🚨 ሩበን አሞሪም ስለ ሜሰን ማዉንት 🗣
"በጉዳት ሲቸገር እንደነበር አዉቃለሁ ፤ ሜዳ ላይ አልነበረም ፤ አሁን ግን ብቁ ሆኖ ለመቆየት እየሞከረ ነዉ እናም ብቁ ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። ይህም ያለዉን ተሰጥኦ እንዲያሳይ ነዉ። ለምሳሌ በቼልሲ ያሳየዉን።"
"ከዚህ ቀደም በሲስተም ነበር የሚጫወተዉ ስለዚህ ለሱ ፍፁም ነዉ። ለሜሰን ማዉንት ሁለት ቦታዎች አሉኝ። ስለዚህ በጣም ደስተኛ ሊሆን ይገባል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"በጉዳት ሲቸገር እንደነበር አዉቃለሁ ፤ ሜዳ ላይ አልነበረም ፤ አሁን ግን ብቁ ሆኖ ለመቆየት እየሞከረ ነዉ እናም ብቁ ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። ይህም ያለዉን ተሰጥኦ እንዲያሳይ ነዉ። ለምሳሌ በቼልሲ ያሳየዉን።"
"ከዚህ ቀደም በሲስተም ነበር የሚጫወተዉ ስለዚህ ለሱ ፍፁም ነዉ። ለሜሰን ማዉንት ሁለት ቦታዎች አሉኝ። ስለዚህ በጣም ደስተኛ ሊሆን ይገባል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🙏8👍4❤3😍1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ሌስተር ሲቲ 1⃣➖2⃣ ቼልሲ
#አዩ 90+5' #ጃክሰን 16'
#ኤንዞ 75'
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
⏰ ተጠናቀቀ
ሌስተር ሲቲ 1⃣➖2⃣ ቼልሲ
#አዩ 90+5' #ጃክሰን 16'
#ኤንዞ 75'
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍2❤🔥1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት ጨዋታ !
⏰ ተጠናቀቀ
አርሰናል 3⃣➖0⃣ ኖቲንግሀሞ
#ሳካ 15'
#ፓርቴ 52'
#ንዋኔሪ 86'
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
⏰ ተጠናቀቀ
አርሰናል 3⃣➖0⃣ ኖቲንግሀሞ
#ሳካ 15'
#ፓርቴ 52'
#ንዋኔሪ 86'
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍1🙏1
🚨 ኒኮሌላስ ጃክሰን አሁን ላይ 21 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች አሉት። ይህም ፈርናንዶ ቶሬዝ ለቼልሲ ካስቆጠረዉ 20 ግብ በላይ ነዉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7❤1
🚨 ቡካዩ ሳካ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ከየትኛዉም ተጫዋች በላይ በሜዳ ጨዋታዎች ብዙ የግብ ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🙏1
🚨 ከከባለፈዉ የዉድድር ዓመት ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ ያለ ፔናሊቲ ከ 25 ግቦች በላይ ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች:-
▫️ኧርሊንግ ሀላንድ (31)
▫️ኦሌ ዋትኪንስ (25)
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
▫️ኧርሊንግ ሀላንድ (31)
▫️ኦሌ ዋትኪንስ (25)
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🙏3🤷♂1
🚨 አርሰናል በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ በሜዳዉ ያለ መሸነፍ ጉዞዉ እንደቀጠለ ነዉ።
✅ 2-0 ከ ዎልቭስ
🤝 1-1 ከ ብራይተን
✅ 4-2 ከ ሌስተር ሲቲ
✅ 3-1 ከ ሳዉዝሀምፕተን
🤝 2-2 ከ ሊቨርፑል
✅ 3-0 ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
✅ 2-0 ከ ዎልቭስ
🤝 1-1 ከ ብራይተን
✅ 4-2 ከ ሌስተር ሲቲ
✅ 3-1 ከ ሳዉዝሀምፕተን
🤝 2-2 ከ ሊቨርፑል
✅ 3-0 ከ ኖቲንግሀም ፎረስት
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8
🚨 ሲቲዝኖቹ በሽንፈት ጉዞ ቀጥለዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲዎች በሜዳቸዉ ኢትሀድ ስታድየም በቶተንሀም ሆትስፐርስ የ 4 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።
ለስፐርስ ግቦቹንም ጄሚስ ማዲሰን ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ፔድሮ ፖሮ እና ተቀይሮ የገባዉ ብሬናን ጆንሰን አስቆጥሯል።
የማንችስተር ሲቲን ሽንፈት ተከትሎ ሊቨርፑሎች ነገ ከሳዉዝሀምፕተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ድል ከቀናቸዉ ሊጉን በስምንት ነጥብ ልዩነት የሚመሩ ይሆናል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጓርድዮላ ግን በቀጣይም ትልቅ ፈተና ያለባቸዉ ሲሆን በሊጉ በቀጣይ ሊቨርፑልን የሚገጥሙ ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲዎች በሜዳቸዉ ኢትሀድ ስታድየም በቶተንሀም ሆትስፐርስ የ 4 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።
ለስፐርስ ግቦቹንም ጄሚስ ማዲሰን ሁለት ግቦችን ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ፔድሮ ፖሮ እና ተቀይሮ የገባዉ ብሬናን ጆንሰን አስቆጥሯል።
የማንችስተር ሲቲን ሽንፈት ተከትሎ ሊቨርፑሎች ነገ ከሳዉዝሀምፕተን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ድል ከቀናቸዉ ሊጉን በስምንት ነጥብ ልዩነት የሚመሩ ይሆናል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጓርድዮላ ግን በቀጣይም ትልቅ ፈተና ያለባቸዉ ሲሆን በሊጉ በቀጣይ ሊቨርፑልን የሚገጥሙ ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍11😱2
🚨 RECORD:-
ፔፕ ጓርድዮላ በሙያዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ 5 ጨዋታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተረተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ፔፕ ጓርድዮላ በሙያዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከታታይ 5 ጨዋታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተረተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
ፔፕ ጓርድዮላ 🗣
"አንዳንዴ መኖር አለብህ ፤ አንዳንዴ ምክንያቱን አታገኘዉም።"
"ለማግኘት እንሞክራለን ግን አንዳንዴ ይህ ያጋጥማል። እናም መቀበል አለብን።"
"በዘመናዊ እግርኳስ ህይወት ሁሌም አንተ እንደፈለከዉ አይሆንም። ነገርግን ቆም ብለን የምናደርገዉ ይሆናል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"አንዳንዴ መኖር አለብህ ፤ አንዳንዴ ምክንያቱን አታገኘዉም።"
"ለማግኘት እንሞክራለን ግን አንዳንዴ ይህ ያጋጥማል። እናም መቀበል አለብን።"
"በዘመናዊ እግርኳስ ህይወት ሁሌም አንተ እንደፈለከዉ አይሆንም። ነገርግን ቆም ብለን የምናደርገዉ ይሆናል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
😢8👍3❤2
🚨 ራፊኒሀ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት ለባርሴሎና:-
▫️18 ጨዋታዎች
▫️13 ጎሎች
▫️10 አሲስቶች
RAPHINHA IS COOKING 🧑🍳🥘
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
▫️18 ጨዋታዎች
▫️13 ጎሎች
▫️10 አሲስቶች
RAPHINHA IS COOKING 🧑🍳🥘
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👏12👍6
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ሌስተር ሲቲ 1-2 ቼልሲ
አርሰናል 3-0 ኖቲንግሃም
አስቶን ቪላ 2-2 ክሪስታል ፓላስ
በርንማውዝ 1-2 ብራይተን
ኤቨርተን 0-0 ብሬንትፎርድ
ፉልሃም 0-1 ወልቭስ
ማንችስተር ሲቲ 0-4 ቶተንሃም
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
አርባምንጭ 2-0 ወልዋሎ አዲግራት
ሐዋሳ ከተማ 0-1 ድሬደዋ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ባየር ሌቨርኩሰን 5-2 ሃይደናይም
ዶርትሙንድ 4-0 ፍራይበርግ
ሆፈናየም 4-3 RB ሌፕዚሽ
ስቱትጋርት 2-0 ቦኩም
ወልቭስበርግ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራንክፈርት 1-0 ቬርደር ብሬመን
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ቫሌንሲያ 4-2 ቤቲስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 አላቬስ
ጅሮና 4-1 ኢስፓኞል
ላስ ፓልማስ 2-3 ማሎርካ
ሴልታ ቪጎ 2-2 ባርሴሎና
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
ቬሮና 0-5 ኢንተር
ኤሲ ሚላን 0-0 ጁቬንቱስ
ፓርማ 1-3 አታላንታ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ሌንስ 1-3 ማርሴ
ሴንት ኤቴን 1-0 ሞንፔሌ
ሬምስ 1-1 ሊዮን
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ሌስተር ሲቲ 1-2 ቼልሲ
አርሰናል 3-0 ኖቲንግሃም
አስቶን ቪላ 2-2 ክሪስታል ፓላስ
በርንማውዝ 1-2 ብራይተን
ኤቨርተን 0-0 ብሬንትፎርድ
ፉልሃም 0-1 ወልቭስ
ማንችስተር ሲቲ 0-4 ቶተንሃም
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
አርባምንጭ 2-0 ወልዋሎ አዲግራት
ሐዋሳ ከተማ 0-1 ድሬደዋ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ባየር ሌቨርኩሰን 5-2 ሃይደናይም
ዶርትሙንድ 4-0 ፍራይበርግ
ሆፈናየም 4-3 RB ሌፕዚሽ
ስቱትጋርት 2-0 ቦኩም
ወልቭስበርግ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራንክፈርት 1-0 ቬርደር ብሬመን
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ቫሌንሲያ 4-2 ቤቲስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 አላቬስ
ጅሮና 4-1 ኢስፓኞል
ላስ ፓልማስ 2-3 ማሎርካ
ሴልታ ቪጎ 2-2 ባርሴሎና
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
ቬሮና 0-5 ኢንተር
ኤሲ ሚላን 0-0 ጁቬንቱስ
ፓርማ 1-3 አታላንታ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ሌንስ 1-3 ማርሴ
ሴንት ኤቴን 1-0 ሞንፔሌ
ሬምስ 1-1 ሊዮን
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ሊቨርፑል
01:30 | ኢፕስዊች ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ሜንዝ
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሴንት ፓውሊ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
12:15 | ሴቪያ ከ ራዮ ቫልካኖ
02:30 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ጀኖዋ ከ ካግላሪ
11:00 | ኮሞስ ከ ፊዮረንትና
11:00 | ቱሪኖ ከ ሞንዛ
12:00 | ናፖሊ ከ ሮማ
04:45 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ሊል ከ ሬንስ
01:00 | አክዥሬ ከ አንገርስ
01:00 | ናንትስ ከ ሌ ሃቭሬ
05:00 | ኒስ ከ ስታርስቦርግ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ሊቨርፑል
01:30 | ኢፕስዊች ከ ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ሜንዝ
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሴንት ፓውሊ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
12:15 | ሴቪያ ከ ራዮ ቫልካኖ
02:30 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ጀኖዋ ከ ካግላሪ
11:00 | ኮሞስ ከ ፊዮረንትና
11:00 | ቱሪኖ ከ ሞንዛ
12:00 | ናፖሊ ከ ሮማ
04:45 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ሊል ከ ሬንስ
01:00 | አክዥሬ ከ አንገርስ
01:00 | ናንትስ ከ ሌ ሃቭሬ
05:00 | ኒስ ከ ስታርስቦርግ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍1