Telegram Web
🚨 ሪያል ማድሪዶች ነገ በክለብ ዓለም ዋንጫው ሳልዝበርግን ሲገጥሙ አውሬሊን ቹአሚኒ ከዲያን ሀውሰን ጋር ተጣምሮ በመሀል ተከላካይነት ሚና ይጫወታል።

አንቶኒዮ ሩዲገር እስካሁን ለጨዋታ ብቁ አልሆነም።

[Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍5🥱2
🚨 ሪያልማድሪድ ነገ ሳልዝበርግን ለሚገጥሙበት ጨዋታ ኪልያን ኤምባፔ ለነገውም ጨዋታ በስኳድ ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጆቤ ቤሊንግሀም ለዶርትሙንድ ባለፈው ካስቆጠረ በኃላ ዛሬ ደግሞ አሲስት ማድረግ ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏9👍31🔥1
🚨 OFFICIAL:-

ሊቨርፑሎች የቀድሞውን የዌልስ አሰልጣኝ ርብ ፔጅን የክለባቸው ከ 21 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝ አድርገው በይፋ ሾመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
Forwarded from Light Reading
👋 ሰላም ወላጆች

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት

ለልጆቻችሁ 👧👦 ክረምቱን ❄️ እየተዝናኑ ፣ ሳይሰለቹ ፣ እያነበቡ 📚 እንዲያሳልፉ የሚያረግ

በውድድሮች 🏆 እና ሽልማቶች 🎁 የተሞላ

15-20 ተማሪ ብቻ በአንድ ክፍል ንባብን 📖 የሚማሩበት፣ የሚለማመዱበት

ከ2-3 መምህራን በአንድ ክፍል 🏫 ውስጥ ልጆችን የንባብ ክህሎታቸው እንዲሻሻል ይሚያግዙበት የክረምት ንባብ 📕 ፕሮግራም ይዘን መጥተናል።

📆 ፕሮግራሙ፣ ከሃምሌ 3 - ጀምሮ እስከ ነሃሴ 30 ይጠናቀቃል።

📅 በሳምንት ለ4 ቀን 🧾፣ በስራቀናት ከ ሮብ ውጪ 🚸 ይሰጣል

📍 የትምህርት ቦታ: ለቡ መብራት 💡፣ ስኩል ኦፍ ኢትዮጲያ 🏫 ትምህርት ቤት ውስጥ (ከሴፍዌይ 🛒 ሱፐር ማርኬት ጀርባ)

💵 ክፍያ:
🕒 ለጠዋት (2፥30 - 6፣00) - 7500 ብር
🕗 ለከሰአት (8፥00 - 10፥30) - 6000 ብር

📝 አሁኑኑ ልጆቾትን ያስመዝግቡ ✍️

📍 የምዝገባ ቦታ፣ ጀሞ ሚካኤል፣  ናሰው ሪልስቴት
መብራቱ ፊትለፊት ያለው ጀሞ ሞል 🛍️፥ 2ተኛ፣ ፎቅ 🏬 ቢሮ ቁጥር 222

📞 ለበለጠ መረጃ ☎️ - 0960 534805 ይደውሉ።

Light Reading Academy
📚 የልጆችዎ የንባብ ቦታ 🌟
4👍2
🚨 OFFICIAL:-

ሊቨርፑሎች ሚሎስ ኪርኬዝን በ 40 ሚልዮን ፓውንድ ከበርንማውዝ በይፋ ማስፈረም ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍2❤‍🔥1
🚨 OFFICIAL:-

ማይልስ ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
10👍1
🚨 ኢቫን ፔሪሲች በፔስቪ ያለውን ውል ለማደስ ተቃርቧል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🚨 አርሰናሎች የቫሌንሺያውን ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።

[Hand of Arsenal & Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥4👍21
🚨 OFFICIAL:-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአልናስር እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍51
🚨 ሀይደር ሸረፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ተሸልሟል።

"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍61
🚨 አርሰናሎች ኤቤሬ ኢዜን ለግራ ክንፍ ቦታ እንደ አማራጭ ይዘውታል።

ስፐርሶችም ተጫዋቹን እየተከታተሉት ይገኛሉ። ተጫዋቹ የ 68 ሚልዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ አለው።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10🔥1
🚨 ሊይና ኩድሪ የተባለች አክትረስ ካሪም ቤንዜማን ልታገባ መሆኑ ተገልጿል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
🚨 NEW:-

ባየርንሙኒክ የሳልዝበርጉን ተጫዋች ኒክ ዎልትሜድን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ከሙሉ ስምምነት መድረስ ችለዋል።

በክለቦቹ መካከል ግን እስካሁን ድርድር እየተደረገ አይደለም።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🚨 ጄሬሚ ዶኩ ባለፉት 3 ጨዋታዎች ለክለቡ እና ለሀገሩ

3 ጎሎች
3 አሲስቶች

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
8👍4
🚨 OFFICIAL:-

ሩድ ቫኒስትሮይ ከሌስተር ሲቲ ተሰናብቷል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢3👍2😁2💔1
🚨 OFFICIAL:-

ቶም ሂተን በማንችስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ የአንድ ዓመት ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨ሊሎች ኦሊቪዬ ዥሩን ለማስፈረም ተቃርበዋል። ንግግሮች በመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

➛ [footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2🙏1
🚨 ማርኮ አሴንሲዮ ለ ፌነርባቺ ቀርቧል።

➛ [yagosabuncuoglu]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍1
2025/07/14 03:15:37
Back to Top
HTML Embed Code: