላውም ያደርገዋል።
⚠️አሁን ጥያቄ ልጠይቅህ ነው።
⁉️ስለ ወደፊቷ ሚስትህ አስበህ ታውቃለህ??
😳የወደፊቷን የልጆችህን እናት ስታስባት ምን ዓይነት ናት ብለህ ታስባለህ??
🤔አሁን በወጣትነት ጊዜህ ከሴቶች ጋር የምታደርጋቸውን ነገሮች እንዲሁ የተለያዩ ወንዶች በወደፊቷ ሚስትህ ላይ እያደረጉባት መሆኑን ብታስብ ምን ይሰማሃል??
🤔ስንት ወንድ ይሆን ልክ አንተ እንደምታደርገው ሚስትህን እየጀነጀናት ያለው??
🤔ስንቱስ ይሆን አንሶላ ሊጋፈፋት እየሸነገላት ያለው??
🤔ስንቱ ነው ይሄኔ ሚስትህን እቅፉ ውስጥ አድርጓት እየደባበሳት አፈቅርሻለሁ እያለ የሚስማት እና የሚዋሻት??
💔በስንቱ ወንድ ምክንያት ይሆን ይሄኔ ልቧ የተሰበረው??
😳እስቲ ይህን አስበው!! አንተ ዛሬ የአንተ ያልሆነ ገላን ስታቅፍ እና ስታባልግ ሌላውም እንዲሁ የወደፊቷ ሚስትህን እያባለገብህ ቢሆንስ?? አታውቃትማ!!
🤔እባክህ በሌላ የምታደርገውን ነገር ሁሉ በእኔም ይደርሳል ብለህ አስብ ወንድሜ!🙏
┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
@yalazar
╔═══❖•🌺•❖═══╗ #ፈጣሪ_ኢትዮጵያንና_ህዝቦቿን_ይባርክ
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞መንታ💞ልብ💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇
www.tgoop.com/degagliboch
Telegram
ደጋግ ልቦች ❤️❤️❤️
አለም ላይ አለ የተባለ መረጃ አይቀረንም
❤ news ❤
❤ Funs ❤
❤ philosophical ideology ❤
❤ amazing Fact ❤
❤ Current Events ❤
❤Proverbs ❤
❤ Quotes ❤
❤ new Movies&Music ❤
❤ Love Stories&poems ❤
ሁሉንም ያገኙበታል የኛ ቻናል ይለያል!!!
ለዚህም ምስክራችን ስራችን ነው
ለጥያቄ እና አስተያየት @yalazarbot
❤ news ❤
❤ Funs ❤
❤ philosophical ideology ❤
❤ amazing Fact ❤
❤ Current Events ❤
❤Proverbs ❤
❤ Quotes ❤
❤ new Movies&Music ❤
❤ Love Stories&poems ❤
ሁሉንም ያገኙበታል የኛ ቻናል ይለያል!!!
ለዚህም ምስክራችን ስራችን ነው
ለጥያቄ እና አስተያየት @yalazarbot