Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
- Telegram Web
Telegram Web
እኚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት ታላቅ አባት መምህሬ ካሣሁን እንግዳ ይባላሉ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ታቦት ተሸክመዉ ወደ አድዋ ጫማ እንኳን ሳይለብሱ በባዶ እግራቸዉ የዘመቱት አባት ናቸዉ ።

@dersane_tebeb

@dersane_tebeb_bot
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ርዕሰ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በዛሬዉ በዕለተ መርቆሬዎስ በ ፳፭ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ።

የብፁዕነታቸው የአባታችን በረከት አትለየን!!!
ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ !

ብፁዕነታቸው ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው ዕለት የካቲት ፳፯/፳፻፲፬ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

በረከታቸው ይደርብን !!!
Forwarded from መዝሙር ዘተዋሕዶ (Your Promoter)
እኒህ ቻናል እንዳያመልጧችሁ፦

📌 የሀገራችን ኢትዮጵያን ታሪክ፥ ሥልጣኔ፥ ጥበብ በመመራመር የአስተሳሰብ አድማሳችንን ከፍ የሚያደርግ!!!
📌 በዚህም ሀገራችንንና ትውልዷን አሁን ካለንበት የአስተሳሰብ ድኩምነት ወደላቀ ንቃተ ሕሊና ለመመለስ የሚሰራ ቻናል።
📌 ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ጉዳዮች እንጠቀምበት!
📌 በአዳዲስ ጥናቶች በቅርቡ ብቅ የምል ይሆናል።

ወደ ኋላ ጥንታዊ ጥበባት በታዳጊ ኃይለሚካኤል ደሣለኝ።👇🏾👇🏾👇🏾
JOIN
JOIN
JOIN
👆🏽👆🏽👆🏽

ከሥር ያሉትንም ይቀላቀሉ።👇🏾
• ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤል እንደተለመደው ብዙ ጠላቶች ነበሯቸው ፤ እጅግ አስጸያፊ
መልእክቶችን እየጻፉ በደብዳቤ መልክ ይልኩላቸው ነበር፡፡እሳቸውም እነዚህን አስጸያፊ ስድቦች በመሳቢያቸው ውስጥ ያስቀምጡአቸው ነበር፡፡ በሚከፋቸውና በሚተክዙ ጊዜ ማኅደራቸውን ከፍተው እነዚህን ደብዳቤዎች ያነብቡ ነበር ፤ ከዚህ በኋላ የመታደስ ስሜት ይሰማቸዋል ምክንያቱም ነቀፋዎቹን ሲያነብቡ በእያንዳንዱ ስድብ ውስጥ በረከት እንዳለ ስለሚያዩ ነበር፡፡


@dersane_tebeb

@dersane_tebeb_bot
አንድ መነኩሴ ከሌሎች መነኮሳት ጋር ሲነጋገር ቆይቶ ወደ በዓቱ ከሔደ በኋላ እጅግ በተደጋጋሚ በአቱን ሲዞር አንድ መነኩሴ ተመለከተውና ምን እያደረገ እንደሆነ ጠየቀው ፤እርሱም መለሰ ‹‹ስናወራቸው የነበርናቸውን ዓለማዊ ወሬዎች እያስወገድኩ ነው ፤ ወደ በአቴ ይዤ መግባት አልፈልግም››አለዉ።


@dersane_tebeb

@dersane_tebeb_bot
መፅሐፈ ቅዳሴ

ዘቅዱስ ጎርጎርዮስ
ዘኑሲስ

የአምላካችን የጌትነቱን ብዛት እናስተዉል ሰማያትን የፈጠረ ይህ ነዉ ፤ ምድርንም የፈጠረ ይህ ነዉ ፣ ለመለኮቱ ጥንት የለዉም ፣ ላይ የለዉም ፣ ታችም የለዉም ፣ ርዝመት የለዉም ፣ ቁመት የለዉም ፣ ቀኝ የለዉም ፣ ግራም የለዉም መካከል የለዉም ፣ በዓለም ዳርቻ የመላ ነዉ እንጂ ከመላዕክት ሁሉ ሕሊና የተሰወረ ነዉ ፣ ባሕርዩን የሚያዉቀዉ የለም በእጁ የፈጠረዉንም የሚቆጥር የለም ።


@dersane_tebeb

@dersane_tebeb_bot
ነፍስ ስጋን ካላሸነፈቻት እንግዲህ ስጋ ለነፍስ መቃብር ሆነች ማለት ነዉ።
                                                  
ፒታጎሮስ
እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም፣የጤና፣የበረከት በዓል ያድርግልን መልካም ትንሣኤ 🙏🙏🙏
2025/01/22 06:56:00
Back to Top
HTML Embed Code: