Telegram Web
🚨 የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ዳይሬክተር ቫርንዳስ ስለ ዮኬሬሽ እጣፋንታ:-

"የተረጋጋን ነን። ስፖርቲንግ ዮኬሬሽን መሸጥ አያስፈልገውም። ዛሬ እሱ የሚለቅበት ሰፊ ዕድል አለ።"

"የእሱ ዋጋ ይህ ነው አልልም ነገርግን በ 60 + 10 ሚልዮን ዩሮ አይለቅም።"

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😡54🥴1
🚨 ብራዚል ፣ ካታር ፣ ሞሮኮ እና ስፔን የ 2029 የክለብ ዓለም ዋንጫን ለማስተናገድ በፉክክር ላይ ናቸው።

ካታር አሸናፊ ከሆነች ውድድሩ በክረምት ላይ አይደረግም ተብሎ ይጠበቃል።

[Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍51
🚨 የፔዤ እና የኢንተር ሚያሚ አሰላለፍ!
ምሽት 1:00

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍1🆒1
🚨 ዣኦ ኔቬስ በፔዤ ቤት በመጀመሪያ የውድድር ዓመት 15 የግብ ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ፔዤ እሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ!

ፔዤዎች የሊዮኔል ሜሲን ቡድን ኢንተር ሚያሚን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በክለብ ዓለም ዋንጫው ለእሩብ ፍፃሜ ደርሰዋል።

በዛሬው ጨዋታ ለፔዤ ግቦቹን ዣእ ኔቬስ ሁለት ግቦችን እንዲሁም ቶማስ አቪሌስ በእራሱ ላይ እና አሽራፍ ሀኪሚ ቀሪዎቹን አስቆጥረዋል።

ፔዤ በቀጣይ ባየርንሙኒክን ወይም ፍላሚንጎን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4🤩4👍3
🚨 BREAKING!

ቼልሲዎች ዣኦ ፔድሮን ለማስፈረም ከብራይተን ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
8👀3👍1👏1
🚨 HERE WE GO!

ዣኦ ፔድሮ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲ ለዝውውሩ ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ይከፍላሉ። ማክሰኞ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እና ውሉን ለመፈረም ይበራል። ለክለብ ዓለም ዋንጫ ዝግጁ ነው።

[Fabrizio.Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
71👍1
🚨 ሪያልማድሪዶች ዩቬንቱስን በቀጣይ ሲገጥሙ ተጫዋቻቸው ራውል አሴንሲዮ ቅጣቱን ጨርሶ የሚመለስላቸው ቢሆንም በጨዋታው አንቶኒዮ ሩዲገር ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።

➛ [AS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍2😐2🔥1
🚨 NEW:-

ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ ወደ ለንደን ሲጓዝ የተገኘ ምስል!

➛ [MikRec]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
14🔥2🥰2
🚨 ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ወደ ሲንጋፖር እና ሆንግ ኮንግ ለፕሪ ሲዝን ከመብረሩ በፊት አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋል።

➛ [IsaanKhan]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍4🥱3
🚨 HERE WE GO!

ታሚ አብርሀም ወደ ቤሺክታሽ!

ቤሽክታሽ ለዝውውሩ ወደ 20 ሚልዮን ዩሮ አከባቢ ለሮማ ይከፍላሉ።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱41💔1
🚨 ሙኒክ እሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፈሰላሚንጎ በ  በባየርንሙኒክ 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ተረተዋል።

ለሙኒክ ግቦቹንም ፑልጋር በእራሱ ላይ ፣ ኬን ሁለት ግቦችን እና ጎሬዝካ አስቆጥረዋል።

ለፍላሚንጎ ደግሞ ከሽንፈት ያልታደጉትን ግቦች ጌርሰን እና ጆርጂኒሆ ደግሞ በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።

ባቫሪያኖቹ ያስመዘገቡትን ድል ተከትሎ በእሩብ ፍፃሜው የሚያስቆማቸው የጠፋውን ፔዤን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
9👍3
🚨 ጆርጌ ጄሱስ በዚህ ሳምንት አዲሱ የአል ናስር አሰልጣኝ ሆነው ውላቸውን ይፈርማሉ።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ምሽት 4:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፍሉሚኔንሴ
ሌሊት 10:00 | ማንቸስተር ሲቲ ከአል ሂላል

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍41
🚨 ቶማስ ፓርቴ በዛሬው ዕለት ከአርሰናል ጋር ይለያያል።

ነፃ ወኪል ሆኖ እንደሚለቅ ይታወቃል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢4😍1💔1
🚨 አርሰናሎች ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከቼልሲ ፣ ሊቨርፑል እና ማንችስተር ዩናይትድ ጋር ፉክክሩን ተቀላቅለዋል።

[Sport BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
7👍3
🚨 ቶተንሀሞች የዌስተሀሙን ተጫዋች ሞሀመድ ኩዱስን ለማስፈረም እውነተኛ ፍላጎት አላቸው።

የመነሻ ግንኙነቶችም ተደርገዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6🤬1
🚨 BREAKING!

ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ቆሟል።

ባርሳ ኦልሞን እና ቪክቶርን በማስመዝገብ ዙሪያ ስጋት ያለበት በመሆኑ ኒኮ ዋስትና ይፈልጋል።

ቢልባኦዎች ተጫዋቹን ለማቆየት እየገፉ ይገኛሉ ወይም ለባየርን መሸጥ ይመርጣሉ።

[ffpolo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👀6👍3
2025/07/12 09:35:42
Back to Top
HTML Embed Code: