Telegram Web
🚨 OFFICIAL:-

ክሪስ ውድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏3👍1🔥1👌1
🚨 በአርሰናል ኤዱን በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ለመተካት ቶማስ ሮዝስኪ እና ፔር ሜርሳከር በአርሰናል የሚደነቁ ሁለት ስሞች ናቸዉ።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4🤡1
🚨 NEW;-


የማንችስተር ዩናይትዱ ተጫዋች ሉክ ሾዉ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5😍21
🚨 OFFICIAL:-


የኖቲንግሀም ፎረስቱ አሰልጣኝ ኑኖ ኤስፔሪቶ ሳንቶ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨 OFFICIAL:-


የቼልሲ ተጫዋች ኒኮላስ ጃክሰን ኒዉካስትል ላይ ያስቆጠረዉ ግብ የወሩ ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍10😍2
ሚኬሎ አርቴታ 🗣


"ከእኔ በላይ ማሸነፍ የሚፈልግ ማንም የለም። የማይቻል ነዉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣8👍2
🚨 የቀድሞዉ የወላይታ ድቻ ተጫዋች ቢኒያም ፍቅሬ ከግብፁ ክለብ እስማኤሊያ ጋር ለመጫወት ያደረገው ስምምነት አለመሳካቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርስዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7❤‍🔥1
🚨 OFFICIAL:-


የባየር ሊቨርኩሰኑ ተጫዋች አሚን አድሊ በሊቨርኩሰን እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየዉን ዉል ማደስ ችሏል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 ሳሙ ኦሞሮዲዮን በስፔን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለታል።

ኦሞሮዲየን ዘንድሮ ለፖርቶ በ12 ጨዋታዎች 11 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🔥7👏4👍1
🚨 የጋላታሳራዩ አጥቂ ማዉሪ ኢካርድ ያስተናገደዉን የ ACL ጉዳት ተከትሎ ከቀሪዉ የዉድድር ዓመት ዉጪ ሊሆን ይችላል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
💔5👍1
🚨 ዘንድሮ አስደናቂ ብቃትን እያስመለከተ የሚገኘዉ የሊሉ ግብጠባቂ ሉካስ ቼቫሊየር በፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🙏2
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Duche_Velle)
TEFTA FEST
Saturday Nov 09
Addres Bole South Get Hotel
Entrance Only 300 ETB
👍2
🚨 የቀድሞዉ የሲቲ ተጫዋች አሰልጣኝ ሆነ!


የቀድሞዉ የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች አሌክሴንደር ኮላሮቭ አሰልጣኝ የሆነ ሲሆን የሰርቢያ ከ 21 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።


"SHARE" @dynamicsport
                 @dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-


ለ2024 ባሎንዶር ተጫዋቾች ያገኙት ነጥብ!


"SHARE" @dynamicsport
                 @dynamicsport
🥴2
🚨 NEW:-


ኪልያን ምባፔ አሁን ላይ ባለበት ሁኔታ ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን መጫወት አይፈልግም።

➛ [Romain_Molina]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ከ2021 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሲያደርግ አንድም የሪያልማድሪድ ተጫዋች ጥሪ ሳይደረግለት ቀርቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁4👍2😱2
🚨 በኔይማር እና በአል ሂላል በኩል አሁን ላይ ዉላቸዉን ለማቋረጥ እያደረጉ ያሉት ምንም አይነት ድርድር የለም።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ባየርንሙኒኮች ስለ ስፖርቲንግ ሊዝበኑ አጠቂ ቪክቶር ጊዮኬሬስ ጠይቀዋል።


በተጨማሪም መረጃ አሰባስበዋል ፤ ነገር ግን እስካሁን ምንም ተጨማሪ እርምጃ አልተወሰደም።


➛ [Plettigoal]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🥱2
የኖቲንግሀም ፎረስቱ ተጫዋች ካሉም ሁድሰን ኦዶዪ ለልደቱ ብዙ እንቁላሎችን ነበር የኖቲንግሀም ፎረስት ተጫዋቾች የሰጡት!😂


ምክንያቱ ምን ይሆን?


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍52🤔1🤣1
2025/07/12 15:53:05
Back to Top
HTML Embed Code: