Telegram Web
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ከ ጂዮቫኒ ክዌንዳ አዲስ ወኪል ሆርጌ ሜንዴዝ ጋር ግንኙነት አድርገዋል።

[MEN]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ዩቬንቱሶች ጆሽዋ ዜርክዚን ከማንችስተር ዩናይትድ በዉሰት ዉል የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

➛ [Gazzetta_it]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
🚨 NEW:-


የሊቨርፑሉ ተጫዋች ፌዴሪኮ ኬሳ ወደ ሙሉ ልምምድ መመለስ ችሏል።


ለነገ ጨዋታ ይካተት እንደሆን የሚታይ ነዉ። ነገርግን ወደ ስኳዱ የመካተት ዕድል ያለዉ ለኒዉካስትል ጨዋታ ነዉ።


➛ [DaveOCKOP]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 የሪያልማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ አማካኝ ተጫዋቻቸዉ አዉሬሊን ቹአሚኒ በቀጣይ ጨዋታ እንደሚመለስ ተናግረዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍81🙏1
🚨 መጥፎ ዜና ለባርሴሎና!


የባርሴሎናዉ ተጫዋች አሌሀንድር ባልዴ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ወቷል።


ጄራርድ ማርቲን እሱን ተክቶ ገብቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4😱2
🚨 OFFICIAL:-

ስፖርቲንግ ሊዝበኖች ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ክብር ልዩ ማልያ ያወጡ ሲሆን በማልያዉ ፊት ለ ፊት ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶን የሚገልፅ 7 ቁጥር አስቀምጠዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍15🫡3👍2
🚨 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና በ ፋሲል ከነማ 1 ለ 0 ሲረቱ መቛለ 70 አንደርታ ባለቀ ሰዓት ባስተናገዱት ግብ ከ ባህርዳር ከተማ ጋር 1 አቻ ተለያይተዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ቡካዩ ሳካ በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ 10 አሲስቶች ላይ በመድረስ የመጀመሪያዉ ተጫዋት ነዉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏5👍4
🚨 ግብ ያስቆጠረዉ ግብጠባቂ!


በዛሬዉ ዕለት በኤፌ ካፕ ዉድድር እብደት የተሞላበት ትዕይነት የታየ ሲሆን የሌይተን ኦሪየንት ግብጠባቂ የሆነዉ ጆሽ ኬሊ ኦልድሀም ላይ በ99ኛዉ ደቂቃ ላይ በማስቆጠር ቡድኑን ከሽንፈት ታድጎ አቻ እንዲወጡ አድርጓል።


በነገራችን ላይ ይህ ከ 21 ዓመት ግብጠበቂ የቶተንሀሞች ንብረት ሲሆን በዉሰት ተሰቶ እየተጫወተ ነዉ የሚገኘዉ።


ያስቆጠረዉን ግብ በጎል ቻናላችን ይመልከቱት👇https://www.tgoop.com/+QEyn2b5VaLI5MGE8


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥4👍3👏2🕊1🫡1
🚨 መድፈኞቹ ድል ቀንቷቸዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናሎች ከሜዳቸዉ ዉጪ ወደ ለንደን ስታድየም አቅንተዉ ዌስትሀም ዩናይትድን ገጥመዉ 5 ለ 2 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ለአርሰናል ግቦቹን ጋብሬል ማጋሌሽ ፣ ሊያንድሮ ትሮሳርድ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ በፍፁም ቅጣት ምት ፣ ካይ ሀቨርዝ እና ቡካዩ ሳካ አስቆጥረዋል።

ለመዶሻዎቹ ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ግቦች ደግሞ አሮን ዋን ቢሳካ እና ኤመርሰን አስደናቂ ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

አርሰናሎች ከድሉ በኃላ በጊዚያዊነት 25 ነጥብ ሰብስበዉ ሁለተኛ ደረጃን ይዘዉ ይገኛሉ። የሰሜን ለንደኑ ክለብ በቀጣይ በተጠባቂ ጨዋታ በዕለተ ረብዑ ማንችስተር ዩናይትድን በሜዳቸዉ ኤምሬትስ የሚያስተናግዱ ይሆናል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4😍2
🚨 BREAKING!


የቱርኩ ክለብ ቤሽክታሽ አሰልጣኛቸዉን ጂዮቫኒ ቫን ብሮንክሆረስትን አሰናብተዋል።

ይህ የመጣዉ ቡድኑ በዩሮፐ ሊጉ ከትላንት በስቲያ በማካቢ ቴል አቪቭ 3 ለ 1 ከተረታ በኃላ ነዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍92
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:30 | ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ
10:30 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኤቨርተን
10:30 | ቶተንሀም ሆትስፐር ከ ፉልሀም
01:00 | ሊቨርፑል ከ ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋስ ከተማ
01:00 | ስዑል ሽሬ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሞንፔሌ ከ ሊል
01:00 | ሌ ሀቬር ከ አንገርስ
01:00 | ሊዮን ከ ኒስ
01:00 | ቶሉስ ከ አክዙሬ
04:45 | ማርሴ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሜንዝ ከ ሆፈናየም
01:30 | ሀይደናየም ከ ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ዩድንዜ ከ ጄኖዋ
11:00 | ፓርማ ከ ላዚዮ
11:00 | ቶሪኖ ከ ናፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ሊቼ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቪያሪያል ከ ጅሮና
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ጌታፈ
02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ቤቲስ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
🚨 ቦታፋጎ አትሌቲኮ ሚኔሮን 3 ለ 1 በሆነ ዉጤት ከረቱ በኃላ የኮፓ ሊበርታዶሬስ ዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል።

ቦታፋጎ ዋንጫዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳኩ ሲሆን በ10 ተጫዋችም ነዉ ያሸነፉት።

በተጨማሪም ለክለቦች ዓለም ዋንጫም አልፈዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 OFFICIAL:-

ለክለብ ዓለም ዋንጫ የሚወዳደሩት 32 ክለቦች!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ስፖርቲንግ ሊዝበኖች ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች:-


5-1 በ አርሰናል በሜዳቸዉ
1-0 በ ሳንታ ክላራ በሜዳቸዉ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢7😱5
ሚኬል አርቴታ ስለ ቤን ኃይት 🗣


"ቀዶ ጥገናዉ በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል። ከ ቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ነዉ ነገርግን ለመጀመሪያዎቹ 4 - 6 ሳምንታት ሂደት ነዉ።" በጣም መጠንቀቅ አለብን።"

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
ራፊኒሀ 🗣


"እኛ ባርሴሎናዎች ደካማ ስራዎችን ስንሰራ ነበር። ስህተት የሰራናቸዉ ብዙ ነገሮች አሉ።"

"ተናድጃለሁ። ስለ ጎሌ ግድ አይሰጠኝም።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🫡9👍5
🚨 ኮቢ ሜይኖ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😍1
2025/07/14 03:06:51
Back to Top
HTML Embed Code: