🚨 የለቪርፑል ደጋፊዎች ሉዊስ ዲያዝ በዲዮጎ ጆታ ቀብር ላይ መገኘች ሲኖርበት በኮሎምቢያ ከ ኢንፍልዌንሰሮች ጋር ፓርቲ ላይ በመታደሙ በጣም ተበሳጭተውበታል።
➛ [Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
💔9👍3❤2🔥1
🚨 አስቶን ቪላዎች የዱሳን ቭላሆቪችን ሁኔታ ትኩረት ሰተው እየተከታተሉ ይገኛሉ።
➛ [Gazzetta_it]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Gazzetta_it]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤1👍1😱1
🚨 ቼልሲዎች በዩኤፋ ውድድር ላይ አዲስ ፈራሚዎቻቸውን ለማስመዝገብ የግድ ከ 60 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ከተጫዋች ሽያጭ መሰብሰብ አለባቸው።
➛ [Times Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Times Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
😁2😱1
🚨 ቼልሲዎች ለኖኒ ማድዌኬ ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ጥያቄ ይጠብቃሉ።
ተጫዋቹ ከ አርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማምቷል።
➛ [Telegraph]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ተጫዋቹ ከ አርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ተስማምቷል።
➛ [Telegraph]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🥴6❤3🤣2👍1
🚨 ሊዮኔል ሜሲ በዲሴምበር ወር በ ኢንተር ሚያሚ ያለው ውል የሚጠናቀቅ በመሆኑ አል ሂላሎች ሜሲን ለማስፈረም ከሜሲ ጋር ንግግር ማድረግ ጀምረዋል።
➛ [L' Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [L' Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🔥6👍2
🚨 BREAKING!
ኢንተር ሚያሚ ሮድሪጎ ዴ ፖልን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው። ተጫዋቹ በዝውውሩ ላይ ክፍት ነው።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ኢንተር ሚያሚ ሮድሪጎ ዴ ፖልን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው። ተጫዋቹ በዝውውሩ ላይ ክፍት ነው።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4❤1