Telegram Web
AMANUEL_ART.
Photo
ሰላም ሰዎች ስዕሉን ሳልጨርስ የላኩላቹ ቻናሌ ላይ ላላቹ እና ለምትስሉ ልጆች የ ፂም part ን እንዴት እደምሰራ ላጋራቹ ነው፡፡


የተጠቀምኩት ፡- ያለቀ እስኪርቢቶ
Blending stumps
Gelly rol pen
12b pencil
መጀመሪያ በ እስኪርቢቶው ቅርፁን አወጣሁ ከዛ በ 12b pencil ሙሉውን ቀባሁት በ blending stump shade አደረኩት አና detail አወጣሁለት አለቀ እናንተም ሞክሩት😊
እና ቻናሉ ጠቃሚ እስከሆነ ድረስ share አድርጉት ሰዓሊያን👍
Soo.... የፂሙን part በዚ መልኩ ጨርሼዋለሁ በቀጣይ ደግሞ ፀጉሩን እንዴት እንደምሰራ አሳያቹሀለው share ግን እንዳይለየን......👊
እንደምታዩት ፀጉሩን ጨርሼዋለሁ የተጠቀምኩት ፡-12b pencil
Blending stump
Brushs

እንደተመቻቹ አልጠራጠርም ከዚህ ቡሀላ የምልክላቹ finalun ይሆናል ማለት ነው፡፡👍
Mechereshaw yihe hunwal🙏
Be front bekul ansteh lakln lalachu sewoch nw
Photorealistic/ hyperrealistic drawing
Be charcoal ahun yesalkut
2025/02/11 01:05:50
Back to Top
HTML Embed Code: