🚨 የአል ሂላሉ ተጫዋች ኔይማር ከረጅም ጉዳት ተመልሶ ዛሬ ሁለተኛ ጨዋታዉን ተቀይሮ ገብቶ ቢጫወትም ዛሬ ደግሞ የሀምስትሪንግ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ተቀይሮ ለመዉጣት ተገዷል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😢10💔5🥱2👍1🥴1
🚨 አስደናቂ ዉጤት ቅልበሳ ታይቷል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ፉልሀም ከ ብሬንትፈርድ ተገናኝተዉ ብሬንትፎርድ አሸነፉ ተብለ በታሰበበት ሰዓት ፉልሀሞች ባለቀ ሰዓት ሁለት ግቦችን አስቆጥረዉ ማሸነፍ ችለዋል።
፧
ለብሬንትፎርድ ቪታሊ ጃኔልት አስቆጥሮ የነበረ ቢሆንም ፉልሀሞች ባለቀ ሰዓት ግን ሀሪ ዊልሰን ከ90 ደቂቃ በኃላ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ ማሸነፍ ችለዋል።
"Share" @dynamicsport

👍6🔥3👀1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ፒኤስቪ ከ ጅሮና
02:45 | ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ዳይናሞ ዛግሬብ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሞናኮ
05:00 | ሴልቲክ ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ዶርትሙንድ ከ ስታሩም ግራዝ
05:00 | ሊል ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሊቨርፑል ከ ባየር ሊቨርኩሰን
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኤሲ ሚላን
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ማንችስተር ሲቲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሁል ሽሬ
🌏በኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግ
03:00 | አል ኢን ከ አል አል ናስር
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ፒኤስቪ ከ ጅሮና
02:45 | ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ዳይናሞ ዛግሬብ
05:00 | ቦሎኛ ከ ሞናኮ
05:00 | ሴልቲክ ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ዶርትሙንድ ከ ስታሩም ግራዝ
05:00 | ሊል ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ሊቨርፑል ከ ባየር ሊቨርኩሰን
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኤሲ ሚላን
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ማንችስተር ሲቲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሁል ሽሬ
🌏በኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግ
03:00 | አል ኢን ከ አል አል ናስር
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3🙏1🕊1
🚨 ቪዳል ክስ ቀርቦበታል!
ጊዜዉን በቺሊዉ ክለብ ኮሎ ኮሎ እያሳለፈ የሚገኘዉ አርቱሮ ቪዳይ በአስገድዶ መድፈር ተከሶ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።
ከቪዳል በተጨማሪም የቡድን አጋሮችም ተጠርጣሪዎች ናቸዉ።
ቪዳል ወደ ፓሊስ ጣቢያ ተወስዶ የነበረ ቢሆንም አለመታሰሩ ግን ተያይዞ ተገልጿል።

👍3😱1
ፔፕ ጓርድዮላ 🗣
"ዘንድሮ ከፊፋ የክለብ ዓለም ዋንጫ በኃላ ከ 70 በላይ ጨዋታዎችን ልናደርግ እንችላለን። ይህ ደግሞ እንደ NBA ነዉ። ነገርግን በ NBA 4 ወራት እረፍት አላቸዉ። እኛ ግን ያለን የሶስት ሳምንት የእረፍት ጊዜ ብቻ ነዉ።

👍3
🚨 በዜርክዚ ላይ ፍላጎት የላቸዉም!
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የነበሩት ኤሪክ ቴን ሀግ ባለፈዉ ክረምት ጆሽዋ ዜርክዚን ከ ቦሎኛ የማስፈረም ፍላጎት የላቸዉም ነበር። ክለቡ 36.5 ሚልዮን ፓዉንድ አዉጥቶ በማስፈረሙም ተበሳጭተዉ ነበር።
➛[The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የነበሩት ኤሪክ ቴን ሀግ ባለፈዉ ክረምት ጆሽዋ ዜርክዚን ከ ቦሎኛ የማስፈረም ፍላጎት የላቸዉም ነበር። ክለቡ 36.5 ሚልዮን ፓዉንድ አዉጥቶ በማስፈረሙም ተበሳጭተዉ ነበር።
➛[The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍12😁2
🚨 OFFICIAL:-
በሳምንቱ መጨረሻ ቼልሲ ከ አርሰናልን የሚያደርጉትን ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በሳምንቱ መጨረሻ ቼልሲ ከ አርሰናልን የሚያደርጉትን ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 OFFICIAL:-
አርሰናል የኦክቶበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎችን ይፋ አድርጎል።
- ቡካዮ ሳካ
- ጋብሬል ማርቲኔሊ
- ቶማስ ፓርቴ
- ካይ ሀቨርዝ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
አርሰናል የኦክቶበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎችን ይፋ አድርጎል።
- ቡካዮ ሳካ
- ጋብሬል ማርቲኔሊ
- ቶማስ ፓርቴ
- ካይ ሀቨርዝ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 ፋሲል ሌላ ሽንፈት ቀመሱ!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የ 3 ለ 2 ሽንፈት አስተናግደዋል።
ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ግቦቹን አቤል ሀብታሙ ፣ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ እና ያሴድ የማነ ማስቆጠር ሲችሉ ለፋሲል ከሽንፈት ያላወጡትን ሁለቱንም ግቦች ደግሞ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሯል።

👍4
🚨 ራይስ ከስብስቡ ተቀንሷል!
አርሰናሎች ነገ በቻምፕዮንስሊጉ ኢንተር ሚላንን በሚገጥሙበት ጨዋታ ስብስባቸዉ ሲጓዝ ዴክላን ራይስ ሳይጓዝ ቀርቷል።
ራይስ ያልተጓዘዉ ግን ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል ነዉ። የአርሰናል ስታፍ ሪስክ አይወስዱም ተብሏል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
አርሰናሎች ነገ በቻምፕዮንስሊጉ ኢንተር ሚላንን በሚገጥሙበት ጨዋታ ስብስባቸዉ ሲጓዝ ዴክላን ራይስ ሳይጓዝ ቀርቷል።
ራይስ ያልተጓዘዉ ግን ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል ነዉ። የአርሰናል ስታፍ ሪስክ አይወስዱም ተብሏል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4🤔2😁1
🚨BREAKING!
ፊፋ በክረምቱ ለሚደረገዉ የክለቦች ዓለም ዋንጫ መርሆችን አሳዉቋል። በዚህም መሠረት:-
- ፊፋ ልዩ የሆነ የዝዉዉር መስኮት ከጁን 1 - 10 መክፈት ይችላል።
- ክለቦች ከጁን 27 እስከ ጁላይ 3 ባለዉ ጊዜ ወደ ስኳዳቸዉ ቢበዛ 2 ተጫዋች መጨመር ይችላሉ።
- ሽልማት እና የተሳትፎ ገንዘብ ዝርዝሮች እስካሁን አልተረጋገጡም።
- ቡድኖች ከመጀመሪያ ጨዋታቸዉ በፊት ከ 3 - 5 ቀን በፊት ካምፓቸዉ መድረስ አለባቸዉ።
- ጊዚያዊ የስኳድ መጠን ከ26 - 50 ተጫዋቾች
- የዉድድር ስኳድ መጠን 26 - 35 ተጫዋቾች
- ዉድድሩን የሚያቋርጥ ቡድን ካለ ቢያንስ 445,000 ፓዉንድ ይቀጣል።
- ባለቤቶች ከአንድ ክለብ በላይ ድርሻ ሊኖራቸዉ አይችሉም።
- ተጫዋቾች ለአንድ ቡድን ብቻ ነዉ መጫወት የሚችሉት።

👍13❤1
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች
⏰ተጠናቀቁ
ቦሎኛ 0-1 ሞናኮ
⚽ ኬህረር 87'
ሴልቲክ 3-1 ሌፕዚሽ
⚽ ኩህን 35', 45+2' ⚽ ባውምጋርትነር 24'
⚽ ሀቴት 72'
ዶርቱመንድ 1-0 ስትሩም ግራዝ
⚽ ማለን 86'
ሊል 1-1 ጁቬንቱስ
⚽ ዴቪድ 28' ⚽ ቭላሆቪች 58' (P)
ሊቨርፑል 4-0 ባየር ሊቨርኩሰን
⚽⚽⚽ ዲያዝ 61', 83', 90+3'
⚽ ጋክፖ 65'
ሪያል ማድሪድ 1-3 ኤስ ሚላን
⚽ ቪኒሲየስ 23' (P) ⚽ ቲያው 12'
⚽ ሞራታ 39'
⚽ ራይንደርስ 73'
ስፖርቲንግ ሊዝበን 4-1 ማንቸስተር ሲቲ
⚽⚽⚽ ጊዮኬሬሽ 38', 48' (P) , 81' (P) ⚽ ፎደን 05'
⚽ አራውሆ 46'

👍6😱4
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
02:45 | ሻካታር ዶኔክስ ከ ያንግ ቦይስ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ቤኔፊካ
05:00 | ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከ ባርሴሎና
05:00 | ፌይኖርድ ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል
05:00 | ፒኤስጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ስፓርታ ፕራግ ከ ብረስት
05:00 | ስቱትጋርት ከ አታላንታ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ድሬደዋ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
01:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ንግድ ባንክ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ
02:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
02:45 | ሻካታር ዶኔክስ ከ ያንግ ቦይስ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ቤኔፊካ
05:00 | ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከ ባርሴሎና
05:00 | ፌይኖርድ ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ አርሰናል
05:00 | ፒኤስጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ስፓርታ ፕራግ ከ ብረስት
05:00 | ስቱትጋርት ከ አታላንታ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ድሬደዋ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
01:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ንግድ ባንክ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5❤1🙏1
🚨 የሳዉዲ አረቢያዉ ክለብ አል ሂላል ለቀጣዩ የክለብ ዓለም ዋንጫ ሞሀመድ ሳላህን ማስፈረም ይፈልጋሉ።
➛ [Mirror]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Mirror]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍2
🚨 ሀሪ ማግዋየር በጥር የዝዉዉር መስኮት ከማንችስተር ዩናይትድ ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደለም። በክለቡ አዲስ ዉል ማግኘት እንደሚችልም ያምናል።
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7😁3
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ክረምት የኤቨርተኑን ተከላካይ ጃረድ ብራንትዌይትን ለማስፈረም አቅድዋል።
➛ [talkSPORT]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [talkSPORT]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨ሊቨርፑሎች ለአንዲ ሮበርትሰን ምትክ ሶስት የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ ተጫዋች እየተከታተሉ የሚገኙ ሲሆን አንቶኒ ሮቢንሰን ፣ ዴቪድ ራወም እና ሌፍ ዴቭስን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
➛ [Daily Express]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Daily Express]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሪያል ማድሪዶች ካርሎ አንቾሎቲን በዉድድር ዓመቱ አጋማሽ ላይ የማሰናበት ዕቅድ የላቸዉም ፤ ነገርግን ዉጤቶቹ ጫና ዉስጥ ከተዉታል።
➛ [Rodra10_97]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Rodra10_97]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5