Telegram Web
🚨 ኒውካስል የቦርንማውዙን አንቶኒ ሴሜንዮ ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። ነገርግን የተጫዋቾች ሽያጭ እስካላደረጉ ድረስ በጥር የዝውውር መስኮት ሊያደርጉ አይችሉም።

[SkySports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ፔፕ ጋርዲዮላ ውላቸውን ማራዘማቸውን ተከትሎ ኤርሊንግ ሃላንድ ከክለቡ ጋር አዲስ ኮንትራት እንደሚፈራረም ተማምነዋል።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ኤሲ ሚላን ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊንን ለማስፈረም ከኒውካስትል ጋር ይፎካከራሉ።

ተጨዋቹ በኤቨርተን ያለው ኮንትራት በክረምቱ ያበቃል።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የኤቨርተን ተከላካይ ጃራድ ብራንትዌይትን ለማስፈረም እያጤኑ ነው።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በቂ የመስለፍ እድል ያላገኘውን የቼልሲውን አጥቂ ክሪስቶፈር ንኩንኩን ይፈልጉታል።

ነገር ግን ዩናይትዶች ከዶርትሙንድ ፉክክር ሊገጥማቸው ይችላል።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ፉልሃም እና ሌስተር የብራይተኑን አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰንን በጥር የዝውውር መስኮት በውሰት ውል ለማግኘት ይፈልጋሉ።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ሪያል ማድሪድ ማርቲን ዙቢሜንዲን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[elchiringuitotv]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የወልቭሱን የክንፍ መስመር ተከላካይ ራያን አይት ኑሪን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[TheSunFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏6👍3
🚨 አሁን ላይ ሌስተር ሲቲዎች ግራሃም ፖተርን ወይም ዴቪድ ሞይስን የመጀመሪያ ፍላጎታቸው ቢያደርጉም ይሾማሉ ተብሎ አይታሰብም።

በዚህ ደረጃ ላይ አንዱም ስራውን ይፈልግ እንደሆነ ግልጽ አይደለም.

[SamiMokbel81_DM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏2
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም የ25 አመቱን የዎልቭስ የፊት መስመር ተጫዋች ማቲየስ ኩንህን ለማስፈረም ፍላጎት እያሳዩ ነው።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3🙏1
🚨 OFFICIAL:-


ሀቭዬሬ ማሼራኖ አዲሱ የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5😁1
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር ጨዋታዎች !

                      ተጠናቀቁ

ስሎቫን ብራቲስላቫ 2-3 ኤስ ሚላን
       ባርጌሺያን 24'     ፑሊሲች 21'
       ማርቼሊ 89'         ሊያኦ68'
       ቶሊች 90'            አብርሀም 71'

    ስፓርታ ፕራግ 0-6 አትሌቲኮ ማድሪድ

                                አልቫሬዝ 15', 59;
                                  ሎሬንቴ 42'
                                  ግሪዝማን 70'
                                ኮሪያ 85', 89'


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍61
🚨 ክርስቲያን ፑልሲች አሁን ላዬ በቻምፕዮንስሊጉ 11 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። ይህም ኤዲን ሀዛርድ በቻምፕዮንስ ሊጉ ካስቆጠረዉ 10 ግቦች የበለጠ ነዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 አንቷን ግሪዝማን በ100ኛ የቻምፕዮንስሊግ ጨዋታዉ ማስቆጠር ችሏል።🤩

38 ጎሎች
13 አሲስቶች 🎯
51 የጎል ተሳትፎዎች 🤝

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏6👍21🥴1😍1
🚨 ሊቨርፑሎች በ2023 በሪያልማድሩዱ አማካኝ ፌዴ ቫልቬርዴ ላይ በቀምነገር ፍላጎት ነበራቸዉ። ነገርግን ተጫዋቹ ፍቃዱን ሳይሰጥ ቀርቷል።

➛ [Relevo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2😁2
🇪🇺የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 5ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

                    ተጠናቀቁ

            ባርሴሎና 3-0 ብረስት
            ባየር ሌቨርኩሰን 5-0 ሳልዝበርግ
            ባየር ሙኒክ 1-0 ፒኤስጂ
            ኢንተር ሚላን 1-0 RB ሌፕዚሽ
            ማንችስተር ሲቲ 3-3 ፌይኖርድ
           ስፖርቲንግ ሊዝበን 1-5 አርሰናል
            ያንግ ቦይስ 1-6 አታላንታ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙊4👍1
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ስርቬና ዝቬዝዳ ከ ስቱትጋርት
02:45 | ስትሩም ግራዝ ከ ጅሮና
05:00 | ሞናኮ ከ ቤኔፊካ
05:00 | አስቶን ቪላ ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሴልቲክ ከ ብሩጅ
05:00 | ዳይናሞ ዛግሬብ ከ ዶርትሙንድ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሊል
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | ፒኤስቪ ከ ሻካታር

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🙏1
🚨 ሊቨርፑል እና ሪያልማድሪድ በዛሬዉ ዕለት የትሬንት አሌክሳኖደር አርኖልድን የወደ ፊት ዕጣፋንታ አስመልክቶ ንግሮችን ያደርጋሉ።


ሁለቱ ቡድኖች በጣም ጥሩ ግንኙነት አሏቸዉ።


➛ [Marca]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 BREAKING!


ፍራንክ ላምፓርድ አዲሱ የኮቬንችሪ አሰልጣን በላቀ ንግግር ላይ ነዉ።


ስምምነቱ ዛሬ ምሽት ሊጠናቀቅ ይችላል።


➛ [Telegraph]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 NEW:-


ላሚን ያማል የጎልደን ቦይ አሸናፊ ሆኗል።


ዛሬ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል።


➛ [Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8🤡1
2025/07/12 13:43:19
Back to Top
HTML Embed Code: