Telegram Web
🚨 ቶተንሀሞች በብራይተኑ አማካኝ ካርሎስ ባሌባ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል።

ተጫዋቹ በአርሰናል እና ሊቨርፑልም ይፈለጋል።

[talkSPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ቪኒሽየስ ጁኒየር በሪያልማድሪድ ዉሉን እንዲያድስ የቀረበለትን ዕድል ዉድቅ አድርግዋል። ተጫዋቹ በቼልሲ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ እና ፔስጂ እየተፈለገ ይገኛል።


[Relevo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱5😢1😈1
🚨 ፔስጂዎች ራፊኒሀ ከባርሴሎና እንዲለቅ ለማሳመን ትልቅ ዉል ሊያቀርቡለት አዘጋጅተዋል።


[El Nacional]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች በክረምቱ ፔፕ ጓርድዮላ የሚለቁ ከሆነ ዣቢ አሎንሶን አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ ለመቅጠር ተጨባጭ የሆነ ፍላጎትን አሳይተዋል።


ባየር ሊቨርኩሰኖች ግን አሎንሶ ወደ ሪያልማድሪድ እንደሚያመራ ስሜት አላቸዉ።


ፍሎሪያን ዊርትዝም እሱን ተከትሎ ወደ ሪያልማድሪድ የመሄድ ዕድሉ ይጨምራል።


➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ቪክቶር ጊዮኬሬሽ 🗣


"ከአሞሪም ጋር ወደ ማን ዩናይትድ መሄድ? አላዉቅም ፤ ያለሁት እዚህ ነዉ። እንደምታዩት በስፖርቲንግ እየተዝናናሁኝ ነዉ። የማስበዉ ምንም ነገር የለም።


በመልቀቁ ተከፍቻለሁ። መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢2
ሩበን አሞሪም 🗣


"የትኛወንም የስፖርቲንግ ተጫዋች በጥር ወር ላይ አልወስድም።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የቀድሞዉ የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ጆርጅ ሺሚድት በቀጣይ ክረምት ሞሀመድ ሳላህ ወደ ሳዉዲ አረቢያ እንደሚዘዋወር ያምናሉ።


➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሚኬል አርቴታ የቶማስ ፓርቴ ዉል በክረምቱ የሚጠናቀቅ ስለመሆኑ 🗣


"ገና 31 ዓመቱ ነዉ እናም በጣም በጥሩ ቦታ ላይ ነዉ። ንግግሮች ይኖሩናል።


የሚያስፈልገን አንድ ነገር ቶማስ እኛ በምንፈልገው ደረጃ ላይ መሆን ነበር ። አሁን ላይ እያደረገ ላለዉ ነገር በጣም ጠንክሮ እየሰራ ነዉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 የማንችስተር ዩናይትድ ስኳድ ሩድ ቫን ኒስትሮይ በክለቡ እንዲቆይ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸዉ።


➛ [The Sun]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6🙏2
🚨 ቪኒሽየስ ጁኒየርን እየተከታተሉ ከሚገኙ የአዉሮፓ ታላላቅ 3 ክለቦች መካከል ማንችስተር ዩናይትዶች ይገኙበታል።


ለቪኒ የ 1 ቢልዮን ዩሮ ጥያቄም ከሳዉዲ አረቢያ በጠረቤዛ ላይ ይገኛል።


➛ [Relevo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍62
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 አርሰናሎች በቀጣይ ክረምት ሌሮይ ሳኔ በባየርንሙኒክ ያለዉ ዉል ሲጠናቀቅ ተጫዋቹን በነፃ ዝዉዉር ለማስፈረም እየሰሩ ይገኛሉ። ➛[Football Insider] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የባየርንሙኒኩን የክንፍ ተጫዋች ሌሮይ ሳኔን በቀጣይ ክረምት በነፃ ዝዉዉር ማስፈረም ይፈልጋል።


➛ [BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የባርሴሎናዉ ተከላካይ ሮናልድ አራዉሆ በባርሳ ቤት የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ለማደስ ያጋደለ ተጫዋች ነዉ።


➛ [Mundo Deportivo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 JUST IN:-

ብሬይን ምብዌሞ እና አንቶኒ ሴሜኒዮ በሊቨርፑል እየተመለመሉ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል ይገኙበታል።

➛ [Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ሊዮኔል ሜሲ አሰልጣኝ ስለመሆን 🗣


"ጫማ ስሰቅል አሰልጣኝ ለመሆን አላቀድኩም። የማስበዉ ነገር አይደለም።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41😁1
🚨 ሪያልማድሪዶች ለጥር የዝዉዉር መስኮት በርካታ ተከላካዮችን ኢላማ አድርገዋል።

➛ [Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
የኒዉካስል እና የአርሰናል አሰላለፍ

ኒዉካስል ከ አርሰናል
9:30

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 OFFICIAL:-


ዩኤፋ ለሴቶች እግር ኳስ በአውሮፓ ቀጣይነት ያለው የወደፊት እድል ለመፍጠር በአዲሱ የ6 ዓመት እቅድ አካል አድርጎ 1 ቢሊዮን ዩሮ ለመስጠት ቃል ገብቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
2025/07/14 14:38:59
Back to Top
HTML Embed Code: