Telegram Web
🚨 ባርሴሎናዎች ተከላካያቸዉን ኤሪክ ጋርሲያን በ 10 ሚልዮን ዩሮ አከባቢ ለመሸጥ ፍቃደኛ ናቸዉ።


➛ [El Nacional]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንማውዝ
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ፉልሃም
12:00 | ዌስትሀም ከ ኤቨርተን
12:00 | ወልቭስ ከ ሳውዝሃፕተን
02:30 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ
05:00 | ሊቨርፑል ከ አስቶን ቪላ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሜንዝ ከ ዶንትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ወርደርብሬመን ከ ሆልስታይን ኪል
02:30 | Rb ሌፕዚሽ ከ ሞንቼግላድባህ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ስታርስበርግ ከ ሞናኮ
03:00 | ሌንስ ከ ናንትስ
05:00 | አንገርስ ከ ፒኤስጂ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬንዚያ ከ ፓርማ
02:00 | ካግላሪ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኦሳሱና
12:15 | ቪያሪያል ከ አላቬስ
05:00 | ሌጋኔስ ከ ሴቪያ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 የማንችስተር ዩናይትድ መልበሻ ክፍል ሩበን አሞሪም ቡድናቸዉ አዲስ አሰልጣኝ ሆኖ የሚደርስ በመሆኑ ብሩህ ተስፋ አድርገዋል።


በስፖርቲንግ ሊዝበን ቡድኑ ተደንቀዋል እናም በእሱ ስር ስኬታማ ጊዜ ሊኖራቸዉ እንደሚችል ያስባሉ።


➛ [MEN]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍5👍2
🚨 የቱሪን ደርቢ ዛሬ ይደረጋል!🇮🇹⚔️

ዩቬንቲስ ከ ቶሪኖ!

ዩቬንቱሶች በዚህ ግጥሚያ ከስምንት ዓመት በላይ አልተሸነፉም።

ለመጨረሻ ጊዜ ቶሪኖ ዩቬንቱስን ያሸነፉት በ 2015 ነዉ። 😨

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የማርሴዉ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዴዘርቢ ትላንት ምሽት በኦግዘር 3 ለ 1 ከተረቱ በኃላ የሰጡት አስተያየት 🗣


"ችግሩ እኔ ከሆንኩኝ ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ። ያለ ገንዘብ እኖራለሁ ቀሪዉ ነገር ግድ አይሰጠኝም።"

"ሰበብ ማድረግ እና የማይረባ ነገር ማዉራት አልፈልግም። መሸሽ አልፈልግም እዉነታዉን መጋፈጥ አለብን። ማድረግ ያለብኝ ይህንኑ ነው።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5👀43
🚨 የሪያልማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በዚህ ሳምንት በልምምድ ላይ ፌርላንድ ሜንዲን በአማካኝ ቦታ ላይ ሞክረዉታል።

[Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁2🌚1👀1
🚨 NEW:-

አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሀገራቸዉ የሚደረገዉን የ2026 ዓለም ዋንጫ የዉድድሩ አሸናፊ ለሚሆነዉ ዋንጫዉን በዛዉ በ2026 ለማቅረብ ሀላፊነቱን ይወስዳሉ።

➛ [Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥4😁1
የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ውድድር የምድብ ድልድል እና እጣ አወጣጥ ላይ ማስተካከያ በማድረግ በዛሬው ዕለት የክለብ ተወካዮች በተገኙበት በድጋሚ የምድብ ድልድል ወጥቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሊግ አንድ

- የመጀመርያ ሳምንት መርሐ ግብር
- ውድድሩ ህዳር 7 ይጀምራል


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 NEW:-

የባርሴሎናዉ ተከላካይ ፓኦ ኩባርሲ ፊቱ ላይ ከደረሰበት ጉዳት በኃላ በዛሬዉ ዕለት በልምምድ ላይ!

ተጫዋቹ ባርሳዎች ነገ ከ ሪያል ሶሴዳድ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ መድረስ ይፈልጋል።

➛ [Carrusel]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🫡6👍2🔥1
ሌኒ ዮሮ 🗣


"ሁልጊዜም ጨዋታዎቹን ለማየት ወደ ስታድየም እመጣለሁ ፤ ሜዳ ላይ መሆን እፈልጋለሁ።"

"አሁን ተቃርብዋል ፤ ከቡድን አጋሮቼ ጋር ሜዳ ላይ መሆን እና ለማን ዩናይትድ መፋለም እፈልጋለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4😍2🆒1
ካርሎ አንቾሎቲ 🗣


"ጡረታ ከመዉጣቴ በፊት አዲሱን ቻምፕዮንስሊግ መብላት እፈልጋለሁ።"

"ሁሌም ከፍተኛ ነገር ላይ መድረስ የምፈልግ አሰልጣኝ ነኝ።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👌5🫡3👍1
🚨 ሊቨርፑል የትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ዉል ለማደስ የሚያደርጉት ንግግር ቆሟል።

ሊቨርፑሎች ለአርኖልድ ከ ሞሀመድ ሳላህ እና ቨርጅል ቫንዳይክ የበለጠ ደሞዝ ሊያቀርቡለት ፍቃደኛ አይደሉም።

➛ [MattHughesMedia]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 የፈረንሳይ ተጫዋቾችች ዚነዲን ዚዳን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ እንዲሆን እየጠበቁ ይገኛሉ። ከዲድዬ ዴሾ ጋር ተሰላችተዋል።

➛ [Romina_Molina]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ሎስ ብላንኮሶቹ ወደ ድል ተመልሰዋል!

በስፔን ላሊጋ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሪያልማድሪድ ኦሳሱናን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ለማድሪድ ግቦችን ቪኒ ጁኒየር ሶስት ግብ በማስቆጠር ሀትሪክ ሲሰራ ቀሪዋን አንድ ግብ ጁድ ቤሊንግሀም ማስቆጠር ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6❤‍🔥3
🚨 ቪኒሽየስ ጁኒየር ዘንድሮ ለሪያልማድሪድ:-

17 ጨዋታዎች
11 ጎሎች
7 አሲስቶች

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🔥11👏4😍2
11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች!
   
             ተጠናቀቁ'

ብሬንትፎርድ 3-2 በርንማውዝ
         ⚽️ ዊሳ 27', 58'    ⚽️ ኢቫኒልሰን 17'
          ዳምስጋርድ 50'     ክላይቨርት 49'

      ክሪስታል ፓላስ 0-2 ፉልሃም
                          ⚽️ ስሚዝ ሮው 45+2'
                          ⚽️ ዊልሰን 83'

        ዌስትሀም 0-0 ኤቨርተን

       ዎልቭስ 2-0 ሳውዝሃምፕተን
    ⚽️ ሳራቢያ 2'
    ኩንሀ 51'


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
2025/07/11 23:05:12
Back to Top
HTML Embed Code: