Telegram Web
🚨 የቶተንሀም እና ፉልሀም አሰላለፍ!

ቶተንሀም ከ ፉልሀም
10:30

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑል ልዩነቱን አስፍቷል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሶስተኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሐግብር ሊቨርፑልን ከ ማንችስተር ሲቲ ያገናኘዉ ጨዋታ በሊቨርፑል 2 ለ 0 ድል አድራጊነት ተጠናቋል።

ለቀያዮቹ ግቦቹን ኮዲ ጋክፖ እና ሞሀመድ ሳላህ በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል። የመርሲሳይዱ ክለብ አሁን ሊጉን በዘጠኝ ነጠብ ልዩነት አስፍቶ እየመራ ይገኛል።

ሽንፈት ያስተናገዱት ሲቲዝኖቹ አሁን ባለፉት 7 ጨዋታዎች ምንም ድል ማስመዝገብ አልቻሉም።

ቀን ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ በ ማርከስ ራሽፎርድ እና ጆሽዋ ዚርክዚ ሁለት ሁለት ግቦች ታግዘዉ ኤቨርተንን 4 ለ 0 ሲረቱ ቼልሲ አስቶንቪላን 3 ለ 0 እንዲሁም ቶተንሀም ከ ፉልሀም 1 አቻ ተለያይተዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9😍2
🚨 ሊቨርፑል ከሁለት ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንችስተር ሲቲን ማሸነፍ ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ፔፕ ጓርዶዮላ በዛሬዉ ጨዋታ ለሊቨርፑል ደጋፊዎች 6 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ እንዳሳኩ ሲያሳያቸዉ ነበር።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😁6👍3
🚨 BREAKING!


ከስታዲየም ውጭ በተደረጉ ውድድሮች የ2024 የዓመቱ ምርጥ አትሌት ታምራት ቶላ በዓለም አትሌቲክስ ተመርጧል።


🇪🇹 እንኳን ደስ አለን!!! 🇪🇹


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥7👍21👏1
🚨 BREAKING!


የ2024 የዓመቱ በሴቶች ተተኪ ወጣት (Rising Star) በመሆን አትሌት ሲምቦ አለማየሁ በዓለም አትሌቲክስ ተመርጣለች።


🇪🇹 እንኳን ደስ አለን!!! 🇪🇹


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍7👍5🥱1
🚨 NEW;-


አርሰናሎች ሮቤርቶ ኦላቤን አዲሱ ስፖርቲንግ ዳይሬክተራቸዉ አድርገዉ ለመቅጠር በላቀ ንግግር ላይ ናቸዉ።


ኦላቤ ከክለቡ ጋር አዎንታዊ ዉይይቶችን ካደረጉ በኃላ ከሌሎች የአዉሮፓ ክለቦች በላይ ለአርሰናል ቅድሚያ ሰተዋል።


➛ [Santi_J_FM]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4🕊1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቼልሲ 3-0 አስቶን ቪላ
ማንቸስተር ዩናይትድ 4-0 ኤቨርተን
ቶተንሀም ሆትስፐር 1-1 ፉልሀም
ሊቨርፑል 2-0 ማንቸስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋስ ከተማ ስዑል ሽሬ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞንፔሌ 2-2 ሊል
ሌ ሀቬር 0-1 አንገርስ
ሊዮን 4-1 ኒስ
ቶሉስ 2-0 አክዙሬ
ማርሴ 2-1 ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሜንዝ 2-0 ሆፈናየም
ሀይደናየም 0-4 ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 0-2 ጄኖዋ
ፓርማ 1-3 ላዚዮ
ቶሪኖ 2-0 ናፖሊ
ፊዮረንትና 0-0 ኢንተር ሚላን
ሊቼ 1-1 ጁቬንቱስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 2-2 ጅሮና
ሪያል ማድሪድ 2-0 ጌታፈ
ራዮ ቫልካኖ 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ቤቲስ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 ሪያልማድሪዶች በማንችስተር ዩናይትዱ ዲዮጎ ዳሎ ላይ ፍላጎት አላቸዉ።


ክለቡ ስለ ተጫዋቹ ጠይቋል። 50 ሚልዮን የተለጠፈበት ተጫዋት ነዉ።


[Relevo]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🥱3
🚨 ዋይኒ ሩኒ ባለፈው ሳምንት ከባድ ሽንፈት ካስተናገደ በኋላ በፕለይ ማውዝ ያለውን ስራ ለመታደግ እየታገለ ነው።

አሰልጣኙ ሽንፈት ካስተናገደ በኋላ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገበት ነው።

[Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 አርሰናል፣ሊቨርፑል፣ቼልሲ እና ቶተንሃም የ20 አመቱን የቦርሺያ ዶርትመንድ የፊት መስመር ተጫዋች ጄሚ ጊተንስን እየተከታተሉት ነው።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4
🚨 ፔስጂዎች ሞሀመድ ሳላህን በነፃ ዝዉዉር ለማስፈረም ከ 32 ዓመቱ ተጫዋች ጋር በንግግር ላይ ናቸዉ።

[L 'Equipe]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8❤‍🔥1
ኤንዞ ማሬስካ 🗣


"ካይሴዶ ምርጡ ይገባዋል ምክንያቱም አስደናቂ ሰዉ ነዉ።"


"በጣም ትሁት ነዉ ፤ ሁሉንምነገር የጠየቅነዉን ለማድረግ በቦታ ላይ ነዉ። አቋሙን ወድጀዋለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨ፒኤስጂዎች የቼልሲውን አጥቂ ክሪስቶፈር ንኩንኩን ይፈልጋሉ።

በዚህ ዝውውር ላይ ራንዳል ኮሎ ሙአኒንን በከፊል ለልውውጥ ሊያቀርቡት ይችላሉ።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
ማርከስ ራሽፎርድ ስለ ኦልድትራፎርደ ስታድየም 🗣


"ድባቡ በክለቡ ካሉ ልዩ ነገሮች መካከል አንዱ ነዉ።"


"ለእኔ በዚህ ታላቅ ስታድየም መጫወት ሁሌም በጣም ጥሩ ስሜት ነዉ ያለዉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
ጆሽዊ ኪሚች በሙኒክ ስላለዉ ዉሉ 🗣


"እስከ ክረምት ድረስ አልጠብቅም። በጥር ወር ላይ ተቀምጬ እነጋገራለሁ ከዛም ትልቁን ምስል ለመመልከት እሞክራለሁ።"

"በጥር ወር ላይ ትክክለኛዉን ዉሳኔ እወስናለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ቶተንሃም ፣ባርሴሎና እና ፒኤስጂ ሀሙስ እለት በዩሮፓ ሊግ ኦማር ማርሙሽ ለአይንትራት ፍራንክፈርት ሲጫወት ለማየት መልማዮችን ልከዋል።

[MirrorFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 በርንማውዝ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለአንቶኒ ሴሜንዮ የሚቀርቡላቸውን ጥያቄ ለማየት ፍቃደኞች ሲሆኑ ሊቨርፑል አጥቂውን ከሚፈልጉ ክለቦች መካከል ናቸው።

[Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
2025/07/14 10:19:23
Back to Top
HTML Embed Code: