Telegram Web
🚨 HERE WE GO!

ማንችስተር ዩናይትዶች የ 15 ዓመቱን ተከላካይ ሀርሌይ ኢምስደንን አስፈርመዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5😁21
🚨 ዲዮጎ ዳሎ በቀጣይ የውድድር ዓመት 2 ቁጥር ማልያን ይለብሳል።

ከዚል ቀደም ቪክቶር ሊንድሎፍ ሲያደርገው የነበረ ማልያ ነው።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍1
ጎልልልልል ፔዤ ሁለተኛ ጎል
የክለብ ዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                     እረፍት

       ፔዤ   3⃣    0⃣  ሪያል ማድሪድ

         #ሩይዝ 6' 24'
#ዴምቤሌ 9'

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨ኡስማን ዴምቤሌ ዘንድሮ ለፔዤ 35ኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏1
🚨 NEW:-

ናፖሊዎች ወደ አሌሀንድር ጋርናቾ ዝውውር ተመልሰዋል።

ተጫዋቹን በ 45 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረምም ተስፋ አድርገዋል።

[DiscoMirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
7👍2
🚨 ቲዮ ኸርናንዴዝ በአሁኑ ሰዓት በፓሪስ የአል ሂላል ውሉን ፈርሟል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
የክለብ ዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                     ተጠናቀቀ

       ፔዤ   4⃣    0⃣  ሪያል ማድሪድ

         #ሩይዝ 6' 24'
#ዴምቤሌ 9'
#ራሞስ 87'

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3🔥2💔1
🚨 OFFICIAL:-

በክለብ ዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ ከ ፔዤ ዕሁድ ይገናኛሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍51
🚨ሉካ ሞድሪች ለሪያልማድሪድ የመጨረሻ ጨዋታውን አድርጓል።

Legend. 🤍👋🏻

Up next: AC Milan. ❤️🖤🇭🇷

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥4👍2😢1
ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የውሀ መጠጫዎች እኛ ጋር አለሎት!

በቴሌግራም :- @kallpromis
           @mesi_24

በስልክ :- 0912355796
           :-0988241682

👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇

:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
👍2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ጄደን ሳንቾን ለመሸጥ በመቸገራቸው ተጫዋቹን ዋጋ ቀንሰው በ 15 ሚልዮን ፓውንድ ሊሸጡት እያሰቡ ይገኛሉ።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5😢2💔1
🚨 HERE WE GO!

ሉካ ሞድሪች ወደ ኤሲ ሚላን!

የአንድ ዓመት ውል ይፈርማል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍64
🚨 OFFICIAL:-

ጆርዳን ሄንድርሰን ከአያክስ ጋር ተለያይቷል። በዚህም ነፃ ወኪል ሆኗል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ፕሬዚደንት ፍሬድሪኮ ቫርዳስ ለ ቪክቶር ዮኬሬሽ የሚፈልጉትን ገንዘብ ተከትሎ አርሰናሎች አሁን ላይ በዮኬሬሽ ዝውውር ላይ ተስፋ እየቆረጡ ነው።

[abolapt]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁72
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናል ክርስቲያን ኖርጋርድን ከብሬንትፎርድ በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
2025/07/14 17:03:16
Back to Top
HTML Embed Code: