ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የውሀ መጠጫዎች እኛ ጋር አለሎት!
በቴሌግራም :- @kallpromis
@mesi_24
በስልክ :- 0912355796
:-0988241682
👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇
:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
በቴሌግራም :- @kallpromis
@mesi_24
በስልክ :- 0912355796
:-0988241682
👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇
:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
❤1👍1🥱1
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (Duche_Velle)
አሻም አሻም
ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!
በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::
አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት
አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📌አጂፕ ፊት ለፊት አውራ ጎዳና ወይንም መንገድ ትራንስፖርት አጠገብ
📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ
📞+251917509999 | 0471119999
ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!

👍1🥰1
🚨 ቼልሲዎች አሁን ላይ ከክለብ ዓለም ዋንጫ 110 ሚልዮን ዶላር ማግኘት ችለዋል።
ፍፃሜውን ካሸነፉ ደግሞ ተጨማሪ 40 ሚልዮን ዩሮ ይኖራቸዋል።
ይህም ማለት በአጠቃላይ ፍፃሜውንም የሚያሸንፉ ከሆነ 150 ሚልዮን ዩሮ የሚያገኙ ይሆናል።
➛ [JacobsBen]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ፍፃሜውን ካሸነፉ ደግሞ ተጨማሪ 40 ሚልዮን ዩሮ ይኖራቸዋል።
ይህም ማለት በአጠቃላይ ፍፃሜውንም የሚያሸንፉ ከሆነ 150 ሚልዮን ዩሮ የሚያገኙ ይሆናል።
➛ [JacobsBen]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤7👏4🔥1
🚨 አርሰናሎች ኤቤሬ ኢዜን ለማስፈረም የተጫዋች ቅያሪ የስምምነቱ አካል አድርገው ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።
➛ [The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9😁1
🚨 UPDATE;-
አርሰናሎች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም በቅርቡ ከቼልሲ ጋር ቀጥተኛ ንግግር ይኖራቸዋል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል የዋጋ ግምት ላይ ልዩነት አለ ነገርግን ነገሮች እንዴት እንደሚቀጥሉ ለመመልከት ድርድሮች ይከተላሉ።
ከዚህ ቀደም እንደተገለፀው ኖኒ ማድዌኬ ከአርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች በአምስት ዓመት ውል ከስምምነት ደርስዋል።
➛ [Fabrizio Romano]

❤4👍4❤🔥1💔1
🚨 NEW:-
ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ከጫፍ ደርሷል።
➛ [Sachatavolieri]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ከጫፍ ደርሷል።
➛ [Sachatavolieri]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👀4❤1
🚨 በርንማውዞች የቼልሲውን ግብጠባቂ ጆርጄ ፔትሮቪችን ለማስፈረም የመክፈቻ ጥያቄ አቅርበዋል።
ድርድሮች መካሄዳቸውን የቀጠሉ ሲሆን ተጫዋቹ በዝውውሩ ላይ ፍላጎት አለው።
በርንማውዞች ስምምነቱን እንደሚያጠናቅቁ ተስፋ አድርገዋል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ድርድሮች መካሄዳቸውን የቀጠሉ ሲሆን ተጫዋቹ በዝውውሩ ላይ ፍላጎት አለው።
በርንማውዞች ስምምነቱን እንደሚያጠናቅቁ ተስፋ አድርገዋል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5😍2❤1
🚨 ቶተንሀሞች ለክሪስቲያን ሮሜሮ ከአትሌቲኮ ማድሪድ የቀረበላቸው ይፋዊ ጥያቄ እስካሁን የለም።
ስፐርሶች ተጫዋቹ ቁልፍ በመሆኑ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ክፍት አይደሉም።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ስፐርሶች ተጫዋቹ ቁልፍ በመሆኑ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ክፍት አይደሉም።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5❤2
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
🚨 UPDATE;- አርሰናሎች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም በቅርቡ ከቼልሲ ጋር ቀጥተኛ ንግግር ይኖራቸዋል። በሁለቱ ክለቦች መካከል የዋጋ ግምት ላይ ልዩነት አለ ነገርግን ነገሮች እንዴት እንደሚቀጥሉ ለመመልከት ድርድሮች ይከተላሉ። ከዚህ ቀደም እንደተገለፀው ኖኒ ማድዌኬ ከአርሰናል ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች በአምስት ዓመት ውል ከስምምነት ደርስዋል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport…
🚨 አርሰናል እና ቼልሲ በኖኒ ማድዌኬ ዝውውር በቀጥተኛ ንግግር ላይ ይገኛሉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9❤2🙏1
ቼልሲ ፍሉሚኔንሴን በረቱበት ጨዋታ ስለ አዲሱ ፈራሚ ዣኦ ፔድሮ የአምስት ደቂቃ ቪድዮ በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ጭነናል።
ገብተው እንዲመለከቱ ጋበዝን 👇
https://youtu.be/88sn3rECYuw?si=tkKtDC7oDz6fFWta
ገብተው እንዲመለከቱ ጋበዝን 👇
https://youtu.be/88sn3rECYuw?si=tkKtDC7oDz6fFWta
❤1👍1😍1
🚨 BREAKING!
ካርሎ አንቾሎቲ በታክስ ማጭበርበር የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል።
➛ [EFEnoticias]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ካርሎ አንቾሎቲ በታክስ ማጭበርበር የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል።
➛ [EFEnoticias]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
😢9🙊3❤2
🚨 ቶተንሀሞች የብሬንትፎርዱን ተጫዋች ዮአን ዊሳን ለማስፈረም ዓይናቸውን ጥለዋል።
➛ [SamiMokbel_BBC]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [SamiMokbel_BBC]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6🤣2❤1