Telegram Web
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች የአታላንታዉን አማካኝ ኤደርሰንን ለማስፈረም ከፔዤ እና ዩቬንቱስ ጋር ለመፎካከር ተዘጋጅተዋል።


[cmdotcom]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ኖቲንግሀም ፎረስቶች ለተከላካያቸዉ ሙሪሎ ከ 70 ሚልዮን ፓዉንድ በላይ ይፈልጋሉ። ተጫዋቹ በሊቨርፑል ይፈለጋል።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5👎1
🚨 ዩሊያን ሎፕቲጌ በዌስተሀም ያላቸዉን ስራ ለማጣት በአደጋ ላይ ናቸዉ።


የቡድኑ አመራር በአሰልጣኙ አመራር ደስተኛ አይደሉም። በዚህም አማራጮችን እያሰቡ ይገኛሉ።

[Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ዌስትሀሞች ለዩሊያን ሎፕቲጌ ምትክ የያዟቸዉ የአሰልጣኝ ዝርዝሮች:-


🇩🇪 ኤዲን ቴርዚች
🇩🇪 ሮጀር ሺሚድት
🇩🇪 ሰባስቲያን ኡነስ
🇩🇰 ካስፐር ሁይምለን

[Mail Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 NEW;-


የቼልሲዉ ተጫዋች ሪስ ጄምስ በድጋሚ ጉዳት አስተናግዷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣12🕊52👍2💔2
🚨 ክርስቲያን ሮሜሮ እና ማይኪ ቫን ዲ ቨን ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ላይደርሱ ይችላሉ።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😱4👍1
🚨 OFFICIAL:-


ያያ ቱሬ የካፍ አምባሳደር ሆኖ በይፋ ተሹሟል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍13👏6
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ጆርጂኒሆ በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ከአርሰናል ጋር ያለዉ ዉል ሲጠናቀቅ ቤሽክታሾች ተጫዋቹን በነፃ ዝዉዉር ለማስፈረም ተስፋ አድርገዋል።


➛ [Sabah]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ከሚስተር ቢስት ጋር የነበረዉን ቪድዮ ከለቀቀ በኃላ ይህ ቪዲዮ በተለቀቀ በ30 ደቂቃ ዉስጥ ብቻ 1 ሚልዮን እይታዎችን አግኝቶ ነዉ የነበረዉ።🤯


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍172
🚨 የጣልያን ሴሪ ኤ ከጁን 1 - 10 የሚቆይ ልዩ የዝዉዉር መስኮት ይከፍታል። ይህም ለ2025 የክለብ ዓለም ዋንጫ ክለቦች ተጫዋቾችን ማስፈረም እንዲችሉ ነዉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 የባየርንሙኒኩ ግብጠባቂ ማኑኤል ኑዌር ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ በቻምፕዮንስ ሊጉ ባየርንሙኒኮች ፔስጂ በሚገጥሙበት ጨዋታ ለጨዋታዉ መድረሱ አጠራጣሪ ነዉ።

[L 'Equipe]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 አሽራፍ ሀኪሚ በፔስጂ ቤት እስከ 2029 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ፈርሟል።

➛ [Fabrice Hawkins]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🥴3
🚨 OFFICIAL;-


ፔፕ ጓርድዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል በይፋ አድስዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍124😁3🤬2😱1
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ከፔፕ ጓርድዮላ አዲስ ዉል በኃላ አጥቂያቸዉን ኧርሊንግ ሀላንድን በክለባቸዉ ለማቆየት ትልቅ ደሞዞ ሊያቀርቡለት የተዘጋጁ ሲሆን የ 100 ሚልዮን ፓዉንድ ፓኬጅ ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል።

[Sun Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ፔስጂዎች ላሚን ያማልን ለማስፈረም ከዚህ ቀደም 250 ሚልዮን ዩሮ አቅርበዉ ነበር የሚሉት ወሬዎች የዉሸት ነው ሲል አስተባብለዋል።


[L 'Equipe]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😍1
🚨 ቤሽክታሾች በጥር የዝዉዉር መስኮት አንቶኒን ከማንችስተር ዩናይትድ በዉሰት ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።

➛ [aspor]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🕊4👍2
🚨 ዩቬንቱሶች በጥር የዝዉዉር መስኮት ቤን ቺልዌልን በዉሰት ዉል ሊያስፈርሙ ይችላሉ።


➛ [Mail Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 የኔሽንስ ሊግ ዉድድር የእሩብ ፍፃሜ ድልድል!


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-


ማቲዮ ኮቫቺች በጉዳት ምክንያት ከ 3 - 4 ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 OFFICIAL:-


የቶተንሀም ተጫዋቾች የሆኑት ክርስቲያን ሮሜሮ እና ማይኪ ቫን ዲ ቨን ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ዉጪ ናቸዉ።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😢9👍3
2025/07/09 22:08:14
Back to Top
HTML Embed Code: