Telegram Web
🚨ኢንተር ሚያሚዎች የሊዮኔል ሜሲን ዉል ማራዘም ይፈልጋሉ።

➛ [Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨የዩቬንቱስ ዋነኛ ተቀዳሚ ኢላማ ሮናልዶ አራዉሆ ነዉ። ከስፓኒሽ ሱፐር ካፕ በኃላ በቀጣይ ሳምንት ቁልፍ ንግግሮችን ከባርሴሎና ጋር ያደርጋሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 NEW:-

ቪኒሽየስ ጁኒየር በፖርቹጋል ሁለተኛ ዲቪዝዮን ክለብ ለመግዛት እያጠና ነዉ።

[gustavohofman]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8😁6
🚨 አስቶን ቪላዎች ለዶኒየል ማለን አዲስ የተሻሻለ የ 25 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል።

ዶርትሙንድ አሁንም 30 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ኤቨርተን እና ዴቪድ ሞይስ በዛሬዉ ዕለት የላቀ ንግግር አድርገዋል እናም በ 24 ሰዓታት ዉስጥ ከስምምነት እንደሚደርሱ መተማመን አለ።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አንደር ሄሬራ ወደ ቦካ ጁኒየርስ ከስምምንተ ተደርሶ ተጠናቋል። ሰኞ ወይም ማክሰኞ ወደ አርጀንቲና የሚበር ይሆናል።

[gastonedul]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍3😢2
🚨 የሴስክ ፋብሪጋዝ ቡድን የሆኑት ኮሞዎች ታይሬል ማላሲያን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም እየሞከሩ ነዉ።

[AlfredoPedulla]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨HERE WE GO!

አብዱኮዲር ኩሳኖቭ ወደ ማንችስተር ሲቲ!

- ሲቲዎች ለዝዉዉሩ 40 ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ክፍያ የሚከፍሉ ሲሆን ተጫዋቹ እስከ 2028 ድረስ የሚያቆየዉን ዉል የሚፈርም ይሆናል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ሰበር ዜና

ጋቶች ፓኖም  ለኢራቅ ስታር የኒውሮዝ ስፖርት ክለብ ፈረመ!

ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም   ከትላንት በስቲያ ወደ  ኢራቅ  ማቅናቱን መዘገባችን ይታወሳል:: የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ መቐለ 70 እንደርታ፣ ፋሲል ከነማ እንዲሁም በራሽያ እና ግብፅ ሊግ  የተጫወተው  እና በዘንድሮ ዓመት በኢትዮጵያ መድን  መለያ ያየነው  አመለ ሸጋው  ጋቶች ፓኖም  የኢራቅ ስታር ሊግ የኒውሮዝ ስፖርት ክለብ የ2024-2025  በአንድ አመት ውል ፈርሟል::

[kick off]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍102
🚨 ሀሜስ ሮድሪጌዝ ክለብ ሊዮንን ለመቀላቀል ተቃርብዋል።

[eliasquijadag]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱4🙏3
🚨 OFFICIAL:-


ሰንደርላንዶች ኤንዞ ሌ ፊን ከሮማ በዉሰት ዉል ያስፈረሙ ሲሆን በስምምነቱ ላይ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደጉ በ 20 ሚልዮን ፓዉንድ አከባቢ የመግዛት ግዴታ ተካቶበታል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
🚨 ኢንተር ሚላኖች የፔስጂዉን ግብጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማን ለማስፈረም እየተመለከቱ ይገኛሉ።

[DiMarzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ካሪም ቤንዜማ ጫማ ስለመስቀል 🗣

"እነዚህ ወሬዎች የዉሸት ናቸዉ። ትርጉም አይሰጡም።"

"ጥሩ ይሰማኛል። ለተጨማሪ ብዙ ዓመታት መጫወት እችላለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 ኦማር ማርሞሽ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ተቃርብዋል።

የቃል ዉይይቶች በፍጥነት እያደጉ ነዉ። ፍራንክፈርት እና ማን ሲቲ በቀጣይ ሳምንት መደበኛ ስምምነቶችን በቀጣይ ሳምንት እንደሚያጠናቅቁ ተስፋ አድርገዋል።

ሲቲ ከ ማርሞሽ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች 100% ከስምምነት ደርሰዋል።

ፔፕ ተጫዋቹን ዩሊያን አልቫሬዝን ለመተካት ትክክለኛዉ ተጫዋች አድርገዉ ይመለከቱታል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5😁1
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ጆርጂኒሆ የመጫወቻ ጊዜ በማጣቱ ክለቡን በዚህ ወር ለመልቀቅ እያሰበ ይገኛል።

➛ [ESPN]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-


ዴቪድ ሞይስ አዲሱ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነዉ በይፋ ተሹመዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨 የዌስትሀም አዲሱ አሰልጣኝ ግርሀም ፖተር ኬርናን ዴዉስብሪ ሀልን እና ቤን ቺልዌልን ከቼልሲ የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

➛ [TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭1
🚨 የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ቴሪ ሄንሪ አዲሱ የክለባቸዉ አሰልጣኝ እንዲሆን በዉስጥ በኩል እየገፉ ነዉ።

➛ [Sachatavolieri]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 BREAKING!

የናፖሊዉ አሰልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ ተጫዋቻቸዉ ኪቪቻ ክቫራትስኬሊያ ከክለቡ ለመልቀቅ እንደጠየቀ አረጋግጠዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😱2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በኢንግሊዝ ኤፌ ካፕ

09:30 | ታምዎርዝ ከ ቶተንሃም
12:00 | አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
12:00 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ስቶክፖርት
12:00 | ኢፕስዊች ከ ብሪስቶልሮቨርስ
12:00 | ኒውካስትል ከ ብሮምሌይ
01:30 | ሳውዛፕተም ከ ስዋንሲ ሲቲ

🏆 በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ላስ ፔልማስ ከ ሄታፌ
02:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ጄኖዋ ከ ፓርማ
11:00 | ቬንዚያ ከ ኢንተር ሚላን
02:00 | ቦሎኛ ከ ሮማ
04:45 | ናፖሊ ከ ቬሮና

🇫🇷 በ ፈረንሳይ ሊግ

01:45 | ቱሉዝ ከ ስታርስበርግ
04:45 | ፒኤስጂ ከ ሴንት ኢ ቴን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:00 | ሌብዚሽ ከ ብሬመን
01:30 | አውግስበርግ ከ ስቱትጋርጅ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
2025/07/09 19:44:53
Back to Top
HTML Embed Code: