Telegram Web
አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ

ካሉበት ቦታ ሁነዉ ልጅዎን ለማስመዝገብ ይህን ድረገፅ ይጠቀሙ

www.multeqa.com

          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል
🏷️ #فائدة

▪️قال الشيخ سالم موريدا حفظه الله:

"فأنا ناصحٌ كلَّ سلفيٍّ يرغب في أن يحيى حنيفيًّا مجافياً لمسالك الشِّرك أن يسعى في اقتناء هذه الكتب التي أجملت وفصًّلت في الرد على شبهات المناضلين ضدًّ دعوة التوحيد على مرِّ التاريخ:

-الاستغاثة والردُّ على البكري
- قاعدة جليلة في التوسل والوسيلة
-غاية الأماني في الردِّعلى النبهاني
- فتح المجيد شرح كتاب التوحيد
-صيانة الانسان عن وسوسة زيني دحلان
-رسالة الشرك ومظاهره
-التوسل أنواعه وأحكامه
-هذه مفاهمنا"
__

(انظر المعين على كشف شبه التوسل بالصالحين)
ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል
قال ابن القيم رحمه الله:

"فإذا اضطرب القلب وقلق، فليس له ما يطمئن به سوى ذكر الله".

[مدارج السالكين 2/ 480]
قال الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله:

( إنما العلم مواهب، يُؤتيه الله من أحب من خلقه، وليس يَناله أحد بالحسَب، ولو كان لعلة الحسب، لكان أولى الناس به، أهلُ بيت النبي صلى الله عليه وسلم ).

( طبقات الحنابلة ١/ ١٧٩).
አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ


          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል
من أقوال الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله:

"بُلينا بمن دخل إلى السلفية وعنده بقايا حزبية فيُريد أن يدعو إلى السلفية بلوثته الحزبية!".
አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ


          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል
‏قيل لِأبي الوليد الباجي المالكي:

‏هل قرأت أدب النّفس لأفلاطُون!؟

‏فقال: ”إنَّما قرأت أدب النَّفس
لمحمَّد بن عبداللَّه ﷺ“.

📚 ‏العواصم من القواصم : ص(119)
بِاللَّهِ عَلَيْكَ أَجِب!!؟

يَا أَخِي إِنَّ الآفَات قَدْ عَمَّت فَطَمَّت، وَاسْتَحوَذَت عَلَى القُلُوب، وَإِنِّي سَائِلُكَ عَنْ أَمْرٍ؛ وَأَجِبْ أَنْتَ عَنْهُ بَيْنَكَ وَبَيْنَ رَبِّك:
هَلْ خَلَا مَجْلِسٌ لَكَ مِنْ غِيبَة؟!

بِاللَّهِ عَلَيْكَ أَجِب بَيْنَكَ وَبَيْنَ رَبِّكَ؛ هَلْ خَلَا مَجْلِسٌ لَكَ مِنْ غِيبَة؟!....


فَهَلْ خَلَا مَجْلِسٌ لَكَ –أَنْتَ.. أَنْتَ- مِنْ غِيبَة؟!

مَنْ أَنْتَ؟
مَا تَكُون؟
أَلَا تُفِيق؟
أَلَا تَتَيَقَّظ؟
أَلَا تَسْتَحِي؟
اتَّقِ اللَّهَ رَبَّك.

وَاللَّهُ تَعَالَى يَتَوَلَّاكَ وَيَرْعَاكَ، وَيَغْفِرُ لِي وَلَكَ مَا قَدَّمْنَا وَمَا أَخَّرْنَا، وَمَا أَسْرَرْنَا وَمَا أَعْلَنَّا، وَمَا هُوَ أَعْلَمُ بِهِ مِنَّا، وَهُوَ عَلَّامُ الغُيُوب وَسِتِّيرُ العيُوب.

وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ العَلِيِّ العَظِيم

من مقالات الشيخ محمد بن سعيد
ለፉክክር በውድድር የተሰራ ምግብ አይበላም

▪️️عن أبي هريرة قال : قال رسول الله ﷺ :

(( المتباريانِ لا يجابانِ ، ولا يُؤْكَلُ طعامُهما ))

صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم: (6671)

ከአቢሁረይራህ ተዘግቦ በሐዲሱ ፈርጥ ሼይኽ አልባኒ ሶሒሕነቱ በተረጋገጠ ሀዲስ መልዕክተኛው (صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ) እንዲህ ብለዋል 

ተፎካካሪዎች (ምግቡን ከእገሌ ወይም ከእገሊት ለመብለጥ በሚል ሀሳብ ምግብ የሚያዘጋጁ ሰዎች ) ለጥሪያቸው ምላሽ አይሰጥም ምግባቸውም አይበላም ።

ሶሒሕ አልጃሚዕ (6671)

እንዲሁም በኢብኑ አባስ ሐዲስም የመልዕክተኛው (صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ) ክልከላ ተዘግቧል

▪️ وفي حديث ابن عباس رضي الله عنهما:

(( إنَّ النَّبيَّ صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ ، نَهَى عن طعامِ المتبَارِيَينِ ، أنْ يُؤكَلَ ))

صححه الالباني في
📚 صحيح أبي داود -رقم: (3754)


የአላህ መልዕክተኛ (صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ) የተፎካካሪ ሰዎች ምግብን ከመብላት ከልክለዋል ።

ሶሒሕ አቢዳውድ  (3754)

▪️  قال المناوي في فيض القدير (6/ 259)                  

المتباريان أي المتعارضان بفعلهما في الطعام ليميز أيهما يغلب ، لا يجابان ولا يؤكل طعامهما تنزيها فتكره إجابتهما وأكله لما فيه من المباهاة والرياء ، ولهذا دعي بعض العلماء لوليمة فلم يجب ، فقيل له : كان السلف يجيبون
قال : كانوا يدعون للمؤاخاة والمؤاساة وأنتم تدعون للمباهاة والمكافأة.

📚 فيض القدير (6/ 259) 

አል መናዊ ፈይዱል ቀዲር ላይ ለሐዲሶቹ ትንተና ሲሰጡ እንዲህ የሚከተለውን አስፍረዋል ፡

ተፎካካሪዎች ማነኛችን ያሸንፋል በሚል ስሜት ምግብ የሚያዘጋጁ ሰዎች ከሙንከር ለመፅዳዳት ሲባል ለጥሪያቸው መልስ አይሰጥም ምግባቸውም አይበላም በውስጡ ፉክክር ና የእዩልኝ ድርጊት ስላለበት ጥሪያቸውን ተቀብሎ ምግባቸውን መብላት የተጠላ ነው ።
ለዚህም ነው አንድ ዐሊም ለአንድ ወሊማህ (የምግብ ዝግጅት) ተጠሩ ና ጥሪውን ሳይቀበሉ ቀሩ ሰዎቹም ሰለፎችኮ ጥሪን ይቀበሉ ነበር ሲሏቸው እነሱ የሚጠሩት ለመተሳሰርና ለወንድማማችነት ሲሆን እናንተ የምጠሩት ደግሞ ለፉክክርና ብድር ለመመለስ ነው አሏቸው ።

ፈይዱልቀዲር (6/ 259)

https://www.tgoop.com/durusuabihizam
‏قال الشيخ مقبل الوادعي -رحمه الله :

" *فالحمد لله أهل السنة منصورون حتى وإن أُخذت المساجد من أيديهم وإن جلسوا يدرسون في الشوارع والأزقة* "

ሼይኽ ሙቅቢል አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ ፤

ምስጋና ለአላህ ይገባው አህሉሱኖች መስጊዶቻቸው ቢወሰድባቸው (ማስተማሪያ ቦታ አጥተው) በየጎዳናው ና በየጠባብ መንገዶች ላይ ተቀምጠው እንኳ ዲንን ቢያስተምሩ ከአላህ ዘንድ ድል አግኚዎች ናቸው ።

📗[الباعث على شرح الحوادث ص"19"]
س : هل يجوز لي اقتراض قرض من بنك ربوي لشراء بيت ؟ أفيدونا جزاكم الله خيرا .

أجاب الشيخ ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى :

لو كنت تحتاج إلى خبزة لتأكل بها وتنقذ بها نفسك من الموت فلا تأخذ من البنك شيئا فضلا عن بناء بيت أو شراء سيارة .

الله أحل لك الميتة ولحم الخنزير والموقوذة والمتردية ؛ أحلها لك في حال الإضطرار .

وما أحل لك الربا ؛ الربا خطير جدا خطير جدا .

فلا تتعامل بالربا واصبر ; فإن الله عز وجل يقول (( ومن يتق الله يجعل له مخرجا ويرزقه من حيث لا يحتسب )) .

فالربا إثم كبير وأمر خطير ؛ والذي يستحله يكفــــر .

فإن احتجت بيتا فاصبر حتى يرزقك الله ، والجأ إلى الله وابذل الأسباب حتى يهيئ الله لك بيتا ، وإلا تموت وأنت سليم من محاربة الله ؛

لأن المرابي محارب لله والعياذ بالله ـ ؛ كما قال الله عز وجل (( فإن لم تفعلوا فأذنوا بحرب من الله ورسوله وإن تبتم فلكم رءوس أموالكم لا تظلمون ولا تظلمون ))
أعلن الحرب على أهل الربا .

ولعن رسول الله آكل الربا وموكله وكاتبه وشاهديه .

ماذا تريد بعد اللعن ؟ هل ينفعك البيت وأمامك جهنم ؟

فليتق الله المؤمن وليصبر على فقره وعلى حاجته ؛ فإن الله قال (( ولنبلونكم بشئ من الخوف والجوع ونقص من الأموال والأنفس والثمرات وبشر الصابرين ))

اصبر ويعطيك الله هذا الجزاء العظيم ، بدل أن تعرض للعنه وغضبه وسخطه وعقابه .

تحمل هذه الشدة في الدنيا وليست بشئ بالنسبة لغضب الله وعقابه .

نسأل الله أن يكفينا بفضله ومنه كل ما يسخطه ويغضبه ؛ إن ربنا لسميع الدعاء .
وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم .

المصدر : موسوعة مؤلفات ورسائل وفتاوى الشيخ ربيع المدخلي .
المجلد : الأول
رقم الصفحة : 134 - 135
Forwarded from مركز بن رجب
አስደሳች ዜና ለወላጆች

እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች  ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::

የመመዝገቢያ መስፈርቶች

1. ፆታ -ወንድ
2. እድሜ - 10 አመት እና ከዚያ በላይ
3. የመርከዙን ህግና ደንብ ጠብቆ መማር የሚችል

📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች

🔖ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ቁርአን በነዘር  
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)    
🔖የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች

🗂 አድራሻ  :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ  አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ  መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ


          ለበለጠ መረጃ

             👇👇👇

በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን

http://www.tgoop.com/MerkezibniRejebbot

በስልክ

📲 +251917168518
📲 +251713139843
📲 +251910787068


💎 ዳሩ ኢብኒ ረጀብ  የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል

https://www.tgoop.com/ibnirejebmerkez
https://www.tgoop.com/ibnirejebmerkez
https://www.tgoop.com/ibnirejebmerkez
2024/09/27 13:06:07
Back to Top
HTML Embed Code: