Telegram Web
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ

02:45 | አንደርሌክት ከ ፖርቶ
02:45 | አልክማር ከ ጋላታሳራይ
02:45 | ዳይናሞ ኬቭ ከ ማካቢ ቴል አቪቭ
02:45 | ላዚዮ ከ ሉዶጎሬትስ
02:45 | ቃራባግ ከ ሊዮን
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ አያክስ
05:00 | ኒስ ከ ሬንጀርስ
05:00 | ቶተንሀም ከ ሮማ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቦዶ/ግሊምት


🇪🇺 በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ

02:45 | ሃይዳናየም ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ መድን
01:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ድሬደዋ ከተማ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
📝 OFFICIALL: ፍራንክ ላምፓርድ አዲሱ የኮቬንትሪ ሲቲ አሰልጣኝ በመሆን ተሾሟል።

ላምፓርድ በኮቬንትሪ ሲቲ ቤት ለሁለት አመት ተኩል የሚያቆየውን ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ፍሬንኪ ዲዮንግ በሚቀጥለው የክረምት ዝውውር ሊቨርፑልን ሊቀላቀል ይችላል።

ባርሴሎና አማካዩን መሸጥ ይፈልጋሉ።

[ Fichajes]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍5🙏2😁1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ከያዟቸው ውስጥ ከቪክተር ጊዮኬሬሽ ውጪ አራት ተጨዋቾችን ለማስፈረም በዝርዝራቸው ውስጥ አካተዋል።

በዝርዝራቸው ውስጥ ካካተቷቸው ተጨዋቾች ውስጥ

🇪🇬 ኦማር ማርሙሽ
🇳🇬 ቪክቶር ቦኒፌስ
🇳🇬 ቪክቶር ኦሲምሄን።
🇫🇷 ራንዳል ኮሎ ሙአኒ ይገኙበታል።

[ MirrorFootball]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ቶተንሃም በቤን ዴቪስ ኮንትራት ውስጥ ያለውን የአንድ አመት የማራዘም አማራጭ በመጠቀም ተከላካዩን ለቀጣዩ የውድድር አመት በክለቡ እንዲቆይ ለማድረግ አስበዋል::

[ TheAthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፊዮረንቲና እና ናፖሊ የአርሰናሉን የተከላካይ መስመር ተጨዋች ጃኩብ ኪዎዮርን በውሰት ውል ለማስፈረም አማራጮችን እያፈላለጉ ነው።

ነገርግን ሚኬል አርቴታ የ24 አመቱን ተጫዋች በጥር ወር አርሰናልን ይለቀዋል ተብሎ አይጠበቅም።

[ Tuttomercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አስቶንቪላ የሜይንዙን አማካይ ናዲየም አሚሪን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[Bild]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 የበርንማውዙ ተከላካይ ሚሎስ ኬርኬዝ የማንችስተር ዩናይትድ እና የሊቨርፑልን ትኩረት እየሳበ ነው።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
🚨 አስቶንቪላ በጥር ወር የቤሺክታሹን አጥቂ ሴሚህ ኪሊሶይን ለማስፈረም ከፒኤስጂ ጋር ይፎካከራሉ።

[Daily Star]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 የማንችስተር ዩናይትድ፣ የማንችስተር ሲቲ፣ የኤቨርተን እና የሊቨርፑል ደጋፊዎች በኦልድትራፎርድ እና በአንፊልድ የቲኬት ዋጋ ጭማሪ መደረጉን ተከትሎ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ተቃውሞቸውን ያሰማሉ። 🤑🎫

[MikeKeegan_DM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍81
የዩሮፓ ሊግ 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎች:-

                ተጠናቀቁ

       ሪያል ሶሴዳድ 2-0 አያክስ

     ባረንቴያ 66'
     ኩቦ 85'

           ኒስ 1-4 ሬንጀርስ

    ቦውናኒ 83'   ኬርኒ  35'
                        ዲዮማንዴ 38'
                        ኢጋማኔ 45+3', 54'

         ቶተንሀም 2-2 ሮማ

      ሶን 05' (P)   ንዲካ 20'
      ጆንሰን 33'     ሀመልስ 90+1'


         ማንቸስተር ዩናይትድ 3-2 ቦዶ ግሊሚት
     ጋርናቾ 1'                ኢቨን 19'
     ሆይሉን 45', 50' ዚንከርናገል 23'


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ኢቫን ፈርጉሰን በብራይተን 60 ሚሊዮን ፓውንድ ተገምቷል።

[TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🥴3👍2
🚨 ባየር ሊቨርኩሰኖች የፍሎሪያን ዊርትዝን ኮንትራት በአንድ አመት ለማራዘም ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው።

[SPORTBILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ የኤሲ ሚላኑን የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ የሆነውን ቴዎ ሄርናንዴዝ ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏2👍1
🚨 ፖል ፖግባ ወደ እግር ኳስ ለመመለስ እየተዘጋጀ ባለበት በዚህ ወቅት ፉልሃምን ለመቀላቀል አስቧል።

[GOAL]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ኤሪክ ማክሲም ቹፖ-ሞቲንግ በነፃ ወኪልነት በሁለት አመት ኮንትራት የኒውዮርኩን ሬድ ቡልስ ይቀላቀላል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የሳውዲ ፕሮ ሊግ ሀላፊዎች ሞ ሳላህ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሚከፈለው ክፍያ የበለጠ የሚያስገኝለትትን ውል ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል። 🤑

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ ክለቦችን ከእንግሊዝ እግር ኳስ ለማገድ የቀረበው ሀሳብ በእግር ኳስ አስተዳደር ህግ ውስጥ ተካቷል።

ከጸደቀ ማንቸስተር ሲቲ እና ኒውካስል በእንግሊዝ የመጫወት ፍቃድ ለማግኘት የባለቤትነት መብትን መቀየር አለባቸው።

[TimesSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ማንችስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ዳግላስ ሉዊዝን ከጁቬንቱስ ለማስፈረም እድል ተሰጥቷቸዋል።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ባርሴሎና ፍራንኪ ዲዮንግን በክረምቱ ለመሸጥ አቅዷል።

ይህም ባሳየው ብቃት ባለመርካታቸው እና በአመት የሚያገኘውን 19 ሚሊዮን ዩሮ ደሞዝ ለመቀነስ ነው። 😳💰

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👎1
2025/07/13 22:34:15
Back to Top
HTML Embed Code: