🚨 ሊቨርፑል ድል ቀንቶታል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑል ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ሳዉዝህምፕተንን 3 ለ 2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለሊቨርፑል ግቦቹን ዶምኒክ ሶብዝላይ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁለት ግቦችን በጨዋታ እና በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል። ለሳዉሀምፕተን ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ፈርናንዴዝ እና አርምስትሮንግ ማስቆጠር ችሏል።
ሊቨርፑሎች አሁን ላይ ሊጉን በስምንት ነጥብ ልዩነት አስፍተዉም እየመሩ ይገኛሉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

👍6❤🔥1
🚨 ሞሀመድ ሳላህ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ከየትኛዉም ተጫዋች በላይ ብዙ የጎል ተሳትፎ ያሉት ተጫዋቾች ነዉ።
⚽ 10 ጎሎች
🅰️ 6 አሲስቶች
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
⚽ 10 ጎሎች
🅰️ 6 አሲስቶች
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6👏2
🚨 ማን ዩናይትድ ነጥብ ተጋርቷል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢፕሲች ታዉን ከ ማንችስተር ዩናይትድ 1 አቻ ተለያይተዋል።
ለዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድ ሲያስቆጥር ለኢፕሲዊች ታዉን የአቻነቷን ግብ ሀቺንሰን አስቆጥሯል።
ቀያይ ሴጣኖቹ አሁን ላይ በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ የተቀመጡ ሲሆን በቀጣይ ኤቨርተንን የሚገጥሙ ይሆናል።

👍6
👍9
🚨 ራኔሪ በመጀመሪያ ጨዋታቸዉ ተሸነፉ!
በጣልያን ሴሪ ኤ አስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ናፖሊዎች በሜዳቸዉ ሮማን አስተናግደዉ ናፖሊ ሮማን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነታቸዉን አስቀጥለዋል።
ለናፖሊ ብቸኛዉን የማሸነፊያ ግብም ሮሜሉ ሉካኩ ማስቆጠር ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በጣልያን ሴሪ ኤ አስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ናፖሊዎች በሜዳቸዉ ሮማን አስተናግደዉ ናፖሊ ሮማን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነታቸዉን አስቀጥለዋል።
ለናፖሊ ብቸኛዉን የማሸነፊያ ግብም ሮሜሉ ሉካኩ ማስቆጠር ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍10❤2
🚨 ሎስብላንኮሶቹ ነጥብ አጥብበዋል!
በስፔን ላሊጋ አስራ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከሜዳቸዉ ዉጪ ሌጋኔስን 3 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለማድሪድ ግቦቹን ኪልያን ምባፔ ፣ ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ እና ጁድ ቤሊንግሀም አስቆጥረዋል።
ሎስብላንኮሶቹ ቀሪ አንድ ጨዋታ እያላቸዉ አሁን ላይ ከመሪዉ ባርሴሎና በአራት ነጥብ ርቀዉ ይገኛሉ።
"SHARE" @dynamicsport

👍6😍3❤2🥴2
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ሳውዝሃፕተን 2-3 ሊቨርፑል
ኢፕስዊች 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ መድን
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ሆልስታይን ኪል 0-3 ሜንዝ
ሞንቼግላድባህ 2-0 ሴንት ፓውሊ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ኦሳሱና 2-2 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-0 ራዮ ቫልካኖ
ሌጋኔስ 0-3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
ጀኖዋ 2-2 ካግላሪ
ኮሞስ 0-2 ፊዮረንትና
ቱሪኖ 1-1 ሞንዛ
ናፖሊ 1-0 ሮማ
ላዚዮ 3-0 ቦሎኛ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ሊል 1-0 ሬንስ
አክዥሬ 1-0 አንገርስ
ናንትስ 0-3 ሌ ሃቭሬ
ኒስ 2-1 ስታራስቦርግ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
ሳውዝሃፕተን 2-3 ሊቨርፑል
ኢፕስዊች 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሲዳማ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ መድን
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
ሆልስታይን ኪል 0-3 ሜንዝ
ሞንቼግላድባህ 2-0 ሴንት ፓውሊ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
ኦሳሱና 2-2 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-0 ራዮ ቫልካኖ
ሌጋኔስ 0-3 ሪያል ማድሪድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-0 ሪያል ሶሴዳድ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
ጀኖዋ 2-2 ካግላሪ
ኮሞስ 0-2 ፊዮረንትና
ቱሪኖ 1-1 ሞንዛ
ናፖሊ 1-0 ሮማ
ላዚዮ 3-0 ቦሎኛ
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
ሊል 1-0 ሬንስ
አክዥሬ 1-0 አንገርስ
ናንትስ 0-3 ሌ ሃቭሬ
ኒስ 2-1 ስታራስቦርግ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
05:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትሀም
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ መቻል
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
02:30 | ኢምፖሊ ከ ዩድንዜ
04:45 | ቬኒሲያ ከ ሊቼ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
05:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትሀም
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና
01:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ መቻል
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
02:30 | ኢምፖሊ ከ ዩድንዜ
04:45 | ቬኒሲያ ከ ሊቼ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍2
🚨 ሌስተር ሲቲዎች ስቲቭ ኩፐርን ለመተካት ከሩድ ቫኒስትሮይ ጋር ንግግሮችን ከፍተዋል።
➛ [RudyGaletti]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [RudyGaletti]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍15
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ቪክቶር ጊዮኬሬስን ለማስፈረም ተቀዳሚ ኢላማቸዉ ያደርጋሉ።
➛ [Mirror]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Mirror]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9🥱3👎1🙏1
🚨 ሞሀመድ ሳላህ በሊቭርፑል አዲስ ዉል ስላልቀረበለት ተበሳጭቷል። ሳላህ በሰጠዉ አስተያየት:-
"ዲሴምበር ላይ ነን ያለነዉ ማለት ይቻላል እናም በክለቡ ለመቆየት እስካሁን ምንም ዓይነት ዉል አልቀረበለኝም። ከክለቡ የመልቀቅ ዕድሌ የሰፋ ነዉ። ተበሳጭቻለሁ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"ዲሴምበር ላይ ነን ያለነዉ ማለት ይቻላል እናም በክለቡ ለመቆየት እስካሁን ምንም ዓይነት ዉል አልቀረበለኝም። ከክለቡ የመልቀቅ ዕድሌ የሰፋ ነዉ። ተበሳጭቻለሁ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
💔6👍3
🚨 አርዳ ጉለር በሊቨርፑል ጨዋታ ቋሚ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ብራሂም ዲያዝ በቋሚነት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።
➛ [AS]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [AS]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9
🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ባስተናገደዉ ጉዳት ከ ሁለት እስከ ሶስት ሳምንት ድረስ ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል።
➛ [UtdMenace]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [UtdMenace]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍10