Telegram Web
I need a relationship as strong as Nokia 3...I'm tired of all these Android & iPhone love...Just a little fall then there you are with a broken screen.
@direwoch
@WTF_WORLD123
It's true 😂
@direwoch
አቃፊው ብሄር የታለ... መታቀፍ እፈልጋለሁ
@direwoch
@direwoch
@direwoch
Audio
ጥንታዊ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ልህቀት
⚜️ጥይት የማያስመታ /bullet proof technology /
Alein /Ufo ስለመኖራቸው ኢትዮጵያዊ ማረጋገጫ
#Documentry
#Audio
(36 minute)
@direwoch
@direwoch
@direwoch
You will never see a African parents kissing or doing anything in public🤷‍♂..

But.. 11 kids😂🤦‍♂
ደስ ብሎኛል Iphone 11 ተላከልኝ ብዬ ፖስቼ...

መጀመሪያ ፓስቴን ላይክ ያደረገው የሰፈራችን ማጅራት መቺ ነው😳🏃🏃
@direwoch
ስልኬን አጣሁት ኪሴ ብዳብሰው
ልቤንም አጣሁት ባስሰው ባስሰው
ይሄ ጁንታ ፍቅሯን እንዴት ልደምስሰው
@direwoch
ለፍቅር ጓደኛዬ❤️❤️❤️

እንዴት ነሽልኝ? እኔ ካላንቺ ናፍቆት እና ሀሳብ በስተቀር በጣም ሰላም ነኝ፡፡ ፍቅሬ አንቺን ብሎ ለሚሰቃይ ለአንዱ ልቤ መልስ ብትሰጪው ምነኛ ደስተኛ ይሆን ነበር፡፡ በቃ አንቺን ብሎ ከሀገር ወደ ሀገር ለሚዞር ለሚስኪኑ አፍቃሪሽ አንድ ቃል ብትዪው ምን አለበት?
ማሬ እንደምታፈቅሪው ብቻ አንድ ቃል በዪው፡፡ ማሬ እንደምታፈቅሪው ብቻ ንገሪው ከዛም በኋላ ምን ያህል ደስተኛ እንደሚሆን ታያለሽ፡፡
#LoveLetter
#Love ❤️ ❤️ ❤️
#promise
@direwoch
እስቲ ዛሬ በጥቂቱ የማቃቸውን የአራዳ ቋንቋዎችን አሾፋቹሃለው አንድ ቀን ይጠቅማቹ ይሆናል

🤛ስሚ እዛጋ ደግሞ አንብቦ ላሽ ማዘር ትሙት አይበላም

ሼር ሼር (no 55😉) ያርጉ ።ይቸማቹ✌️

1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት
2.ብርቄ=ስጋ ወጥ
3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ
ወንድ
4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ
5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ
6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ
7.ሸንኩርት =ልጅ እግር
8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ
9.ፈንጅ =ጡት
10.ላቦሮ =ሌባ
11.ዛፓ =ፖሊስ
12.ልባብ =ልብስ
13.ትሴ =ሴት
14.ፍንዳታ-ዱርዬ
15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ
16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ
17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ
18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር
19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ
20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ
21.በቄ =ቦርሳ
22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ
23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው
24.አርፈው =እየው
25.ደቀሰ =ተኛ
26.ላላ በል =ተረጋጋ
27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ
28.ጮካ=አራዳ
29.ኩሼ=መተኛት
30.መንጠቆ=ቛጣሪ
31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ
32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት
33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት
34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ
35.ጎመን=ኤድስ
36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ
37.ደንገጎ=ዳሌ
38.ትስሚየው=ሚስትየው
39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት
40.ወላንሳ=ወሲባም
41.ጩባ=ወርቅ
42.ደምቋል=ሰክሯል
43.ይሸክካል=ይደብራል
44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ
45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ
46.እንፖሽረው=እንሽጠው
47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም
48.ምትኬ=ውሽማ
49.አሠፉ=ወረኛ
50.ውላ=ዱሩዬ

51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች
52.ነቄ አለ=አወቀ
53.ማስተር ኪ=ከንፈር
54.ሮማንስ=ፓስታ
55.አዳብለው=ሼር አድርገው
56.ጫነች=አረገዘች
57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው
58.ቦርኮ=ለማኝ
59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ
60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ
61.ፎጋሪ =ኮሚክ
62.ሾዳ =ጫማ
63.ጨማቂ =ወረኛ
64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል
65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር
66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን
67.ሽምጣጭ =ውሽታም
68.ቂንጬ =ሴት
67.በቻይንኛ=በአሽሙር
68.እሙሙ=የሴት እቃ
69.ከች አሉ =መጡ
70.አንፎጋገር=አንወሻሽ
71.ጋቢና=ፊት
72.አላምጠው =አስጠሊታ=አስቀያሚ
73.ፎጣ ፊት=ቡግራም
የተፉት74.ቴስትኒ =ጭንቅላት
75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ
76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት
77.መቀፈል=ኮይን መቀበል
78.ቦከመ=ሰረቀ
79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ
80.አርካ=ጉራ
81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ
82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል
83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ
84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች
(ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ
ይወድቃሉ)
85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ
86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ
87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው ::
88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ
89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ
90.ቀሚስ=ሴት ልጅ
100.አርፋታለው=አውቃታ ለው
101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት
102.ገጀረች=እምቢ አለች
103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ
104.መቃ=አንገት
105.ጩባ=ወርቅ
106.መንጩ=መቀማት
107.ሸቤ=እስር ቤት
108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው
109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው
110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ
111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች
112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን
አስወረደች
113.ድንቡሎ=5 ሳ.
114.ቼላ-50 ሳ.
115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ.
116.ዲናሬ=10 ሳ.
117.ከርክ=25 ሳ.
118.ኤካ=1 ብር
119.ዱ=2 ብር
120.ትሪስ=3 ብር
121.ካትሪስ=4 ብር
122.ቢጫ=5 ብር
123.ቢቻ=6 ብር
124.ከዘራ=7 ብር
125.ስንቅቱ=8 ብር
126.ያኪኒ=9 ብር
127.ዴች=10 ብር
128.ቤንቴ=20 ብር
129.ቼንቶ=50 ብር
130.አመድ=100 ብር
INSPIRATION:
Please remember:
- Your job is the dream of the unemployed
- Your house is the dream of the homeless
- Your smile is the dream of the depressed
- Your health is the dream of those who are sick

Don't let difficult times make you forget your blessings.
#Motivational
#join #Share
@direwoch
አማርኛ ፊልም ላይ እንደምናያቸው
.
.
.
.
ቤተሰቦቿ ትልቅ ግቢ ሰጥተዋት ውጭ የሄዱ እሷ ብቻዋን የምትኖር ሚስት ፈልጉልኝ🙏😂😂
#comedy
#funny
#dire
@direwoch
What do I have to do to get you to
notice me?
Change my hair, the way I walk?
My clothes, the way I talk?
We've known each other for some time
now,
Yet I'm still invisible to you.
My feelings run deep and how
I wish you only knew.
I see your face every time I close my
eyes.
To me, you just seem so different from
the other girls.
To you, I'm just a friend,
Nothing more, nothing less.
I settle for friendship in the end
Because I don't want to make a mess.
Instead, I'll keep my secret to myself
And take my pride back off the shelf.
Until one day you finally see
That you and I were meant to be.
I'll wait for now but not too long
Because sooner or later I'll be gone.
So when will you notice me?
#LovePoem❤️❤️❤️❤️

#Join #Share
👇👇👇👇
@direwoch
#ብልህ ሴት የተወረወረባትን #ሎሚ 🍋 ስብስባ ጭማቂ ቤት ትከፍትበታለች😊
#dire
#funny
@direwoch
ሰው ለመርሳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው😝😃
Am I correct answers in comment
@princezek
Fir more
Join
@direwoch
Source: amazing truth
@direwoch
Share $invst ur frends
😂😂

⚠️ቀልዶቹ ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
@direwoch
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ...

My sister 'ር' ን ረስተሻታል

@direwoch
Forwarded from WTF World🤪🤪🤪 ([̲̅m̲̅][̲̅a̲̅][̲̅h̲̅][̲̅i̲̅])
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
NEW PS4 GAMES OUR LIST



1. FARCRY 5
2. FINAL FANTASY 7
3. Marvel's Spiderman
4. The Witcher 3 Wid Hunt
5. FARCRY Primal
6. Assasin's Creed Chronicles
7. Watch Dogs 2
8. God of War
9. Amazing Spiderman 2
10. GTA V
11. Minecraft
12. Metal Gear Solid V
13.The Last of Us Remastered
14. Uncharted 4 A Thief's End
15. Persona 5
16. Fifa 20
17. Resident Evil 2
18. Tom Clancy's Rainbow Six Siege
19. Horizon Zero Dawn
20. Battlefield 5
21. Batman Arkham Knight
22. Star Wars Jedi: Fallen Order
23. Control
24. Sekiro: Shadow Die Twice
25. Red Dead Redemption 2
26. WWE 2k20
27. Middle Earth Shadow of War
28. Assassin's Creed Origins
29. Assassin's Creed Odyssey
30. Mortal Kombat 11
31. Need For Speed : Payback
2025/02/04 15:12:51
Back to Top
HTML Embed Code: