tgoop.com »
United States »
ብሩህ kids - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች በዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) » Telegram Web
🔊 ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ !!
በክረምት የእረፍት ጊዜ ወላጆች ለልጆቻቸው በቂ ጥበቃ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ሥራ አመራር ኮሚሽን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል አሳሰበ።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ፣ ዛሬ (ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም) ከቀኑ 8 ሰዓት ገደማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ውሃ ባቆረ ጉድጓድ የገባ ታዳጊ ህይወቱ ማለፉን ገልጸዋል።
" ውሃ ባቆረ ጉድጓድ ዋና ለመዋኘት የገባ የ13 ዓመት ታዳጊ ህይወቱ አልፏል" ያሉት አቶ ንጋቱ፣ "የኮሚሽኑ ጠላቂ ዋናተኞች የታዳጊውን አስከሬን አውጥተው ለፖሊስ አስረክበዋል " ብለዋል።
" በአዲስ አበባ ታዳጊዎችና ወጣቶች በቂ የዋና ችሎታ ሳይኖራቸው ለዋና በሚል ውሃ ባቆሩ ጉድጓዶች እየገቡ ህይወታቸውን ያጣሉ " ነው ያሉት።
አሁን ትምህርት ቤቶች ዝግ ስለሆኑ ታዳጊዎችና ወጣቶች ለጨዋታ በሚል ድርጊቱን ስለሚፈጽሙ ወላጆች በቂ ጥበቃ እንዲያደርጉላቸው አሳስበዋል።
ኮሚሽኑ አደጋውን ለመከላከል የሚያሰችሉ በሚል በተደጋጋሚ የሚያስተላልፋቸውን የጥንቃቄ መልዕክቶች ህብረተሰቡ፣ በተለይ ወላጆች፣ ታዳጊዎችና ወጣቶች እንዲተገብሩ ጠይቋል።
👉 ህፃናት በክረምት ወቅት ምን ማድረግ አለባቸው ❓ይሄንን ቪዲዮ ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/B14C3TjjS7E?si=7k3T7VSpen442Drn

😪 ልጄ 4 አመቷ ነው ግን አታወራም ምን ይሻላል❓ችግሩ ምንድነው ❓ መፍትሄውስ ❓👇👇👇👇
ሙሉ መረጃው "ብሩህkids" youtube ቻናልችን ላይ ያገኙታል 👇👇👇
https://youtu.be/jD9RNHdZINE?si=G2sTojcNF-_N-dGE

YouTube
" ልጄ 4 አመቷ ነው ግን ማውራት አትችልም " ( ከጥያቄዎቻቹ ) | የህጻናት አፍ መፍታት ችግር መንሳኤ እና መፍትሄ | የወንድ ልጅ ግርዛት መቼ ነው ?

ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912…
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912…
#ሻይ በተደጋጋሚ ለልጆች የምትሰጡ ወላጆች ጥንቃቄ አድርጉ❗የሻይ ጥቅሙን እና ጉዳቱን እዝህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/1d4dJfGjIDo?si=aPu4baT5TnRTGGOO
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/1d4dJfGjIDo?si=aPu4baT5TnRTGGOO
YouTube
Possible side effects of tea in children | ሻይ ህፃናት ላይ ሊያደርስ የሚችለው 6 የጤና ጉዳቶች ❓👇
Possible side effects of tea in children | ሻይ ህፃናት ላይ ሊያደርስ የሚችለው 6 የጤና ጉዳቶች
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
Tea is a beloved…
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
Tea is a beloved…
ከ7 ወር ጀምሮ ቁርስ ምሳ እራት እና መክሰስ ፕሮግራም ለህፃናት 👇👇👇
https://youtu.be/WhlGM8XkoAo?si=59NgvlFtHQ2bFWx0
https://youtu.be/WhlGM8XkoAo?si=59NgvlFtHQ2bFWx0
YouTube
Breakfast lunch dinner program for children from 7 months? | ለህፃናት ከ7 ወር ጀምሮ ቁርስ ምሳ እራት ፕሮግራም
Breakfast lunch dinner program for children from 7 months |ለህፃናት ከ7 ወር ጀምሮ ቁርስ ምሳ እራት ፕሮግራም ?
Creating a balanced meal plan for a 7-month-old involves introducing a variety of foods while ensuring they get the necessary nutrients. Here’s a sample meal plan…

🔊 ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው❓
ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው::
የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይላሉ:: ለዚህም እንደ ምክንያት የሚቀርበው: ይህን መረጃ ከወላጆቻቸው ካላገኙት ሌሎች የመረጃ ምንጮችን (ማለትም ከአቻዎቻቸው፣ ከበይነመረብ..) ማወቃቸው አይቀርም: ከነዚህ ምንጮች የሚገኙ መረጃዎች ደግሞ ላፈነገጡ ዝንባሌዎች ሊዳርጓቸው ይችላል የሚል ነው:: ስለ ጾታዊ ጉዳዮች አስቀድመው ማወቃቸው ራሳቸውን ከጥቃቶች እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ያግዛቸዋል የሚል አመክንዮም የሚያቀርቡ አሉ::
የልጆች የአስተሳሰብ እና የማገናዘብ ችሎታ ልክ እንደ አካላዊ እድገት ሁሉ በእድሜ ሂደት የሚገነባ ነው::
🔹ከ 2-7 አመታቸው ድረስ ያለው Preoperational stage ይባላል:: በዚህ እድሜያቸው:: በአመክንዮ የማሰብ እና ውስብስብ ነገሮችን የመገንዘብ ችሎታው አይኖራቸውም፤ ሁኔታዎችን በራሳቸው አረዳድ ከመመዘን በዘለለ ሌሎች እንዴት ይቃኙታል ብለው አያገናዝቡም:: egocentric ናቸው::
ነገሮችን የሚማሩት በትዕምርት(Symbolic representation) ነው::
ስለዚህም በዚህ እድሜ ክልል ላይ ለሚገኙ ልጆች ነገሮችን በጨዋታ አስታኮ ማስተማር የተሻለ ነው::
በዚህም መሰረት:-
▪️ህጻናት ከእናቶች እንደሚወለዱ
▪️ወንዶች እና ሴቶች በጾታዊ አካሎቻቸው እንደሚለያዩ
▪️አካላዊ ስያሜዎችን በቀላል ቃል ማስረዳት
▪️የራስ አካል የግል እንደሆነና: ሌሎች በፍጹም ሊነኳቸው የማይገቡ አካሎች የትኞቹ እንደሆኑ
▪️ከቤተሰብ የሚደበቅ ሚስጥር መኖር እንደሌለበት ማስረዳት አስፈላጊ ነው::
🔹ከ7-11 አመታቸው ድረስ ያለው ጊዜ Concrete Operational stage ይባላል:: ምክንያታዊ የሚሆኑበት እና በአመክንዮ ማሰብ የሚጀምሩበት እድሜ ነው:: ምክንያታዊነታቸው ታድያ ለቁስ አካሎች ብቻ ነው:: ምናባዊ የሆኑ ጉዳዮችን በጥልቀጥ ለመመርመር ይቸገራሉ::
Inductive reasoning በብዛት ይጠቀማሉ:: ነገሮችን ከራስ ተሞክሮ በመነሳት ወደድምዳሜ ያመራሉ::
ማፈር እና ስለ ጾታዊ ጉዳዮች በመጠኑ ማሰብ የሚጀምሩበት እድሜ ነው::
በዚህ እድሜያቸው:-
▪️ስለ ወሲብ፣ እርግዝና እና ወሊድ
▪️ስለ ጉርምስና አካላዊ ለውጦች
▪️ስለ ወሲብ ጥቃት ምንነት/ በሚያውቁት ሰውም ሊደርስ እንደሚችል
▪️ጥቃት ቢደርስ የነሱ ጥፋት እንዳልሆነ እና መናገር እንዳለባቸው
▪️ ሰዎች ያለ አግባብ ሲደርሱባቸው እምቢ ማለት እንዳለባቸው፣ ከአሳቻ ስፍራ መራቅ እንዳለባቸው ማስረዳት ተገቢ ነው::
🔹ከ 11 አመታቸው በኋላ ያለው Formal Operational stage ይባላል:: Deductive reasoning ይጠቀማሉ:: ማለትም ከሰፊው አለም ተሞክሮ በመነሳት የራሳቸውን ባህርይ መገምገም ይችላሉ:: ምናባዊ ጉዳዮችን በጥልቀት መመርመር ይጀምራሉ::
ማንነት የሚገነባበት ወሳኝ እድሜ ነው:: ጠንካራ ማንነትን መገንባት ካልቻሉ ለአቻ ግፊት ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ::
የጉርምስና እድሜ እንደመሆኑ በአካል ላይ የሚታዩ ለውጦች አሉ:: ጾታዊ ፍላጎታቸውም ይጨምራል:: በተለያዩ ምክንያቶች(ተታለው፣ በስሜታዊነት፣ በአቻ ግፊት..) ለጾታዊ ጥቃቶች ሊጋለጡ ይችላሉ:: ታዲያ በዚህ እድሜያቸው እንቁላል መለቀቅ ስለሚጀምር እርግዝና ሊፈጠር ይችላል:: ስለዚህ ውይይታችን እነዚህን ጉዳዮች ያቀፈ መሆን ይኖርበታል::
Reference : Kaplan and Sadocks comprehensive textbook of Psychatry እና kelela guide
✍️ ዶ/ር እስጢፋኖስ እንዳላማው- የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት
☎️ የህፃናት ሕክምና የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
Youtube : https://youtube.com/@bruhkids-t1e?si=zNP_thRi4mRnN6ውት

#አስደሳች_ዜና ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ከ Operation Smile ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ላለባቸው ሕጻናት እና አዋቂዎች ነፃ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት በመደበኛነት ሳምንቱን ሙሉ እንደሚሰጥ ያውቃሉ?
እንግዲያውስ የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ችግር #Cleft lip እና #Cleft palate ያለባችሁ በመሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ 976 የነጻ መስመር ወይም በስልክ ቁጥር 0903573176 በመደወል እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን፡፡ በተጨማሪም ወደ ሆስፒታሉ በመሔድ መመዝገብ ይችላሉ;;
ሕክምናውን ለማግኘት የተመዘገቡ በሙሉ ዘወትር ሰኞ : ረቡዕእና አርብ ቅድመ ምርመራ ለማድረግ በኮሌጁ የተመላላሽ ሕክምና ማዕከል መገኘት አለባቸው፡፡
ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ታካሚዎች የትራንስፖርት እና የምግብ አገልግሎት እንዲሁም ለሚያድሩት ;የአልጋ (መኝታ ) ወጪ ይሸፈናል፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እና Operation smile
👉 youtube : https://youtube.com/@bruhkids-t1e?si=zNP_thRi4mRnN6ውት

🔊 ለህፃናት 6 ወር ላይ መጀመር ያለባቸው ምግብ አይነቶች 👇👇👇
https://youtu.be/hi0LI89Z__Q?si=6zhJOVCI0LB_Z_4w
https://youtu.be/hi0LI89Z__Q?si=6zhJOVCI0LB_Z_4w
YouTube
ለልጄ 6 ወር ላይ ምን አይነት ምግብ ልጀምር? What food should I start for my baby at 6 months?
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
🔊 ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ፌስቡክ : fb.me/drfasilpediatrician
ቴሌግራም : www.tgoop.com/doctorfasil
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
🔊 ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ፌስቡክ : fb.me/drfasilpediatrician
ቴሌግራም : www.tgoop.com/doctorfasil
🔊 ትምህርት ቤት የሚሄዱ ጀማሪ ህፃናት ላላቸው ወላጆች ጠቃሚ ምክሮች 👇👇👇
🇪🇹 በዝህ ሳምንት እና በሚቀጥለው ሳምንት ብዙ ትምህርት ቤቶች እየተከፈቱ ነው ሌሎቹም በጥቂት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ይጀምራሉ ።
💔💔 ልጆቻችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት መላክ ደስ የሚል እንዲሁም ፍርሃት የቀላቀለበት ስሜት በልጆችም በወላጆችም ይፈጥራል
ይህን የሽግግር ወቅት ቀለል ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ከዚህ ቀጥለን እናያለን ።
1.አስቀድመን ስለትምህርት ቤት ለልጆቻችን ማውራት
👉ትምህርት ቤት ምን እንደሚሰሩ?
👉ስለጓደኞቻቸው
👉ምን ያህል እንደሚቆዮ ?
👉ሲመለሱ ስለሚኖራቸው ነገር ቀድሞ በማውራት ማለማመድ
2.ከተቻለ አብረውን ሄደው
👉የምሳ እቃቸውን የውሃ መያዣቸውን
👉የትምህርት መሳሪያዎቻቸውን
👉ልብስ/ዮኒፎርማቸውን፣ጫማ፣ካልሲ የመሳሰሉትን አብረው እንዲገዙ መፍቀድ
3.ትምህርት ቤት የሚመገቧቸውን የምግብ ዝርዝሮች ላይ እንዲሳተፋ ማድረግ
👉የተመጣጠነ ምግብ አትክልትና ፍራፍሬ ያካተተ ቢሆን ይመረጣል
👉 ቺፕስ እና የታሸጉ ምግቦችን እንደምግብ ምሳ ዕቃ ውስጥ ባናስራለቸው ይመከራል
👉 ለመጠጥ የታሸገ ጁስ እና ሻይ ባንልክላቸው ይመረጣል
👉 ምግብ ስናስይዛቸው ሊጨርሱት በሚችሉት መጠን ይሁን
👉 አቀራረባችን ማራኪ ከሆነ ልጆች ደስ ብሎቸው ይመገባሉ ።
4.አስቀድመን የምኝታ ሰዓታቸውን ማስተካከል አለብን ።
👉ህጻናት ቢያንስ 9/10 ሰዓት መተኛት ይኖርባቸዋል።
👉 ከጥቂት ቀናት አስቀድመን ይህን እንዲለምዱ ቀድመን ኤሌክትሮኒክስ (ቲቪ ፤ሙዚቃ...)በማጥፋፋት ለምኝታ ማዘጋጀትን ማስለመድ
👉በጊዜ ራታቸውን ማብላት ከጥቂት ቀናት ቀድመን መጀመር ለእኛም ለልጆችም ይጠቅማል
5.ትምህርት ከመከፈቱ በፊት ከተቻለ አብሯቸው የሚማር ተማሪ ቀድመው ማግኘት ከተቻለ ማገናኘት ደስተኛ ሆነው እንዲሄዱ ያግዘናል ።
6. እንደወላጅ ትምህርት ሲከፈት የሚያስፈልጉትን ቀድሞ ማዘጋጀትን መልመድ
👉የሚወስዱትን ነገር ሰርቶ ማደር
👉የምሳ እቃቸውን ፣የውሃ መያዣቸውን
👉የመማሪያ መሳሪያቸውን
👉የሚለብሱትን መዘጋጀቱን አረጋግጦ መተኛትን ልማዳችን ማድረግ
👉ቀድመን ለመንቃት ና ልጆቻችንን በሰዓቱ ለመቀስቀስ ሰዓታችንን አላርም መሙላት መረሳት የለበትም።
7.ልጆቻችን በተለይ ጀማሪ ከሆኑ ብዙ በማስጠናት የበለጠ ትምህርት ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ አለማስጨነቅ
👉ይህ የበለጠ ትምህርቱን እንዲጠሉትና እንዲጨነቁ ያደርጋቸዋል ።
👉ሌላው መረሳት የሌለበት ልጆች ስለሆኑ መጫወት እንዳለባቸው መረሳት የለበትም
ሁሉም ወላጅ የተሳካ ፣ደስተኛ ፣ጤነኛ ልጆች እንዲኖሩን ከላይ የተዘረዘሩትን በመጠቀም ደስተኛ የነገ ሀገር ተረካቢ ልጆችን እናፍራ ።
መልካም ቤተሰብ የሀገር መሠረት
🌼🌼መልካም የትምህርት ዘመን 🌼
🔊 youtube :
https://youtube.com/@bruhkids-t1e?si=zNP_thRi4mRnN6ውት
🔊 ቴሌግራም : www.tgoop.com/doctorfasil
☎️ ቀጠሮ ስልክ 👇👇👇 : 0984650912 ወይም 0939602927

🔊 የሕክምና ፕሮግራም ለውጥ 👇
ውድ ቤተሰቦቻችን በደመራ በዓል ምክንያት የሃያሁለት (semah MCH) ያለን ፕሮግራም ወደ እሮብ ከሰዓት 9:30 የቀየርን መሆን በአክብሮት እናሳውቃለን ::
👉 ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ለማስያዝ በዝህ ስልክ ይደውሉ
☎️ 0984650912 ወይም 0939602927
👉 በስልክ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0984650912 ይደውሉ እና ቀጠሮ ያስይዙ
🔊 መልካም የስራ ሳምንት ❗

🔊 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❗ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል እና ደመራ በዓል ይሁንላችሁ ❗
#ብሩህkids
#ብሩህkids
🗣️የሰሞኑ #ጉንፋን ህፃናት ላይ ምን አይነት ምልክት አለዉ ❓የቤት ውስጥ መፍትሄዎችስ ምን ምን ናቸው ❓
🔊 ሙሉ መረጃውን ብሩህkids youtube ቻናልችን ላይ ያገኙታል
🔊 👇👇👇👇
https://youtu.be/X4J5o3_OuHk?si=bT_GQ5NcsHB8oOrl

የህፃናትነ ጉንፋን ቤት ውስጥ ማከም የምንችልባቸው ዘዴዌች | at home remedies to treat children's flu at home
የህፃናትነ ጉንፋን ቤት ውስጥ ማከም የምንችልባቸው ዘዴዌች | at home remedies to treat children's flu at home
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ፌስቡክ…
ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
0910199880 ወይም 0984650912
ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0984650912
☎️ 0939602927
ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
☎️ 0984650912 ይደውሉ
ፌስቡክ…
ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
___
የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ።
ሪኖ ቫይረስ ለጉንፉን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መሰል ህመሞች መከሰት ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ። ከተጠቀሱት ቫይረሶችም ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው ሪኖ ቫይረስ ነው፡፡ በደረቅ ነፋሳማ ወቅት የአፍንጫ የውስጠኛው ስስ ሽፋን “ሙከስ መምብሬን” ስለሚደርቅ የጉንፋን ሕመም እና ተላላፊነቱ ይጨምራል፡፡ የክረምት ወራት ወይም የዝናብ ወቅት ማብቃቱን ተከትሎ መስከረምን ጨምሮ በጥቅምትና ህዳር ወራት እንደዚህ አይነት ጉንፋን መሰል ህመም የሚጠበቅ ነው፡፡
ሕመሙ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውም በቫይረሱ የተጠቃ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ጊዜ እንደሆነና በተጨማሪም ሰዎች ቫይረሱ ያረፈበትን የበር እጀታ፣ ጠረጴዛ ወይም በሕመምተኛው የተነካካንን ሰው እጅ ከነኩ በኋላ አፋቸውንና አፍንጫቸውን ሲነካኩ ቫይረሱ ለመተላለፍ በሚፈጠርለት ምቹ ሁኔታ ነው።
የጉንፋን ሕመም የመጀመሪያ ምልክቱ ከመጀመሩ አንድ ቀን በፊት ተላላፊ ሊሆን ይችላል፤ ሕመሙ ከጀመረ ከ 5 እስከ 10 ባሉት ቀናት ደግሞ ሕመምተኛው ቫይረሱን ያስተላልፋል። ህመሙ አብዛኛዉን ጊዜ እስከ 2 ሳምንት ሊቆይ ይችላል። ምልክቶቹም እንደ የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታትና ጉሮሮን መከርከር፣ ማስነጠስ፣ አይን ማሳከክ እና መቅላት፣ ማስታወክ፣ ከፍ ሲልም የትንፋሽ ማጠር፣ ከፍተኛ ድካምና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ።
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከ2003 ዓ ም ጀምሮ የእንፍሉዌንዛ እና መሰል የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ በሁሉም ክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች እየተሰራ ይገኛል። ከመስከረም ወር ጀምሮ መሰል ህመም ተሰምቷቸው ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ናሙና ከሰጡት ታካሚዎች ውስጥ አር ኤስ ቪ የተገኘባቸዉ ቁጥር የመጨመር ሁኔታ ያሳያል፡፡ በዚሁ ወቅት የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም (አር ኤስ ቪ) በተለይ በህጻናት ላይ በብዛት የተከሰተ ሲሆን ለዚህም ወቅቱ ትምህርት ቤት የተከፈተበት በመሆኑ ለበሽታው መስፋፋት አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ ባለፈዉ 1 ወር ዉስጥ ተመርምረዉ አር ኤስ ቪ ከተገኘባቸዉ ታካሚዎች መካከል 84% ያክሉ እድሜያቸዉ ከ5 አመት በታች ነዉ። እንደዚሁም ባለፈዉ ሳምንት ለአር ኤስ ቪ ከተመረመሩት 81 ናሙናዎች 49 (60.5%) ያህሉ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።
አስፈላጊው ጥንቃቄ ካልተደረገ በሽታው የመዛመት እድሉ ከፍ ሊል እንደሚችል፤ በተለይ ቀዳሚ ተጎጅ ሊሆኑ የሚችሉ እንደ ህጻናትና አረጋውያን ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎች አና ተጓዳኝ የጤና ችግር እንደነ አስም፣ የስኳር በሽታ፣ ካንሰር እና ሌሎች ሥር የሰደዱ በሽታዎች ያሉባቸው ሕሙማን ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግላቸው እና ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ አስፈላጊዉን ምርመራና ህክምና ሊያደርጉ ይገባል1፡፡ በተጨማሪም የጉንፋን ሕመም የጆሮ ኢንፌክሽን እና የሳንባ ምች ሕመምን ጨምሮ ለተለያዩ ሕመሞች ተጋላጭ ሊያደርግ ይችላል፡፡
ጉንፋን መሰል በሽታን ከምንከላከልባቸው መንገዶች መካከልም የእጅ ንጽህናን መጠበቅ፣ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ የአፍና አፍንጫ ጭምብል(ማስክ) በማድረግና በዕለት ኑሯችን የምንጠቀምባቸውን በከባቢዎቻችን የሚገኙ ቁሳቁሶችን ማጽዳት እና የብዙሃን ማጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ መስኮቶችን በመክፈት በቂ የአየር ዝዉዉር እንዲኖር በማድረግ የበሽታዉን የመተላለፍ ዕድል መቀነስ ይቻላል፡፡ ስለዚህ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን እንዲወስድና ጠንከር ያለ የበሽታው ምልክት የሚታይበት ሰው በፍጥነት በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን የህክምና ምክር አና ዕርዳታ ማግኘት አለበት፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር መደወል የሚቻል መሆኑን እያስታወስን ሕብረተሰቡ ሊከተላቸው የሚያስፈልጉ የጥንቃቄ እርምጃዎችን አስመልክቶ ዝርዝር መግለጫ እና መረጃዎችን በየጊዜው የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።
ምንጭ : ጤና- ሚኒስቴር
Youtube : ሙሉ ቪዲዮ👇👇 https://youtu.be/X4J5o3_OuHk?si=bT_GQ5NcsHB8oOrl

🔊 ክፍት የስራ ማስታወቂያ 👇👇👇
1. እንግዳ ተቀባይ (Receptionist )
ብዛት : 3
ልምድ : 1 ዓመት
ፆታ : ሴት
👉 ትምህርት ደረጃ : በNursing ዲፕሎማ ወይም Level 3-4 ያላት
👉 የተጣራ ደሞዝ : 5000 (ጥቅማጥቅም ሳይጨምር)
👉 ታካሚ በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የምትችል
2. ካሸር
ብዛት : 2
ልምድ : 1 ዓመት
ፆታ : ሴት
👉 ትምህርት ደረጃ : በIT ወይም በሌላ ስራ ዘርፍ Level 3-4
የተጣራ ደሞዝ : 5000 (ጥቅማጥቅም ሳይጨምር)
👉 ታካሚ በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የምትችል
3. አካውንታንት
ብዛት : 1
ልምድ : 2 ዓመት
ፆታ : ሴት
ትምህርት ደረጃ : በ Accounting ዲፕሎማ
👉 የተጣራ ደሞዝ : 7000 (ጥቅማጥቅም ሳይጨምር)
👉 አመታዊ ሂሳብ መዝጋት የምትችል
4. ሜትረን የህፃናት ነርስ
ብዛት : 1
ልምድ : በህፃናት ሕክምና 3 ዓመት ልምድ ያለው
ፆታ : ሴት
👉 ትምህርት ደረጃ : Nursing ዲፕሎማ / ዲግሪ
👉 የተጣራ ደሞዝ : 10,000 (ጥቅማጥቅም/duty ሳይጨምር)
👉 ታካሚዎችን በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የምትችል
5. የ IT ባለሙያ
ብዛት : 1
ልምድ : 1 ዓመት
ፆታ : አይመርጥም
👉 ትምህርት ደረጃ : IT ዲፕሎማ / Level 3-4
👉 የተጣራ ደሞዝ : 7,000 (ጥቅማጥቅም ሳይጨምር)
🌍 የስራ አድራሻ : አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች
👉 የስራው ቦታ : የህፃናት ልዩ ክሊኒክ
🔊 አመልካቾች CV እና ፎቶዋቸውን ከታች ባስቀመጥነው ቴሌግራም ሊንክ ላይ ይላኩ 👇👇👇
☎️ ቴሌግራም : @PediDr
ወይም https://www.tgoop.com/PediDr ላይ CV ከፎቶ ጋር ይላኩ

🔊 ተጨማሪ #ክፍት #የስራ #ቦታ 👇👇
1. ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
ብዛት : 1
ልምድ : 2 ዓመት
👉 በህፃናት ሕክምና ላይ የሰራ
👉 ከጨቅላ ህፃናት እና ታዳጊ ህፃናት ላይ የደም ናሙና የመውሰድ በቂ ልምድ ያለው/ያላት
👉 ትልልቅ የላቦራቶሪ ማሽኖች ላይ ልምድ ያለው/ያላት
👉 ደሞዝ የተጣራ : 10,000
(ሌሎች ጥቅማጥቅም ሳይጨምር)
2.የህፃናት ነርስ
ብዛት : 1
ልምድ : በህፃናት ሕክምና 2-3 ዓመት ልምድ ያላት
ፆታ : ሴት
👉 ትምህርት ደረጃ : Nursing ዲፕሎማ / ዲግሪ
👉 የተጣራ ደሞዝ : 10,000 (ጥቅማጥቅም/duty ሳይጨምር)
👉 ታካሚዎችን በትዕግስት እና በፍቅር ማስተናገድ የምትችል
👉 በህፃናት ሕክምና ላይ በቂ ልምድ ያላት
3. አስተዳዳር እና የሰዉ ኃይል ባለሙያ
ብዛት : 1
ልምድ : 5 ዓመት
ፆታ : ወንድ
👉 በ Human resource managment / Marketing / Managemnet / Accounting ትምህርት ዘርፍ በዲግሪ / ዲፕሎማ የተመረቀ
👉 ድርጅት በመምራት እና ማስዳደር በቂ ልምድ እና እውቀት ያለው

ክፍት የስራ ቦታ 👆👆
CV ለመላክ @PediDr ላይ ይላኩ
CV ለመላክ @PediDr ላይ ይላኩ