DURUSUABIHIZAM Telegram 2817
አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ


          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል



tgoop.com/durusuabihizam/2817
Create:
Last Update:

አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ


          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል

BY دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد






Share with your friend now:
tgoop.com/durusuabihizam/2817

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Telegram Channels requirements & features Channel login must contain 5-32 characters 6How to manage your Telegram channel? fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei
from us


Telegram دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
FROM American