https://p.dw.com/p/4mvU4?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot

DW
በመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ረቂቅ ማሻሻያ ላይ የቀረበ ጥሪ
ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ "ዴሞክራሲን ከማስፈንና የመገናኛ ብዙኃንን ነጻነትን ከማረጋገጥ አንፃር አስቻይ የሕግ ማዕቀፎችን የሚንድና ወደኋላ የሚጎትት እንዳይሆን" ሲሉ 14 የሙያ ማህበራት በጋራ ጠየቁ።
https://p.dw.com/p/4mvSy?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
የ51 ተከሳሾች የክስ ጭብጥ በዐቃቤ ሕግ ተሻሽሎ ቀረበ
ዛሬ ሕዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የተሰየመው ችሎት ከተከሳሾች መካከል አራቱ በሕመም ምክንያት ባለመቅረባቸው ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ ሁሉም ተከሳሾች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ለሕዳር 5 እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጥቷል። የተከሳሽ ጠበቆች ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ መቃወሚያ እንደሌላቸው ገልፀዋል።
https://p.dw.com/p/4mw7E?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ 👉🏾 @dwamharicbot
DW
የመንግሥት ቀውስ በጀርመን፤ መንስኤው መዘዞቹና መጪው ምርጫ
በFDP ከጥምሩ መንግሥት መውጣት ምክንያት ጀርመን እስከ ሚቀጥለው ምርጫ ባለው የሽግግር ጊዜ የምትመራው በፓርላማው አብላጫ ድምጽ በሌላቸው በSPDና የአረንጓዴዎቹ ፓርቲዎች አናሳ መንግሥት ይሆናል። ምንም እንኳን አናሳው መንግሥት ካለ ተቃዋሚዎች ድጋፍ ሕጎችን ማሳለፍ ባይችልም የመንግሥቱን ስራዎች ግን ማከናወኑን ይቀጥላል
ትክክለኛውን የዶይቸ ቬለ የዩቲዩብ ገጻችን ይከተሉ!
ውድ አድማጮቻችን ፦የተለያዩ መገናኛ አውታሮችን በመጠቀም አድማሳችንን በማስፋት ዝግጅቶቻችንን በዩቲዩብም እያቀረብን ነው ። የትክክለኛው የዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጽ አባል በመሆን ዝግጅታችንን ተከታተሉ ። በትክክለኛው በዚህ የዩቲዩብ አድራሻችን፦ https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A አባል ይሁኑ። ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ ።
ዶይቸ ቬለ በዓበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ የዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ትንታኔዎችን ያቀርባል ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት እና የዓለም ዜና ከሰኞ እስከ ዓርብ በዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጻችንም https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ላይ ይቀርባሉ ።
የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል።
አሁኑኑ የዶይቸቬለ የዩቲዩብ ገፅ ደምበኛ ይሁኑ!
https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A
ዶይቸ ቬለን በዩቲዩብም ይከተሉ!

የሥራ ማቆም አድማ
የጀርመን የሠራተኛ እና የጋዜጠኞች ማኅበራት ዛሬ እና ነገ የሥራ ማቆም አድማ ጠርተዋል። የሥራ ማቆም አድማው ምክንያት በዶቼ ቬለ አስተዳደር እና በሠራተኛ ማኅበራቱ መካከል ለቋሚም ሆነ የትርፍ ሰዓት ተቀጣሪዎች የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ የተጀመረው ድርድር የተፈለገውን ውጤት ባለማስገኘቱ መሆኑ ተገልጿል። የሠራተኛ ማኅበራቱ ከዋጋ ግሽበት ጋር ተያይዞ ለሚታየው የኑሮ ውድነት መቋቋሚያ ይሆን ዘንድ ለሁሉም ሠራተኞች የ10,5 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ ነው የጠየቁት። አስተዳደሩ በቀጣይ ሁለት ዓመት ከ2,4 በመቶ ያላነሰ ጭማሪ እንደሚያደርግ መግለጹ ነው የተጠቀሰው። በቀጣሪው አካል እና በሠራተኞች ማኅበራቱ መካከል ስድስት ዙር የወቅቱን የዋጋ ንረት ያገናዘበ ቋሚ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ ውይይት መካሄዱን ያመለከቱት ማኅበራት፤ ከዶቼ ቬለ አስተዳደር በኩል የተጠበቀው ምላሽ ማዝገሙን ገልጸዋል። በዚህም ምክንያት ምንም እንኳን ለሕዝብ መረጃ የማቅረብ ሥራ መደናቀፍ የለበትም ብለው ቢያምኑም ያቀረቡት ጥያቄ ትኩረት እንዲሰጠው የሥራ ማቆም አድማ መደረግ እንደሚኖርበት መወሰናቸውን አስታውቀዋል። ራዲዮ ጣቢያው የመረጃ አቅርቦት ሥራው እንዳይስተጓጎል የአየር ሰዓቱ ባዶ እንዳይሆን አማራጭ ስልቶችን ለመጠቀም እንዲችል ጋዜጠኞችም ሆኑ የስቱዲዮ ቴክኒክ ባለሙያዎች በአድማው የሚሳተፉ ከሆነ እንዲያሳውቁት ጠይቋል። ማኅበራቱ በበኩላቸው በአድማው ለሚሳተፉ አባሎቻቸው የአንድ ቀን ደመወዝ ድጎማ እንደሚያደርጉ በመግለጽ የተሳታፊዎች ቁጥር እንዲጨምር አበረታትተዋል። በአድማው የሚሳተፉት ሠራተኞች በጀርመን ቦን ከተማ በራይን ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው የዶቼ ቬለ ራዲዮ ሕንጻ ደጃፍ እየተካሄደ ነው። የሥራ ማቆም አድማ ማድረግ በጀርመን ሕግ የተጠበቀ መብት ነው።መመመ

ሶማሊላንድ ምርጫ ላይ ናት
በእራስ ገዟ ሶማሊላንድ በዛሬው ዕለት ምርጫ እየተካሄደ ነው። ዜጎች በማለዳ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ፕሬዝደንታቸውን ለመምረጥ ድምፅ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ከስፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ። የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ድምፅ ለመስጠት የተሰለፉትን አሳይቷል። ሦስት እጩ ተፎካካሪዎች ናቸው ለፕሬዝደንትነት ምርጫው የቀረቡት። ሥልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ከኩልሚየ ፓርቲ፤ አብዱራህማን መሀመድ አብዱላሂ ከዋዲኒ ፓርቲ፤ እንዲሁም ፋይሳል አሊ ዋራቤ ደግሞ ከፍትህና ልማት ፓርቲ ለፕሬዝደንትነቱ ይፎካከራሉ። የምርጫ ኮሚሽኑ 2,637 የምርጫ ጣቢያዎች እንዳሉ ገልጾ፤ በሀገሪቱ የሰዓት አቆጣጠር ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ሥራ መጀመራቸውን አስታውቋል። መራጮች ለእጩ ፕሬዝደንቶች ከሚሰጡት ድምፅ ጎን ለጎን፤ ከሰባት የፖለቲካ ማኅበራት ሦስቱን መርጠው በይፋ ብሔራዊ ፓርቲዎች እንዲሆኑ የመለየት ኃላፊነትም ተሰጥቷቸዋል። በዚህ ምርጫ ለመመረጥ የሚችል 1,2 ሚሊየን ሕዝብ ተመዝግቧል።
ሶማሊላንድ በጎርጎሪዮሳዊው 1991 ዓ.ም. ነው በተናጠል በወሰደችው ውሳኔ ከሶማሊያ ተለይታ እራስ ገዝነቷን ያወጀችው። እስካሁን ዓለም አቀፍ እውቅና አላገኘችም። ሆኖም ምርጫውን ለመታዘብ በመላው ሶማሊላንድ ግዛት 28 ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች መሰማራታቸውን አሶሲየትድ ፕረስ ዘግቧል። ...

...ሶማሊላንድ በለውጡ የሀገርነት እውቅና ለማግኘት ከኢትዮጵያ ጋር ከባሕር ወደብ በተገናኘ ያደረገችው ስምምነት፤ ሶማሊያ ሉዓላዊነቴን ይጋፋል በማለቷ በአካባቢው ዲፕሎማሲያዊ እና ወታደራዊ ውጥረት አስከትሏል። ከኢትዮጵያ በኩል በስምምነቱ ውስጥ የሀገርነት እውቅና መስጠት ስለመኖሩ በይፋ የተነገረ ነገር የለም። የመግባቢያ ሰነዱ ያካተተው ዝርዝርም ይፋ አልሆነም። የ76 ዓመቱ ፕሬዝደንት ቢሂ ፓርቲ ግን፤ እሳቸው በድጋሚ ከተመረጡ ስምምነቱን በተመለከተ እድገት ሊያሳይ ይችላል ብሏል። ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ስምምነቱን ሲቃወሙ አልተሰማም።
ዛሬ በሶማሊላን የሚካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። በጎርጎሪዮሳዊው 2022 መካሄድ ሲገባው ምርጫው መዘግየቱ የመረጋጋት እና የምርጫ ሂደቱ ወጥነት ላይ ጥያቄ አስነስቷል።

የተወደዳችሁ የዶቼ ቬለ ተከታታዮች
ምንም እንኳን የሥራ ማቆም አድማ ቢጠራም የመረጃ ስርጭቱ አልተቋረጠም እና ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ጠብቁን፤
በዕለቱም፤
በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአውሮጳ አምባሳደሮች እንደሚጥሩ መግለጣቸው
የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ የገመገመው የተመድ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መድረክ
በዶናልድ ትራምፕ መመረጥ የዩክሬን ርዳታ ጉዳይ ያሰጋው የአውሮጳ ኅብረት እንዲሁም ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ዶናልድ ትራምፕን ነጩ ቤተመንግሥት መጋበዛቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎች አሉን።
ሳምንታዊ ዝግጅቶች ከኤኮኖሚው ዓለም እና ሳይንስና ቴክኒዎሎጂም የዕለቱ ስርጭታችን አካል ናቸው።
ከፌስቡክ በተጨማሪም፤ በዶቼ ቬለ ዋትስአፕ፤ በቴሌግራምና የዩትዩብ ቻናልም ዝግጅቶቻችንን በየዕለቱ ለመከታተል ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

የተመድ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ ለአራተኛ ጊዜ ጄኔቫ ላይ ትናንት ገመገመ። አጠቃላይ ወቅታዊ ግምገማ የሚካሄድበት ይህ መድረክ ባለፈው በሦስተኛው የግምገማ ተመሳሳይ መድረክ ለኢትዮጵያ መንግሥት የሰብአዊ መብት አያያዙን በተመለከተ የተሰጡ ምክረ ሃሳቦችን ተመልክቷል። በዚህ መድረክ በፍትህ ሚኒስትሩ የተመራ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በመገኘት የተሰጡት ምክረ ሃሳቦችን በመፈጸም ሂደት ተገኙ ያላቸውን ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ለጉባኤው አቅርቧል።
ቀደም ባሉት መድረኮች በሀገሪቱ የሃሳብና መገናኛ ብዙሃን ነጻነት ጋር በተገናኘ ያሉ አፋኝ ሕጎች፤ በጾታዊ ጥቃትና ግጭት ጦርነት ያስከተላቸው ተፈናቃዮችን ችግሮች እንዲሁም ሌሎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን የተመለከቱ የማሻሻያ ምክረ ሃሳቦች ቀርበዋል። የልዑካኑ ቡድን መሪ የፍትህ ሚኒስትሩ በላይሁን ይርጋ ባቀረቡት የመንግሥት ዘገባ በምክረ ሃሳብ ለተዘረዘሩት ማኅበራዊና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች መፍትሄ ማግኘት መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን ነው ያመለከቱት። ...

... ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ፊታችን ዓርብ ዕለት በሚዘልቀው የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች መድረክ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ14 ሃገራት የሰብአዊ መብት ይዞታ ይገመገማል። አጠቃላይ ወቅታዊ ግምገማ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራው ቡድን የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤቱ አባል የሆኑ 47 ሃገራትን አቀፈ ነው። የመንግሥታቱ ድርጅትን የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ግምገማን በተመለከተ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ያሬድ ኃይለማርያም እንደሚሉት ከዚህ በፊት በተሰጡት ምክረ ሃሳቦች መሠረት የተሻሻሉ ነገሮች እንዳሉ ሁሉ የተባባሱም አሉ።
ሆኖም ግን በግምገማው 193ቱም የመንግሥታቱ ድርጅት አባል ሃገራት መሳተፍ ይችላሉ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ በተመለከተ ከመንግሥት፤ ከሀገር ውስጥ እና ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች፤ እንዲሁም ከሲቪክ ተቋማት የሚቀርቡለትን ዘገባዎች ይቃኛል።
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ይዞታ ከዚህ ቀደም በጎርጎሪዮሳዊው 2009፤ 2014 እና 2019 ላይም ተገምግሟል። በ2019 ዓ,ም የለውጥ ጎዳና ላይ ናት በሚል ከበርካታ ተሳታፊ ሃገራት አዎንታዊ አስተያየት ተሰጥቷት እንደነበር መረጃዎቹ ያሳያሉ። ትናንት ይህ ግምገማ ከመቅረቡ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው CPJ ኢትዮጵያ ለፕሬስ ነጻነት ቁርጠኝነቷን ለመድረኩ እንታረጋግጥ ጠይቋል።
ሆኖም ግን በግምገማው 193ቱም የመንግሥታቱ ድርጅት አባል ሃገራት መሳተፍ ይችላሉ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብቶች ይዞታ በተመለከተ ከመንግሥት፤ ከሀገር ውስጥ እና ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች፤ እንዲሁም ከሲቪክ ተቋማት የሚቀርቡለትን ዘገባዎች ይቃኛል።
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ይዞታ ከዚህ ቀደም በጎርጎሪዮሳዊው 2009፤ 2014 እና 2019 ላይም ተገምግሟል። በ2019 ዓ,ም የለውጥ ጎዳና ላይ ናት በሚል ከበርካታ ተሳታፊ ሃገራት አዎንታዊ አስተያየት ተሰጥቷት እንደነበር መረጃዎቹ ያሳያሉ። ትናንት ይህ ግምገማ ከመቅረቡ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው CPJ ኢትዮጵያ ለፕሬስ ነጻነት ቁርጠኝነቷን ለመድረኩ እንታረጋግጥ ጠይቋል።
ትክክለኛውን የዶይቸ ቬለ የዩቲዩብ ገጻችን ይከተሉ!
ውድ አድማጮቻችን ፦የተለያዩ መገናኛ አውታሮችን በመጠቀም አድማሳችንን በማስፋት ዝግጅቶቻችንን በዩቲዩብም እያቀረብን ነው ። የትክክለኛው የዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጽ አባል በመሆን ዝግጅታችንን ተከታተሉ ። በትክክለኛው በዚህ የዩቲዩብ አድራሻችን፦ https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A አባል ይሁኑ። ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ ።
ዶይቸ ቬለ በዓበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ የዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ትንታኔዎችን ያቀርባል ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት እና የዓለም ዜና ከሰኞ እስከ ዓርብ በዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጻችንም https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ላይ ይቀርባሉ ።
የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል።
አሁኑኑ የዶይቸቬለ የዩቲዩብ ገፅ ደምበኛ ይሁኑ!
https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A
ዶይቸ ቬለን በዩቲዩብም ይከተሉ!
ውድ አድማጮቻችን ፦የተለያዩ መገናኛ አውታሮችን በመጠቀም አድማሳችንን በማስፋት ዝግጅቶቻችንን በዩቲዩብም እያቀረብን ነው ። የትክክለኛው የዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጽ አባል በመሆን ዝግጅታችንን ተከታተሉ ። በትክክለኛው በዚህ የዩቲዩብ አድራሻችን፦ https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A አባል ይሁኑ። ለወዳጆቻችሁም ያጋሩ ።
ዶይቸ ቬለ በዓበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ የዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ትንታኔዎችን ያቀርባል ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት እና የዓለም ዜና ከሰኞ እስከ ዓርብ በዶይቸ ቬለ ዩቲዩብ ገጻችንም https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A ላይ ይቀርባሉ ።
የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል።
አሁኑኑ የዶይቸቬለ የዩቲዩብ ገፅ ደምበኛ ይሁኑ!
https://www.youtube.com/channel/UC3-RNH75BEZslJLEoIAxa2A
ዶይቸ ቬለን በዩቲዩብም ይከተሉ!
YouTube
DW Amharic
ስለ ኢትዮጵያ እና መላው ዓለም በየቀኑ ከመሀል አውሮጳ የምናስተላልፈውን የዕለቱን ዋና ዋና ዜና ለማድመጥ አለያም ለመመልከት ይከተሉን ። ዶይቸ ቬለ (DW) በዓለም የሚከሰቱ የሰበር ዜና መረጃዎችን ከስር መሰረታቸው በጥልቀት በመፈተሽ ያቀርባል ። ተመልካቾቻችን ጉዳዬ የሚሏቸውን ርእሰ ጉዳዮች ወኪሎቻችን ከቦታው ዝርዝር ትንታኔ በመሥራት ያቀርባሉ ። ዶይቸ ቬለ በ30 ቋንቋዎች የሚያሰራጭ የጀርመን ዓለም…
https://p.dw.com/p/4mxCp ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom@dwamharicbot
DW
በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአውሮጳ አምባሳደሮች ጥረት
የትግራይ ትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፦ ዓለምአቀፍ ተቋማት ለተፈናቃዮች የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረበ ። የዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ተቋም (IOM)፣ የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮምሽን (UNHCR)፣ እንዲሁም ሌሎች የተባበሩት መንግስት ኤጀንሲ ተወካዮች ትናንት በመቐለ ከተማ ተገኝተው ተፈናቃዮችን በመጠሊያ ጣቢያ ጎብኝተዋል ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶማሌላንድ ሀገር ናት?
ራሷን ከሶማሊያ በገነጠለችው በሶማሌላንድ ዛሬ ወሳኝ ለተባለ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ህዝቡ ድምጽን እየሰጠ ነው። በሁለት ዓመት ዘግይቶ በሚካሄደው በዚህ ምርጫ ድምጻቸውን ለመስጠት የወጡ መራጮች ጠንካራ ኤኮኖሚ፣እና ተጨማሪ የስራ እድሎች፣ ከብዙዎቹ ከፍላጎቶቻቸው ጥቂቶቹ መሆናቸውን ተናግረዋል። ለ7 ዓመታት ስልጣን ላይ የቆዩት ኩልሚየ የተባለው የገዥው ፓርቲ እጩ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን ነው የሚወዳደሩት። ቀጣዩ ቪድዮ የሶማሌላንድን ሀገርነት ያጠይቃል።

አልሸባብን የማዳከም ስራ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ መንግስት ገለፀበሶማሊያ የሚገኘውን አሸባŔሪ ቡድን አልሸባብ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥጋት እንዳይሆን "በየትኛውም ሁኔታ አሸባሪ ቡድኑን የማዳከም ሥራ የሚቀጥል ይሆናል" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥስት አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ሠራዊት በአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ ውጪ መሆኑን ባለፈው ሳምንት በይፋ ማስታወቋን በተመለከተ የኢትዮጵያን አቋም ሲጠየቁ ነው ይህንን ያሉት።ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ "የማይነጣጠሉ ሕዝቦች እንደመሆናቸው ጊዜያዊ ችግሮችን የመባባስ ፍላጎት የለንም" ያሉት ቃል አቀባዩ የሶማሊያ ማንግሥት ይፋ ላራመደው አቋም አልሸባብን እናዳክማለን ከማለት በቀር ቀጥተኛ ምላሽ አልሰጡም።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የተካረረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ውስጥ እንዲገቡ ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ እና የራስ ገዟ ሶማሊላንድ «የባሕር በር እውቅና» የመግባቢያ ስምምነት እስካሁን በሂደት ላይ መሆኑ ሲገለጽ በአንድ በኩል፣ አልሸባብን በመዋጋት ለዓመታት የጋራ ግብ እና ጥብቅ ወዳጅነት የነበራቸው ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ሆድና ጀርባ አድርጎ ከቃላት ያለፈ የዲፕሎማሲ ቁርቁስ ውስጥ ከቷቸዋል።ሙሉ ዘገባውን በምሽቱ የዜና መፅሄት ጠብቁን።