tgoop.com/droneethiopia/3602
Create:
Last Update:
Last Update:
የቻይና ሳይንቲስቶች አየር ላይ ወደ ስድስት ትንንሽ ድሮኖች የሚቀየሩ ወታደራዊ ድሮኖች መስራታቸው ተሰማ
የቻይና ሳይንቲስቶች በአየር ላይ ወደ ስድስት የተለያዩ ትንሽ ድሮኖች መቀየር የሚችሉ ወታደራዊ ሰው አልባ ድሮኖች መስራታቸውን ሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት ዘግቧል።
እነዚህ የድሮን ጦር መሳሪያዎች ከተለምዷዊው ድሮኖች የበለጠ ፈጣን እና ቀልጣፋ ሲሆኑ ባልተጠበቀ ሁኔታ በጦር ሜዳ ላይ ወደ ተለያዩ ትንንሽ ድሮኖች በመቀያየር ጠላትን የማጥቃት ሀይል እንዳላቸው ሳይንቲስቶቹ ገልፀዋል።
ድሮኖቹ አወቃቀራቸውና ንድፋቸው ጠመዝማዛ እና የተለያየ ጠርዝ ባለው ሜፕል በተሰኘው ተክል ላይ የተመሰረተ ሲሆን ድሮኖቹ ሲነጣጠሉ የበረራ ቅልጥፍናቸው ከአብዛኞቹ ትናንሽ ድሮኖች በ40 በመቶ ከፍ ያለ መሆኑ ተጠቁሟል።
Via #TikvahethMagazine
follow droneethiopia in
TikTok tiktok.com/@droneethiopia
Telegram @droneethiopia
YouTube http://youtube.com/@droneethiopia
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@droneethiopia
@droneethiopia
BY Drone & tech Ethiopia

Share with your friend now:
tgoop.com/droneethiopia/3602