Telegram Web
🚨 ዩቬንቱሶች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ስራዎችን መስራት ቀጥለዋል።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍83
🚨 አርሰናሎች የቼልሲውን ተጫዋች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።

የክንፉ ተጫዋች በክረምቱ ከቼልሲ ሊለቅ ይችላል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4😁3👍1
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ዩናይትድን ከለቀቀ ከእንግሊዝ ውጪ ወደሆነ ክለብ ማምራትን ይመርጣል።

በውሰት ውል ለመልቀቅም ክፍት ነው።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍61
🚨 ሰበር:-

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘንድሮ የወረዱት ቡድኖች እንደማይወርዱ ታውቋል። በዚህም መሰረት 20 ቡድኖች የሚሳተፉ ይሆናል።

በሌላ በኩል ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮጵያ ዋንጫ የታገዱ ተጫዋቾችን በመጠቀሙ ዋንጫው ተነጥቆ ለወላይታ ድቻ እንዲሰጥ ተደርጓል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4😁3🔥1
🚨 OFFICIAL:-

ሞናኮዎች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናሎች ኬፓ አሪዛባላጋን ከቼልሲ በ5 ሚልዮን ፓውንድ በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6😁6
🚨 ዣኦ ፔድሮ እስከ 2032 ድረስ የሚያቆየውን የቼልሲ ውሉን ፈርሟል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍15🙏2
🚨 አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ በላቀ ንግግር ላይ ይገኛሉ።

[Sachatavolieri]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍53
🚨 OFFICIAL:-

አሌክሳንደር ላካዜት የሳውዲውን ክለብ ኒዎምን በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍43
🚨 OFFICIAL:-

አንቶኒ ሴሜኒዮ በበርንማውዝ ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍2👀1
🚨OFFICIAL:-

አትሌቲኮ ማድሪዶች ማቲዮ ሩጌሪን ከአታላንታ በይፋ በ17 ሚልዮን ዩሮ እና በሚጨመር 3 ሚልዮን ዩሮ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;

ዩቬንቱሶች ጆናታን ዴቪድን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3❤‍🔥1👍1😢1
🚨 ቼልሲዎች የቀጣይ የውድድር ዓመትን ሲጀምሩ በመጀመሪያ ቡድን ስኳዳቸው 9 አጥቂዎች እንዲኖሯቸው ይፈልጋሉ።

[Matt_Law_DT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5😱3👀2😍1
🚨 NEW:-

ባየርንሙኒኮች ለሉዊስ ዲያዝ ካምፕ የመጀመሪያ ጥያቄያቸውን አቅርበዋል።

[alrobelli13]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍1
ጎንዛሎ ጋርሲያ በክለብ ዓለም ዋንጫ:-

- 4 ጨዋታዎች
- 3 ጎሎች
- 1 አሲስት

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4🔥2👏2
🚨 OFFICIAL:-

ፉልሀሞች የኬኒ ቴቴን ውልን በይፋ አድሰዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ትሬንት አሌክሳንደር አሮኖልድ በሪያልማድሪድ የመጀመሪያ አሲስቱን አስመዝግቧል።

The first of many. 🎯

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏6😍2
🚨 ሎስ ብላንኮሶቹ ለእሩብ ፍፃሜ ደረሱ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ ሪያል ማድሪድ ዩቬንቱስን 1 ለ 0 ማሸነፍ ችለዋል።

ለማድሪድ ብቸኛውን የማሸነፊያ ግብም ጎንዛሎ ጋርሲያ ማስቆጠር ችሏል። ጋርሲያ በውድድሩ ሶስተኛ ግቡም ሆኖለታል።

የሻቢ አሎንሶ ቡድን ድላቸውን ተከትሎ እሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀሉ ሲሆን በእሩብ ፍፃሜው ዶርትሙንድን ወይም ሞንቴሬይን ይገጥማሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21🥰1
🚨 OFFICIAL:-

ሊሎች ኦሊቪዬ ዥሩን በነፃ ዝውውር አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍62👌1
2025/07/11 22:39:22
Back to Top
HTML Embed Code: