Telegram Web
🚨🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: የቪክቶር ዮኬሬሽ ወኪል ለንደን ገብቷል።

ስምምነቱ በቀጣይ የሚደረግ ይሆናል።HERE WE GO COMING NEXT SOON በቅርቡ ነው! 👀💣

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3🙏1
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የላሚን ያማል አዲስ ኮንትራት በባርሴሎና የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ ያደርገዋል ሲል ላ ሴር ዘግቧል! 🤑💸

ባርሳ የኮንትራቱን እድሳት እሮብ በይፋ ያሳውቃል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
😳🇦🇷 ኤንዞ ፈርናንዴዝ ያደረጋቸውን ሁሉንም የፍጻሜ ጨዋታዎች ተጫውቶ አሸንፏል። 💯

🏆 2020 ኮፓ ሱዳሜሪካና
🏆 2021 ሪኮፓ
🏆 የአለም ዋንጫ 2022
🏆 ኮፓ አሜሪካ 2024
🏆 የኮንፈረንስ ሊግ 2025
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 2025

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏3
🚨Feel bad for them..!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭171
🚨 HERE WE GO!

ክርስቲያን ሞስኬራ ወደ አርሰናል!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍101
🚨 ሉካ ሞድሪች የኤሲ ሚላን የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ጣልያን በመንገዱ ላይ ይገኛል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርቢ ሌፕዚሾች ዮሀን ባካዮኮን ለማስፈረም እየገፉ ይገኛሉ።

➛ [SkySportDE]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሉካስ ቫዝክዌዝ ሀሙስ ሪያልማድሪድን ዝግጅት ተዘጋጅቶ ይሰናበታል።

➛ [MelchorRuizCope]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL;-

ባርሴሎናዎች ሩኒ ባርጋጂን ከኮፐንሀገን በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1👍1
🚨 ዢያን ፍሊፕ ማቴታ እና ወኪሉ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ከሊቨርፑል ጋር ንግግር አድርገዋል።

➛ [SebNonda]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍1
🚨 NEW:-

አክስል ቱዋንዚቤ በማንችስተር ዩናይትድ እያለ በተሰጠው የቸልተኝነት የህክምና ምክር ክለቡን ሊከስ ነው።


➛ [TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁82🙊1
🚨 ዱሳን ቭላሆቪች ለማንችስተር ዩናይትድ ቀርቧል። ዩናይትዶት ትኩረታቸው ብራያን ምቦሞ ላይ ነው እናም የቭላሆቪች ዝውውር ላይ እየሰሩ አይደለም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 ሉካ ሞድሪች በኤሲ ሚላን ቤት 14 ቁጥር ማልያ ይለብሳል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍61
🚨 OFFICIAL:-

ካሉም ሁድሰን ኦዶይ የኖቲንግሀም ፎረስት አዲሱ 7 ቁጥር ሆኗል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍3
2025/07/14 17:04:39
Back to Top
HTML Embed Code: