Telegram Web
🚨 ሩበን አሞሪም በ 3-4-3 አጨዋወቱ ማርከስ ራሽፎርድ እራሱን እንዲያሳይ ዕድል ሊሰጠዉ ተዘጋጅቷል።

➛ [DeanJonesSoccer]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 የአንቶኒ ወኪል የሆነዉ ጁኒየር ፔድሮሶ አንቶኒ ከማንችስተር ዩናይትድ የመልቀቅ ሀሰባ የለዉም ብሏል።

➛ [jorgenicola]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁4
🚨 የዌስትሀሙ ተጫዋች ሞሀመድ ኩዱስ በ2024 በፕሪሚየር ሊጉ 111 የተሳኩ ድሪብሎችን አድርጓል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥4👍2👏2
🚨 አስቶን ቪላዎች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ሀሪ አማስን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱4
🚨 ኦሌ ዋትኪንስ ለእንግሊዝ አምስተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
ትላንት የተድረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ኢኳቶሪያል ጊኒ 0-0 አልጄሪያ
ሌሶቶ 1-0 ሴንትራል አፍሪካ
ደቡብ ሱዳን 3-2 ኮንጎ
ብሩንዲ 0-0 ማላዊ
ማዳጋስካር 2-3 ቱንዝያ
ኒጀር 4-0 ሱዳን
ሩዋንዳ 0-1 ሊቢያ
ቡርኪና ፋሶ 0-1 ሴኔጋል
ናይጄሪያ 1-1 ቤኒን

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

ቤልጅየም 0-1 ጣልያን
ፈረንሳይ 0-0 እስራኤል
ግሪክ 0-3 እንግሊዝ
ስሎቬኒያ 1-4 ኖርዋይ

🏳በደቡብ አሜሪካ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ

ቬንዙዌላ 1-1 ብራዚል
ፓራጓይ 2-1 አርጀንቲና
ኢኳዶር 4-0 ቦሊቪያ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ቦስትዋና ከ ሞሪታኒያ
10:00 | ዩጋንዳ ከ ደቡብ አፍሪካ
12:00 | ኢስትዋኒ ከ ጊኒ ቢሳው
12:00 | ኬፕ ቨርድ ከ ግብፅ
12:00 | ሞዛንቢክ ከ ማሊ
12:00 | ዛምቢያ ከ ኮትዲቫር
12:00 | ዚምባበዌ ከ ኬንያ
04:00 | አንጎላ ከ ጋና
04:00 | ጋቦን ከ ሞሮኮ
04:00 | ጋምቢያ ከ ኮሞሮስ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

04:45 | ዴንማርክ ከ ስፔን
04:45 | ፖርቹጋል ከ ፖለን
04:45 | ስክትላንድ ከ ክሮሺያ
04:45 | ስዊዘርላንድ ከ ሰርቢያ

🏳በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ

ሌሊት 09:00 | ኡራጓይ ከ ኮሎምቢያ
ሌሊት 10:30 | ፔሩ ከ ቺሊ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ፖል ፖግባ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ጁቬንቱስን ለቆ በይፋ ነፃ ወኪል ይሆናል።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1🙏1
🚨 ሪያል ማድሪድ በክረምቱ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ፣ጆናታን ታህ እና አልፎንሶ ዴቪስን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም አቅዷል።

[DiarioAS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6😱3🥱1
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል የፉልሀሙን ነግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ አንቶኒ ሮቢንሰንን እየተከታተሉ ይገኛሉ።


ፉልሀሞች ግን ተጫዋቹን ዘንድሮ ላይ ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደሉሞ።


➛ [Football Insider]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ሊቨርፑሎች ፌዴሪኮ ኬሳን ለመልቀቅ እየተመለከቱ አይደለም።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ክሪስታልፓላሶች ስለ ቼልሲዉ ተጫዋች ሙካሀይሎ ሙድሪክ ቼልሲን ጠይቀዋል።


[Football Transfers]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6👎21😁1
🚨 የኒዉካስትሉ ተጫዋች ጆይሊንተን መኖሪያ ቤቱ ተዘርፏል። ጆይሊንተን ለሁለተኛ ጊዜ ሲዘረፍም ነዉ። ከዚህ ቀደም በጥር ወር ላይ ተዘርፎ ነበር።


ተጫዋቹ ከዝርፊያዉ በኃላም ለመስረቅ ያሰባቹ ዋጋ የሚያወጣ የቀረ ነገር የለም ያለ ሲሆን በሰላም መኖር እንፈልጋለንም ሲል መልዕክቱን አስፍሯል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁10
ስኮት ማክቶሚኔይ 🗣


"በታሪክ ስኬታማዉ የስኮቲሽ ቡድን መሆን እንፈልጋለን።"


ስኮትላንት ዛሬ ምሽት በኔሽንስ ሊጉ ክሮሽያን ከምሽቱ 4:45 ላይ የሚገጥሙ ይሆናል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ከስርጂ ናብሪ ፣ ኪንግስሌይ ኮማን እና ሌሮይ ሳኔ አንዳቸዉ በክረምቱ ከባየርንሙኒክ የመልቀቅ ዕድላቸዉ ሰፊ ነዉ።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ሩድ ቫኒስትሮይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ከተለያየ በኃላ ወደ አሰልጣኝነቱ ሊመለስ የሚችል ሲሆን በርንሌዮች በቫኒስትሮይ ላይ ፍላጎት አላቸዉ።


[Sun Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🙏2😍2
🚨 ባየርንሙኒኮች የሊሉን አጥቂ ጆናታን ዴቪድን ለማስፈረም ተጫዋቹን በቅርበት እየተመለከቱት ይገኛሉ።


የክለቡ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር የሆኑት ማክስ ኤቤርል የሊሉን አጥቂ ገፅታ ያደንቃሉ ተብሏል። ተጫዋቹ በክረምቱ በሊል ያለዉ ዉልም የሚጠናቀቅ ተጫዋች ነዉ።


[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-


ፖል ፖግባ እና ዩቬንቱሶች በይፋ ዉላቸዉን ቀደዋል። በዚህ አሁን ፖግባ ነፃ ወኪል የሆነ ተጫዋት ነዉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 BREAKING NEWS!


የፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ሊዮን በጊዚያዊነት ወደ ፈረንሳይ ሊግ 2 እንዲወርዱ ተደርገዋል።


ባለባቸዉ የፋይናንስ ችግር ምክንያትም ከዝዉዉርም ታግደዋል።


[Fabrizio Romano]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👀8😭2💔1
2025/07/08 19:38:30
Back to Top
HTML Embed Code: