Telegram Web
🚨 ኔይማር ስለ ኢንተር ሚያሚ ዝዉዉር ፍንጭ ሰቷል። ኔይማር ለ ሊዬኔል ሜሲ እና ሉዊስ ሱዋሬዝ "እኔም እዛ ብሆን ብዬ እመኛለሁ።" ብሏቸዋል።

➛ [GOAL]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6🙏2
🚨 የፔስጂ ፕሬዝዳንት የሆኑት ናስር አል ከላፊ ከፓርክ ደ ፕሪንስስ እንደሚለቁ ተናግረዋል።

➛ [Footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ሪስ ጄምስ ባስተናገደዉ የሀምስትሪንግ ጉዳት ምክንያት ለምን ያህል ጊዜ እንደሚርቅ ለመወሰን ነገ ምርመራ የሚያደርግ ይሆናል።


የመጨረሻ ዉጤት በቀጣይ ሳምንት ይጠበቃል።


➛ [Matt_Law_DT]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ቼልሲ
12:00 | አርሰናል ከ ኖቲንግሃም
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | በርንማውዝ ከ ብራይተን
12:00 | ኤቨርተን ከ ብሬንትፎርድ
12:00 | ፉልሃም ከ ወልቭስ
02:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቶተንሃም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | አርባምንጭ ከ ወልዋሎ አዲግራት
01:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ ድሬደዋ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሃይደናይም
11:30 | ዶርትሙንድ ከ ፍራይበርግ
11:30 | ሆፈናየም ከ RB ሌፕዚሽ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ቦኩም
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ዩኒየን በርሊን
02:30 | ፍራንክፈርት ከ ቬርደር ብሬመን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቫሌንሲያ ከ ቤቲስ
12:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አላቬስ
02:30 | ጅሮና ከ እስፓኞል
02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ማሎርካ
05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ባርሴሎና

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬሮና ከ ኢንተር
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ፓርማ ከ አታላንታ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሌንስ ከ ማርሴ
03:00 | ሴንት ኤቴን ከ ሞንፔሌ
05:00 | ሬምስ ከ ሊዮን

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍61
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የአታላንታዉን አማካኝ ኤደርሰንን ለማስፈረም እያሰቡ ሲሆን ዉይይቶችንም አድርገዋል።


ክለቡ አማካኝ ክፍሉን ለማጠናከር እየተመለከተ ይገኛል። በጥር የዝዉዉር መስኮትም በዚህ ቦታ ዝዉዉር ሊፈፅም ይችላል።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ሀራ ኬን ትላንት ምሽት ሀትሪክ ከሰራ በኃላ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት ያለዉ ቁጥር:-


22 ጨዋታዎች
23 ጎሎች
9 አሲስቶች


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥5
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ባስፈረሙት ጆሽዋ ዚርክዚ ላይ በቁምነገር ጥርጣሬ አላቸዉ።


ከቦሎኛ በ36.5 ሚልዮን ፓዉንድ ካስፈረሙት በአራት ወሩ በክለቡ ያለ አንዳንድ ሲነየሮች ተጫዋቹ በቂ አይደለም ብለዉ ደምድመዋል።

➛ [Samuelluckhurst]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👎2👍1
🚨 የቼልሲዎቹ ተጫዋቾች ኮል ፓልመር እና ኖኒ ማዱኬ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ከየትኛዉም ተጫዋች በላይ እርስ በእርሳቸዉ ብዙ ዕድሎችን የተፈጣጠሩ ተጫዋቾች ናቸዉ።(17)

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ክሪስቶፈር ኑኩንኩ በቼልሲ ባለዉ ህይወቱ የመጫወቻ ጊዜ በማጣቱ ደስተኛ አይደለም።  ነገርግን እስካሁን ከክለቡ ለመልቀቅ እየተመኘ አይደለም።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ቼልሲዎች በኒዉካስትሉ አጥቂ አሌክሳንደር አይዛክ ላይ ያላቸዉን ፍላጎት ካቀዘቀዙ በኃላ የኢፕስዊች ታዉኑ አጥቂ ሊያም ዴላፕ በቼልሲ እየተፈለገ ይገኛል።


[The I]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ሊቨርፑሎች በጥር የዝዉዉር መስኮት የሪያል ሶሴዳዱን አማካኝ ተጫዋች ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም ሁለተኛ ሙከራ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። ነገርግን ከአርሰናል ጋር ፉክክር ይጠብቃቸዋል።


[TeamTalkI]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥3👍2
🚨 ጋቪ ከአንድ ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለባርሴሎና ቋሚ ሆኖ እንደሚጀምር ይጠበቃል።

ሀንሲ ፍሊክ እንደተናገሩት:- ጋቪ አሁን ላይ ጨዋታዎችን ለመጀመር ዝግጁ ነዉ። ጋቪን ስጠይቀዉ ሁሉም ቦታ ላይ መጫወት እችላለሁ። ለእኔ ችግር የለዉም። ሁሉም ቦታ መሆን እችላለሁ ብሏል። ይህም ጥሩ መልስ ነዉ ሲሉ ሀንሲ ፍሊክ ተደምጠዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
ፔፕ ጓርድዮላ ስለ ማንችስተር ሲቲ ስኳድ የዕድሜ መግፋት ወቀሳ የሰጡት ምላሽ:-


"ሪያልማድሪድን በ ካሴሚሮ ፣ ክሮስ እና ሞድሪች ከ30 ዓመት በላይ ሆነዉ አይቻለሁ። እናም ቻምፕዮንስሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ በልተዋል እናም በየሶስት ቀኑ ይጫወቱ ነበር።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9👌2
"በዓለም ላይ ምርጡ የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ ነዉ"

የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ የሆኑት ፓዉሎ ፎንሴካ ተጫዋቻቸዉን ቲዮ ኸርናንዴዝን ያደነቁ ሲሆን በሰጡት አስተያየትም:-

"ቲዮ ኸርናንዴዝ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነዉ። ለእኔ በአለም ላይ ምርጡ የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ ተጫዋች ነዉ። በዚ ጉዳይ ምንም ጥርጣሬ የለኝም።"

[TuttoMercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍61
🚨 ሩበን አሞሪም ስለ ሜሰን ማዉንት 🗣


"ይህንን ልጅ እንደወደድኩት እነግራቹሀለሁ። ይህንን በከባዱ እንደሚፈልግ በዓይኖቹ ላይ መመልከት ትችላለህ። እናም ይህ ለእኔ በጣም አስፈላጊዉ ነገር ነዉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍7👍3
🚨 ሩበን አሞሪም ስለ ሜሰን ማዉንት 🗣


"በጉዳት ሲቸገር እንደነበር አዉቃለሁ ፤ ሜዳ ላይ አልነበረም ፤ አሁን ግን ብቁ ሆኖ ለመቆየት እየሞከረ ነዉ እናም ብቁ ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። ይህም ያለዉን ተሰጥኦ እንዲያሳይ ነዉ። ለምሳሌ በቼልሲ ያሳየዉን።"


"ከዚህ ቀደም በሲስተም ነበር የሚጫወተዉ ስለዚህ ለሱ ፍፁም ነዉ። ለሜሰን ማዉንት ሁለት ቦታዎች አሉኝ። ስለዚህ በጣም ደስተኛ ሊሆን ይገባል።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏8👍43😍1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት ጨዋታ

                     ተጠናቀቀ

            ሌስተር ሲቲ 1⃣2⃣ ቼልሲ

           #አዩ 90+5'   #ጃክሰን 16'
                                   #ኤንዞ 75'

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2❤‍🔥1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት ጨዋታ !

                   ተጠናቀቀ

        አርሰናል 3⃣0⃣ ኖቲንግሀሞ

             #ሳካ 15'
             #ፓርቴ 52'
             #ንዋኔሪ 86'
          
"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1🙏1
🚨 ኒኮሌላስ ጃክሰን አሁን ላይ 21 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች አሉት። ይህም ፈርናንዶ ቶሬዝ ለቼልሲ ካስቆጠረዉ 20 ግብ በላይ ነዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
🚨 ኤንዞ ፈርናንዴዝ በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ጎልም አሲስትም ለመጀመሪያ ጊዜ ማድረግ ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥2👍21🙏1
2025/07/09 20:06:25
Back to Top
HTML Embed Code: