Telegram Web
🚨 ቼልሲዎች ዣኦ ፌሊክስን በዚህ የጥር የዝዉዉር መስኮት ላለመልቀቅ ወስነዋል።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5❤‍🔥2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በዚህ የጥር የዝዉዉር መስኮት ሀሪ አማስን እና ዳን ጎሬን በዉሰት ለመልቀቅ ቅድሚያ ይሰጣሉ።

[RichFay]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 OFFICIAL:-


ስታዲ ሬኒሶች ሴኮ ፎፋናን ከ አል ናስር በ20 ሚልዮን ዩሮ በይፋ አስፈርመዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 መድፈኞቹ ድል አድርገዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በለንደን ደርቢ አርሰናሎች ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

በጨዋታዉ ብሬንትፎርዶች በ ብሬይን ምብዌሞ ግብ መሪ የነበሩ ቢሆንም መድፈኞቹ ከመመራት ተነስተዉ በ ጋብሬል ሄሱስ ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ግቦች ታግዘዉ ማሸነፍ ችለዋል። የተነቃቃዉ ጋቤሬል ሄሱስ የዛሬ ግቡ ባለፉት አራት ጨዋታዎች ስድስተኛ ግቡም ነዉ።

አርሰናሎች ድሉን ተከትሎ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ባደረጉት ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ ድል ሊቀናቸዉ ችሏል።

የሚኬል አርቴታ ቡድን ከዛሬ ድላቸዉ በኃላ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ወደ ሁለተኛ ቦታ መመለስ ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍6👍2
🚨 OFFICIAL:-


ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ በዕለተ ዕሁድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር በዋና ዳኝነት ጨዋታዉን የሚመሩት ይሆናል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8💔1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ካሴሚሮን 30 ሚልዮን ፓዉንድ ከስረዉ ለመልቀቅ ፍቃደኞች ናቸዉ።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁4👍2
🚨 አስቶን ቪላዎች ዶኒየል ማለንን ለማስፈረም ከቦሪሽያ ዶርትሙንዶች ጋር ንግግሮችን አድርገዋል።

[Telegraph]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨OFFICIAL:-

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ዲሴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
🚨 ላሚን ያማል ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል!

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3🔥2
🚨 OFFICIAL;-

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዲሴምበር ወር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ዕጩዎች!

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8
🚨 ጆዜ ሞሪኒሆ በፌነርባቺ ሶን ሁንግ ሚንን በማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በድጋሚ መገናኘት ይፈልጋሉ።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥2
ሞሀመድ ሳላህ 🗣

"ዘንድሮ ፕሪሚየር ሊጉን ከቻምፕዮንስሊግ በላይ ማሸነፍ እፈልጋለሁ።"

"በጣም እፈልገዋለሁ። እንደ ቡድንም እንፈልገዋለን።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች የሌንሱን ተከላካይ አብዱኮዲር ኩሳኖቭን በጥር የዝዉዉር መስኮት የዝዉዉር ዝርዝራቸዉ ዉስጥ አካተዉታል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4🕊2
🚨 ፔስጂዎች አሁን ላይ ያላቸዉ እቅድ በጣም ትላልቅ ኮከብ ተጫዋቾችን አለማስፈረም ነዉ።

ያላቸዉ ሀሳብ ታዳጊ ተጫዋች ማስፈረም ነዉ።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 BREAKING!

ማንችስተር ዩናይትዶች የሀሪ ማግዋየርን ዉል ለተጨማሪ አንድ ዓመት ያላቸዉን የማደስ አማራጭ ተጠቅመዉ ዉሉን አድሰዋል። በዚህም እስከ 2026 ድረስ በክለቡ ይቆያል።

"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🙏2
🚨 OFFICIAL:-


ማንችስተር ዩናይትዶች ከ ሊቨርፑል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ማርከስ ራሽፎርድ በህመም ምክንያት ከጨዋታዉ ዉጪ መሆኑን ሩበን አሞሪም አረጋግጠዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 OFFICIAL:-

ቼልሲዎች በክረምቱ ያስፈረሙትን አሮን አንሴሊሚኖን ከቦካ ጁኒየርስ ከዉሰት ዉሉ መልሰዉ ጠርተዉታል።

"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
🚨 OFFICIAL;-


ጋብሬል ሄሱስ የአርሰናሎች የዲሴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል። ሄሱስ በወሩ አምስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።


"Share" @dynamicsport
               @dynamicsport
👍6
🚨 ሴልቲኮች የአርሰናሉን ተጫዋች ኬሬን ቲርኒን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸዉ።

➛ [Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
2025/07/11 22:32:56
Back to Top
HTML Embed Code: